SlideShare uma empresa Scribd logo
በኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት
ህብረት
የመሪዎች ኮንፈረንስ
ከሚያዝያ 15-17፣ 2016
ያልተጠናቀቀው የወንጌል
አደራና የእኛ ሃላፊነት
ስራው
ስላልተጠናቀቀ
ለምን ሚሽን?
“መጽሐፉን ልትወስድ፣ ማኅተሞቹንም ልትፈታ
ይገባሃል፤
ምክንያቱም ታርደሃል፤ በደምህም ከነገድ ሁሉ፣ ከቋንቋ
ሁሉ፣
ከወገን ሁሉ፣ ከሕዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግዚአብሔር
ዋጅተሃል።”
ራዕይ 5፡9
የእ/ር ዘላለማዊ ሃሳብ ቦታ ተኮር ሳይሆን ህዝብ ተኮር
ነው።
ለምን ሚሽን?
“ኢያሱም ሸመገለ በዕድሜም አረጀ፥
እግዚአብሔርም አለው፦ አንተ ሸመገልህ፥
በዕድሜህም አረጀህ፥ ያልተወረሰች እጅግ
ብዙ ምድር ገና ቀርታለች፥ የቀረችውም
ምድር ይህች ናት፥ …”
ኢያሱ 13፡1-2
ለምን ሚሽን?
ወንጌል ያልደረሳቸው ህዝቦች
ኣኔና ህዝቤ ጠፍተናል ግን ማንም
አልፈለገንም
Used by permission
ወንጌልን ማንም ሰው መጥቶ አልነገረንም
ቢነግረኝ እሰማ ይሆናል
ልትነግረኝ ዝግጁ ነህ?
• 17 ሚሊዮን በዓመት
• 46,575 በቀን
• 1,940 በሰዓት
• 32 በየደቂቃው
• አንድ ሰው በየሁለት ሰከንድ
“ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር
እንዲሆን ይህ የመንግሥት
ወንጌል በዓለም ሁሉ
ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም
መጨረሻው ይመጣል።”
ማቴ24፡14
“ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ
የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም
የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን
መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ
ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር
እቆጥራለሁ።”
ሐዋ 20፡24
“ከሰማይ የወረድሁት የራሴን
ፈቃድ ለማድረግ ሳይሆን፣
የላከኝን የእርሱን ፈቃድ
ለመፈጸም ነውና፤”
ዮሐ 6፡38
የኢየሱስ ተልዕኮ
ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “ይህ ሰው ደግሞ
የአብርሃም ልጅ ስለሆነ፣ ዛሬ መዳን ወደዚህ
ቤት መጥቷል፤ ምክንያቱም የሰው ልጅ
የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።”
ሉቃ 19፡9-10
ተሻጋሪ ተልዕኮ
“ኢየሱስም እንደ ገና፣ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ
እኔን እንደ ላከኝ፣ እኔም እናንተን
እልካችኋለሁ” አላቸው።”
ዮሐ 20፡21
“አንተ ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እኔም ወደ ዓለም
ልኬአቸዋለሁ።”
ዮሐ 17፡18
ተልዕኮው
“ከዚያም ዐሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት በገሊላ ወዳለው ኢየሱስ
ወዳመለከታቸው ተራራ ሄዱ። ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ ጥቂቶች ግን
ተጠራጠሩ። ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበት ቀርቦ እንዲህ
አላቸው፤ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል፤ ስለዚህ
ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም
እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያዘዝኋችሁንም
ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ
ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” ማቴ 28፡ 16-20
ማር 16፡15፤ ሉቃ 24፡45፤ ዮሐ 20፡21; ሐዋ 1፡7
የተልዕኮው ማዕከል
እንግዲህ ሂዱና ... ደቀ መዛሙርት
አድርጓቸው።
ተልዕኮው ወደ ሁሉም ነው
“አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ
አለበት።”
ማር 13፡10
“ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ
ስበኩ፤”
ማር 16፡15
ተልዕኮው ወደ ሁሉም ነው
በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም
ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ
ተጽፎአል።
እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ። ”
ሉቃስ 24:47
ተልዕኮው ወደ ሁሉም ነው
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ
በሚወርድበት ጊዜ ኀይልን ትቀበላላችሁ፤
በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳና በሰማርያ ሁሉ፣ እስከ
ምድር ዳርቻ ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ።”
ሐዋ 1፡7
ተልዕኮው ወደ ሁሉም ነው
ተልዕኮው የቤ/ክን
ተቀዳሚ ተልዕኮ ነው
“እኛ ግን በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት
እንተጋለን።”
ሐዋ 6፡4
“ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም
ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ
ተጨመሩ፤ ”
ሐዋ 2፡41
” እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ በሕዝብ
ሁሉ ፊት ሞገስ ነበራቸው። ጌታም
የሚድኑትን ዕለት ዕለት በእነርሱ ላይ
ይጨምር ነበር።”
ሐዋ 2፡47
“ ነገር ግን ቃሉን ከሰሙት ብዙዎች አመኑ፥
የወንዶችም ቍጥር አምስት ሺህ ያህል
ሆነ።”
ሐዋ 4፡4
“ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን
ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤
በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው። ”
ሐዋ 4፡32
“ዕለት ዕለትም በመቅደስና በቤታቸው ስለ
ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ
ማስተማርንና መስበክን አይተዉም
ነበር።”
ሐዋ 5፡42
“ሕዝቡ ግን ያከብሩአቸው ነበር፤
የሚያምኑትም ከፊት ይልቅ ለጌታ
ይጨመሩለት ነበር፤ ወንዶችና ሴቶችም
ብዙ ነበሩ። ”
ሐዋ 5፡14
“የእግዚአብሔርም ቃል እየሰፋ ሄደ፤ የደቀ
መዛሙርቱም ቍጥር በኢየሩሳሌም እጅግ እየበዛ
ሄደ፤ ከካህናትም ብዙዎቹ ለእምነት የታዘዙ
ሆኑ።”
ሐዋ 6፡7
“የተበተኑትም በሄዱበት ሁሉ ቃሉን ሰበኩ፤ ”
ሐዋ 8፡4
“አብያተ ክርስቲያናትም በእምነት እየበረቱና
ዕለት ዕለትም በቍጥር እየጨመሩ ይሄዱ
ነበር::”
ሐዋ 16፡5
“አይሁድም አንዳንዶቹ የሰሙትን በመቀበል
ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ፤ ደግሞም
ቍጥራቸው ብዙ የሆነ እግዚአብሔርን
የሚፈሩ ግሪኮችና አያሌ ዕውቅ ሴቶች
የሰሙትን ተቀብለው ከእነርሱ ጋር ተባበሩ።”
ሐዋ 17፡4
“ይህን ማድረጉንም ሁለት ዓመት ስለ ቀጠለ፣
በእስያ አውራጃ ይኖሩ የነበሩት የአይሁድና
የግሪክ ሰዎች ሁሉ የጌታን ቃል ለመስማት ቻሉ።”
ሐዋ 19፡10
“በዚህ ጊዜ በይሁዳ፣ በገሊላና በሰማርያ
ያለችው ቤተ ክርስቲያን በሰላም መኖር
ጀመረች፤ ተጠናከረችም። ደግሞም
እግዚአብሔርን በመፍራት እየተመላለሰችና
በመንፈስ ቅዱስ እየተጽናናች በቍጥር
እየበዛች ሄደች።”
ሐዋ 9፡31
የቀረው
ተልዕኮ
8 ቢሊዮን
ህዝብ
በዓለማችን ላይ ያሉ ብሄር ብሄረሰቦች ብዛት:
17,313 (8 ቢሊዮን)
በዓለማችን ላይ ያሉ በወንጌል
ያልተደረሱ ብሄር ብሄረሰቦች ብዛት::
7,280 (42%)
በዓለማችን ላይ ያሉ በወንጌል ያልተደረሱ
ህዝብ ብዛት:
3.4 ቢሊዮን
(42%)
Source: JOSHUA PROJECT
በወንጌል
ያልተደረሱ ህዝቦች
አንድ ሰው በየሁለት
ሰከንድ
በኢትዮጵያ የሚኖሩት
ሕዝቦች በውል የሚታወቁ
86 ይደርሣሉ፡፡ እነዚህ
ሕዝቦች ውስጥ ወደ
27 -32 የሚሆኑት ወንጌል
ያልደረሳቸው ናችው።
በአለም አቀፍ ደረጃ በተደረገ ጥናት
እንደሚያመለክተው ቤተክርስቲያን አሁን
እየተጠቀመችበት ያለውን የወንጌል
ሥርጭት ዘዴ በመጠቀም ከቀጠለች
በአለም ዙሪያ ወንጌልን አሰራጭታ
ለመጨረስ 3 ምዕተ አመት ይፈጅበታል፡፡
“ተመሳሳይ ነገር
ደጋግሞ እያደረጉ
የተለየ ውጤት
መጠበቅ ዕብደት
ነው፡፡”
ስለዚህ የተለየ ውጤት ማግኘት የምንፈልግ ከሆነ አንዳንድ ነገሮች
መለወጥ አለባቸው።
“እንግዲህ ሁሉም ነገር በዚህ ሁኔታ የሚጠፋ
ከሆነ፣ እናንተ እንዴት ዐይነት ሰዎች ልትሆኑ
ይገባችኋል? አዎን፣ በቅድስናና በእውነተኛ
መንፈሳዊነት ልትኖሩ ይገባችኋል፤ ደግሞም
የእግዚአብሔርን ቀን እየተጠባበቃችሁ
መምጫውን ልታፋጥኑ ይገባል።”
2ጴጥ 3፡11-12
እንድናፋጥን
ምን እናድርግ?
ወደ ፊት ለመሄድ ወደኋላ
እንመልከት
 ወደ ጥንቷ ቤተክርስቲያን መርህ እንመለስ ።
 እነሱ ያመጡትን ውጤት እንድናመጣ ከፈለግን እነሱ
ያደረጉትን ነገር ማድረግ አለብን።
የጥንቷ ቤተክርስቲያን
1) የተልዕኮው መልዕክቷ የተሰቀለው፤የሞተው፤ ከሞት
የተነሳው ኢየሱስ ነበር
2) የተልዕኮው አቅሟ መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡
3) የተልዕኮው ስልቷ ምስክርነት ነበር
1.
138 ዓመታት
ተልዕኮው የገባው
ለተልዕኮው ሃይልን የተቀበለ
ተልዕኮውን ዋና አጀንዳው ያደረገ
ተልዕኮው የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል
የተዘጋጀ
ከበረት ውጭ ላሉትም ግድ የሚለው
ተልዕኮ ተኮር መሪ
 ለተልዕኮው ተግባር ተኮር ምላሽ ሰጪ
 ስልት ተኮር
 ከኢጎና ከሎጎ ነፃ የሆነ
 ብሩን ሳይሆን ክብሩን የተጠማ
 ተልዕኮውን ብቻውን መጨረስ እንደማይችል የተረዳ
ተልዕኮ ተኮር መሪ
“ከዚህም በኋላ አየሁ፤ እነሆ፤ በዙፋኑና በበጉ ፊት
ማንም ሊቈጥራቸው የማይችል ከሕዝብ፣ ከነገድ፣
ከወገን፣ ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሕዝብ ቆመው
ነበር፤ እነርሱም ነጭ ልብስ ለብሰው፣ የዘንባባ
ዝንጣፊ በእጃቸው ይዘው ነበር።”
ራዕይ 7፡9
የተልዕኮው ድምዳሜ
“ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና
በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ
መዛሙርት አድርጓቸው፤ 20ያዘዝኋችሁንም ሁሉ
እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም
ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”።”
ማቴ 28፡20
የተልዕኮው ተስፋ

Mais conteúdo relacionado

Destaque

How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
ThinkNow
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Kurio // The Social Media Age(ncy)
 

Destaque (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 

Missional Leader By Aychiluhm Final.pptx

  • 2.
  • 5. “መጽሐፉን ልትወስድ፣ ማኅተሞቹንም ልትፈታ ይገባሃል፤ ምክንያቱም ታርደሃል፤ በደምህም ከነገድ ሁሉ፣ ከቋንቋ ሁሉ፣ ከወገን ሁሉ፣ ከሕዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግዚአብሔር ዋጅተሃል።” ራዕይ 5፡9 የእ/ር ዘላለማዊ ሃሳብ ቦታ ተኮር ሳይሆን ህዝብ ተኮር ነው። ለምን ሚሽን?
  • 6. “ኢያሱም ሸመገለ በዕድሜም አረጀ፥ እግዚአብሔርም አለው፦ አንተ ሸመገልህ፥ በዕድሜህም አረጀህ፥ ያልተወረሰች እጅግ ብዙ ምድር ገና ቀርታለች፥ የቀረችውም ምድር ይህች ናት፥ …” ኢያሱ 13፡1-2 ለምን ሚሽን?
  • 7. ወንጌል ያልደረሳቸው ህዝቦች ኣኔና ህዝቤ ጠፍተናል ግን ማንም አልፈለገንም Used by permission ወንጌልን ማንም ሰው መጥቶ አልነገረንም ቢነግረኝ እሰማ ይሆናል ልትነግረኝ ዝግጁ ነህ? • 17 ሚሊዮን በዓመት • 46,575 በቀን • 1,940 በሰዓት • 32 በየደቂቃው • አንድ ሰው በየሁለት ሰከንድ
  • 8. “ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።” ማቴ24፡14
  • 9. “ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።” ሐዋ 20፡24
  • 10. “ከሰማይ የወረድሁት የራሴን ፈቃድ ለማድረግ ሳይሆን፣ የላከኝን የእርሱን ፈቃድ ለመፈጸም ነውና፤” ዮሐ 6፡38
  • 11. የኢየሱስ ተልዕኮ ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “ይህ ሰው ደግሞ የአብርሃም ልጅ ስለሆነ፣ ዛሬ መዳን ወደዚህ ቤት መጥቷል፤ ምክንያቱም የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።” ሉቃ 19፡9-10
  • 12. ተሻጋሪ ተልዕኮ “ኢየሱስም እንደ ገና፣ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እኔን እንደ ላከኝ፣ እኔም እናንተን እልካችኋለሁ” አላቸው።” ዮሐ 20፡21 “አንተ ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እኔም ወደ ዓለም ልኬአቸዋለሁ።” ዮሐ 17፡18
  • 13. ተልዕኮው “ከዚያም ዐሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት በገሊላ ወዳለው ኢየሱስ ወዳመለከታቸው ተራራ ሄዱ። ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ ጥቂቶች ግን ተጠራጠሩ። ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበት ቀርቦ እንዲህ አላቸው፤ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል፤ ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” ማቴ 28፡ 16-20 ማር 16፡15፤ ሉቃ 24፡45፤ ዮሐ 20፡21; ሐዋ 1፡7
  • 14. የተልዕኮው ማዕከል እንግዲህ ሂዱና ... ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው።
  • 15. ተልዕኮው ወደ ሁሉም ነው “አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ አለበት።” ማር 13፡10
  • 16. “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፤” ማር 16፡15 ተልዕኮው ወደ ሁሉም ነው
  • 17. በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል። እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ። ” ሉቃስ 24:47 ተልዕኮው ወደ ሁሉም ነው
  • 18. “ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ኀይልን ትቀበላላችሁ፤ በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳና በሰማርያ ሁሉ፣ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ።” ሐዋ 1፡7 ተልዕኮው ወደ ሁሉም ነው
  • 19. ተልዕኮው የቤ/ክን ተቀዳሚ ተልዕኮ ነው “እኛ ግን በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንተጋለን።” ሐዋ 6፡4
  • 20. “ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤ ” ሐዋ 2፡41
  • 21. ” እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ በሕዝብ ሁሉ ፊት ሞገስ ነበራቸው። ጌታም የሚድኑትን ዕለት ዕለት በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር።” ሐዋ 2፡47
  • 22. “ ነገር ግን ቃሉን ከሰሙት ብዙዎች አመኑ፥ የወንዶችም ቍጥር አምስት ሺህ ያህል ሆነ።” ሐዋ 4፡4
  • 23. “ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው። ” ሐዋ 4፡32
  • 24. “ዕለት ዕለትም በመቅደስና በቤታቸው ስለ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ማስተማርንና መስበክን አይተዉም ነበር።” ሐዋ 5፡42
  • 25. “ሕዝቡ ግን ያከብሩአቸው ነበር፤ የሚያምኑትም ከፊት ይልቅ ለጌታ ይጨመሩለት ነበር፤ ወንዶችና ሴቶችም ብዙ ነበሩ። ” ሐዋ 5፡14
  • 26. “የእግዚአብሔርም ቃል እየሰፋ ሄደ፤ የደቀ መዛሙርቱም ቍጥር በኢየሩሳሌም እጅግ እየበዛ ሄደ፤ ከካህናትም ብዙዎቹ ለእምነት የታዘዙ ሆኑ።” ሐዋ 6፡7
  • 27. “የተበተኑትም በሄዱበት ሁሉ ቃሉን ሰበኩ፤ ” ሐዋ 8፡4
  • 28. “አብያተ ክርስቲያናትም በእምነት እየበረቱና ዕለት ዕለትም በቍጥር እየጨመሩ ይሄዱ ነበር::” ሐዋ 16፡5
  • 29. “አይሁድም አንዳንዶቹ የሰሙትን በመቀበል ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ፤ ደግሞም ቍጥራቸው ብዙ የሆነ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ግሪኮችና አያሌ ዕውቅ ሴቶች የሰሙትን ተቀብለው ከእነርሱ ጋር ተባበሩ።” ሐዋ 17፡4
  • 30. “ይህን ማድረጉንም ሁለት ዓመት ስለ ቀጠለ፣ በእስያ አውራጃ ይኖሩ የነበሩት የአይሁድና የግሪክ ሰዎች ሁሉ የጌታን ቃል ለመስማት ቻሉ።” ሐዋ 19፡10
  • 31. “በዚህ ጊዜ በይሁዳ፣ በገሊላና በሰማርያ ያለችው ቤተ ክርስቲያን በሰላም መኖር ጀመረች፤ ተጠናከረችም። ደግሞም እግዚአብሔርን በመፍራት እየተመላለሰችና በመንፈስ ቅዱስ እየተጽናናች በቍጥር እየበዛች ሄደች።” ሐዋ 9፡31
  • 34. በዓለማችን ላይ ያሉ ብሄር ብሄረሰቦች ብዛት: 17,313 (8 ቢሊዮን) በዓለማችን ላይ ያሉ በወንጌል ያልተደረሱ ብሄር ብሄረሰቦች ብዛት:: 7,280 (42%) በዓለማችን ላይ ያሉ በወንጌል ያልተደረሱ ህዝብ ብዛት: 3.4 ቢሊዮን (42%) Source: JOSHUA PROJECT በወንጌል ያልተደረሱ ህዝቦች
  • 36.
  • 37. በኢትዮጵያ የሚኖሩት ሕዝቦች በውል የሚታወቁ 86 ይደርሣሉ፡፡ እነዚህ ሕዝቦች ውስጥ ወደ 27 -32 የሚሆኑት ወንጌል ያልደረሳቸው ናችው።
  • 38. በአለም አቀፍ ደረጃ በተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው ቤተክርስቲያን አሁን እየተጠቀመችበት ያለውን የወንጌል ሥርጭት ዘዴ በመጠቀም ከቀጠለች በአለም ዙሪያ ወንጌልን አሰራጭታ ለመጨረስ 3 ምዕተ አመት ይፈጅበታል፡፡
  • 39. “ተመሳሳይ ነገር ደጋግሞ እያደረጉ የተለየ ውጤት መጠበቅ ዕብደት ነው፡፡” ስለዚህ የተለየ ውጤት ማግኘት የምንፈልግ ከሆነ አንዳንድ ነገሮች መለወጥ አለባቸው።
  • 40.
  • 41.
  • 42. “እንግዲህ ሁሉም ነገር በዚህ ሁኔታ የሚጠፋ ከሆነ፣ እናንተ እንዴት ዐይነት ሰዎች ልትሆኑ ይገባችኋል? አዎን፣ በቅድስናና በእውነተኛ መንፈሳዊነት ልትኖሩ ይገባችኋል፤ ደግሞም የእግዚአብሔርን ቀን እየተጠባበቃችሁ መምጫውን ልታፋጥኑ ይገባል።” 2ጴጥ 3፡11-12
  • 44. ወደ ፊት ለመሄድ ወደኋላ እንመልከት  ወደ ጥንቷ ቤተክርስቲያን መርህ እንመለስ ።  እነሱ ያመጡትን ውጤት እንድናመጣ ከፈለግን እነሱ ያደረጉትን ነገር ማድረግ አለብን።
  • 45. የጥንቷ ቤተክርስቲያን 1) የተልዕኮው መልዕክቷ የተሰቀለው፤የሞተው፤ ከሞት የተነሳው ኢየሱስ ነበር 2) የተልዕኮው አቅሟ መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ 3) የተልዕኮው ስልቷ ምስክርነት ነበር 1.
  • 47. ተልዕኮው የገባው ለተልዕኮው ሃይልን የተቀበለ ተልዕኮውን ዋና አጀንዳው ያደረገ ተልዕኮው የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀ ከበረት ውጭ ላሉትም ግድ የሚለው ተልዕኮ ተኮር መሪ
  • 48.  ለተልዕኮው ተግባር ተኮር ምላሽ ሰጪ  ስልት ተኮር  ከኢጎና ከሎጎ ነፃ የሆነ  ብሩን ሳይሆን ክብሩን የተጠማ  ተልዕኮውን ብቻውን መጨረስ እንደማይችል የተረዳ ተልዕኮ ተኮር መሪ
  • 49.
  • 50.
  • 51. “ከዚህም በኋላ አየሁ፤ እነሆ፤ በዙፋኑና በበጉ ፊት ማንም ሊቈጥራቸው የማይችል ከሕዝብ፣ ከነገድ፣ ከወገን፣ ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሕዝብ ቆመው ነበር፤ እነርሱም ነጭ ልብስ ለብሰው፣ የዘንባባ ዝንጣፊ በእጃቸው ይዘው ነበር።” ራዕይ 7፡9 የተልዕኮው ድምዳሜ
  • 52. “ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ 20ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”።” ማቴ 28፡20 የተልዕኮው ተስፋ