SlideShare uma empresa Scribd logo
1 de 21
ትንቢተ ሆሴዕ
መንፈሳዊ ግልሙት
15-12-05 1
እ/ር በሆሴዕ ሊናገር ሲፈልግ በጓዳው ጀመረ…:
"ምድሪቱ ከእግዚአብሔር ርቃ ታላቅ ግልሙትና
ታደ ር ጋ ለ ች ና ሂ ድ ፤ ጋ ለ ሞታ ን ሴ ት ና
የግልሙትናን ልጆች ለአንተ ውሰድ አለው።
Go, take yourself a wife of
harlotry And children of
harlotry, For the land has
committed great harlotry By
departing from the Lord."
15-12-05 2
መንፈሳዊ ግልሙትና
•  ግልሙትና
•  Picture = 1,000 words.
15-12-05 3
መግቢያ
•  ብዙዎች የሆሼያን ትንቢት ይደናገሩበታል?
•  መጽሐፉ ግልሙትና ትክክልና ንፁህ ነው
አይልም።
•  ነቢዩ ጋለሞታን ማግባቱ እንደዚያ አይነት ትዳር
መስርቱ ማለት አይደለም…
•  ሆሴእ የሚናገረው ስለመንፈሳዊ ግልሙትና ነው።
SPIRITUAL ADULTERY.(1:2)
15-12-05 4
•  ጎሞር የተባለችውን ጋለሞታ አግባ ተብሎ ታዘዘ…
(1:2)
•  እንደገና በግልሙትናዋ ስትቀጥል – ሂድና ግዛት
ተባለ…(3:1-3)
•  ሆሴዕ - እንደእግዚአብሔር
•  ጎሞር እንደ እስራኤል
•  ልጆቿ የሃጢአት ፍሬዎቿ….
15-12-05 5
•  ጎሞር - 3 ልጆች ወለደች…
•  ወንዹ ልጅ – ኢዝራኤል – እ/ር ይዘራል
(ይበትናል) (1:4)
•  ሴቷ ልጅ – ሎሩሃማ – ምህረት የለም= ፍቅር
የለም,. (1:6)
•  ታናሹ ልጅ – ሎአሚ – ህዝቤ ያለሆነ= የሆሴእ
ያልሆነ (1:9)
15-12-05 6
•  የሆሴዕ ትዳርና ልጆች–እ/ርና እስራኤል– (1 – 3)
•  እ/ር ስለእስራኤል ያለው ምሬት – (4:1 – 6:3)
•  የእ/ር ቅጣት – (6:4 – 10:15)
•  የእ/ር ፍርድና ምህረት – (11 – 14)
15-12-05 7
1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ
ግልሙትና ነው።
•  IDOLATRY as SPIRITUAL ADULTERY
•  እሥራኤል የእ/ር ሙሽራ ናት - 2:16
• በዚያ ቀን ባሌ ብለሽ ትጠሪኛለሽ እንጂ
ዳግመኛ በኣሌ ብለሽ አትጠሪኝም፥ ይላል
እግዚአብሔር፤
15-12-05 8
1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ
ግልሙትና ነው።
•  እስርኤል YHWH ሙሽራ ናት
•  ቤ/ክ የክርስቶስ ሙሽራ ናት
• ኤፌ.5; ራዕ.22:17;ማቴ.25:1-13
• ለክርስቶስ ታማኝ መሆን …
15-12-05 9
1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ
ግልሙትና ነው።
•  ክርስቲያን ጣኦት አለውን?
•  የተክለ ሰውነት ጣኦት ሲሆን…
•  የቁመና ውድድር…
•  የገንዘብ ጣኦት ሲሆን…
•  እናት ልጅ ለርስት መካሰስ …
•  ከወንጀል ጀርባ ያለው የገንዘብ ጣኦት ነው
•  ሰው ለሰው ጣኦት ሲሆን…
15-12-05 10
1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ
ግልሙትና ነው።
•  የልጆች ጣኦት
– ልጆችን ከእ/ር በላይ አስበልጦ መውደድ
•  የንብረት ጣኦት
– ቤቴን ማፅዳት ስላለብኝ ቤ/ክ አልሄድም
- መኪና፣ቴክኖሎጂ…
•  የባልንጀራ ጣኦት
– ስለባልንጀራ ተብሎ እ/ርን መፍራት ሲቀር
15-12-05 11
1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ
ግልሙትና ነው።
•  የመዝናናት ጣኦት
u  Sport…
u  ተከታታይ ድራማ - soapopera,talkshoow
u ፌዝና ቧልት ማብዛት
u የሲኒማ ሱስ…
u የበጋ BBQ
15-12-05 12
1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ
ግልሙትና ነው።
•  የስራ ጣኦት
• Some are “married” to their
work.
• They make their work, their life.
15-12-05 13
1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ
መንፈሳዊ ግልሙትና ነው።
15-12-05 14
2. ወደኋላ የመንሸራተት ደረጃዎች
ቃሉን
መግፋት
የመኮብለ
ል ፈተና
(4:7-11)
ጣዖትን
ማምለክ
(4:12-19
)
15-12-05 15
2. ወደኋላ የመንሸራተት ደረጃዎች
•  መጽሐፍ ቅዱስ
ማንበብን መተው (4:6)
•  ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ
የተነሳ ጠፍቷል…
ቃሉን
መግፋት
የመኮብለል
ፈተና
(4:7-11)
ጣዖትን
ማምለክ
(4:12-19
)
15-12-05 16
2. ወደኋላ የመንሸራተት ደረጃዎች
•  የመኮብለል ፈተና (4:7-11)
ብልጥግና "…እንደ ብዛታቸው መጠን
ኃጢአት ሠሩብኝ፤ እኔም
ክብራቸውን ወደ ነውር እለውጣለሁ።
(4:7)
አልረኩም
እግዚአብሔርንም መጠበቅ ትተዋልና
ሲበሉ አይጠግቡም፥ሲያመነዝሩም
አይበዙም። (4:10)
ቃሉን
መግፋት
የመኮብለል
ፈተና
(4:7-11)
ጣዖትን
ማምለክ
(4:12-1
9)
15-12-05 17
2. ወደኋላ የመንሸራተት ደረጃዎች
•  ጣኦታትን መከተል (4:12-19)
•  የግልሙትና መንፈስ ሕዝቤን
አስቶአቸዋልና፥ እነርሱም
ከአምላካቸው ርቀው
አመንዝረዋልና በትራቸውን
ይጠይቃሉ፥ ዘንጋቸውም
ይመልስላቸዋል። (4:12)
ቃሉን
መግፋት
የመኮብለል
ፈተና
(4:7-11)
ጣዖትን
ማምለክ
(4:12-19
)
15-12-05 18
3 የእ/ር ፍቅር አይለወጥም …
" ቍ ጣ ዬ ከ እ ር ሱ ዘ ን ድ ተ መ ል ሶ አ ል ና
ዓመፃቸውን እፈውሳለሁ፥ በገዛ ፈቃዴ
እወድዳቸዋለሁ። » (14:4)
ንስሃ ያስተካክላል -
•  ኃጢአትን ሁሉ አስወግድ፥ በቸርነትም
ተቀበለን፥በወይፈንም ፋንታ የከንፈራችንን
ፍሬ እንሰጣለን። (14:2)
15-12-05 19
3 የእ/ር ፍቅር አይለወጥም …
እ/ር ያድሳል - - - (14:9)
ይህን ነገር የሚያስተውል ጠቢብ፥
የሚያውቃትም አስተዋይ ማን ነው
የእግዚአብሔር መንገድ ቅን ነው፥
ጻድቃንም ይሄዱበታል፤ ተላላፊዎች ግን
ይወድቁበታል።
15-12-05 20
1.  ሆሴዕ ለኛ ምን ይለናል?
2.  በህይወትህ ጣኦት አለ?
3.  እ/ር እየወደደህ ከጣኦት
ጋር በስውር
ተያይዘሃልን?,
ከመንፈሳዊ ግልሙትና
የጠራ ህይወት ትኖራለህ?
15-12-05 21

Mais conteúdo relacionado

Destaque (10)

7ቱ የመንፈሳዊ ብስለት መለኪያዎች -7 signs of spiritually matured christian
7ቱ የመንፈሳዊ ብስለት መለኪያዎች -7 signs of spiritually matured christian7ቱ የመንፈሳዊ ብስለት መለኪያዎች -7 signs of spiritually matured christian
7ቱ የመንፈሳዊ ብስለት መለኪያዎች -7 signs of spiritually matured christian
 
Wedasie mariam
Wedasie mariamWedasie mariam
Wedasie mariam
 
Seweruadega
SeweruadegaSeweruadega
Seweruadega
 
1 The Church That Moves Ahead 1 Thessalonians 1:1-10
1 The Church That Moves Ahead 1 Thessalonians 1:1-101 The Church That Moves Ahead 1 Thessalonians 1:1-10
1 The Church That Moves Ahead 1 Thessalonians 1:1-10
 
The greatest commandment
The greatest commandmentThe greatest commandment
The greatest commandment
 
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALEAchalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
 
Kingdom of God
Kingdom of GodKingdom of God
Kingdom of God
 
What on earth are you doing for heaven's sake
What on earth are you doing for heaven's sakeWhat on earth are you doing for heaven's sake
What on earth are you doing for heaven's sake
 
Life After Death
Life After DeathLife After Death
Life After Death
 
The season of Lent
The season of LentThe season of Lent
The season of Lent
 

ሆሴዕ Hosea

  • 2. እ/ር በሆሴዕ ሊናገር ሲፈልግ በጓዳው ጀመረ…: "ምድሪቱ ከእግዚአብሔር ርቃ ታላቅ ግልሙትና ታደ ር ጋ ለ ች ና ሂ ድ ፤ ጋ ለ ሞታ ን ሴ ት ና የግልሙትናን ልጆች ለአንተ ውሰድ አለው። Go, take yourself a wife of harlotry And children of harlotry, For the land has committed great harlotry By departing from the Lord." 15-12-05 2
  • 4. መግቢያ •  ብዙዎች የሆሼያን ትንቢት ይደናገሩበታል? •  መጽሐፉ ግልሙትና ትክክልና ንፁህ ነው አይልም። •  ነቢዩ ጋለሞታን ማግባቱ እንደዚያ አይነት ትዳር መስርቱ ማለት አይደለም… •  ሆሴእ የሚናገረው ስለመንፈሳዊ ግልሙትና ነው። SPIRITUAL ADULTERY.(1:2) 15-12-05 4
  • 5. •  ጎሞር የተባለችውን ጋለሞታ አግባ ተብሎ ታዘዘ… (1:2) •  እንደገና በግልሙትናዋ ስትቀጥል – ሂድና ግዛት ተባለ…(3:1-3) •  ሆሴዕ - እንደእግዚአብሔር •  ጎሞር እንደ እስራኤል •  ልጆቿ የሃጢአት ፍሬዎቿ…. 15-12-05 5
  • 6. •  ጎሞር - 3 ልጆች ወለደች… •  ወንዹ ልጅ – ኢዝራኤል – እ/ር ይዘራል (ይበትናል) (1:4) •  ሴቷ ልጅ – ሎሩሃማ – ምህረት የለም= ፍቅር የለም,. (1:6) •  ታናሹ ልጅ – ሎአሚ – ህዝቤ ያለሆነ= የሆሴእ ያልሆነ (1:9) 15-12-05 6
  • 7. •  የሆሴዕ ትዳርና ልጆች–እ/ርና እስራኤል– (1 – 3) •  እ/ር ስለእስራኤል ያለው ምሬት – (4:1 – 6:3) •  የእ/ር ቅጣት – (6:4 – 10:15) •  የእ/ር ፍርድና ምህረት – (11 – 14) 15-12-05 7
  • 8. 1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ ግልሙትና ነው። •  IDOLATRY as SPIRITUAL ADULTERY •  እሥራኤል የእ/ር ሙሽራ ናት - 2:16 • በዚያ ቀን ባሌ ብለሽ ትጠሪኛለሽ እንጂ ዳግመኛ በኣሌ ብለሽ አትጠሪኝም፥ ይላል እግዚአብሔር፤ 15-12-05 8
  • 9. 1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ ግልሙትና ነው። •  እስርኤል YHWH ሙሽራ ናት •  ቤ/ክ የክርስቶስ ሙሽራ ናት • ኤፌ.5; ራዕ.22:17;ማቴ.25:1-13 • ለክርስቶስ ታማኝ መሆን … 15-12-05 9
  • 10. 1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ ግልሙትና ነው። •  ክርስቲያን ጣኦት አለውን? •  የተክለ ሰውነት ጣኦት ሲሆን… •  የቁመና ውድድር… •  የገንዘብ ጣኦት ሲሆን… •  እናት ልጅ ለርስት መካሰስ … •  ከወንጀል ጀርባ ያለው የገንዘብ ጣኦት ነው •  ሰው ለሰው ጣኦት ሲሆን… 15-12-05 10
  • 11. 1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ ግልሙትና ነው። •  የልጆች ጣኦት – ልጆችን ከእ/ር በላይ አስበልጦ መውደድ •  የንብረት ጣኦት – ቤቴን ማፅዳት ስላለብኝ ቤ/ክ አልሄድም - መኪና፣ቴክኖሎጂ… •  የባልንጀራ ጣኦት – ስለባልንጀራ ተብሎ እ/ርን መፍራት ሲቀር 15-12-05 11
  • 12. 1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ ግልሙትና ነው። •  የመዝናናት ጣኦት u  Sport… u  ተከታታይ ድራማ - soapopera,talkshoow u ፌዝና ቧልት ማብዛት u የሲኒማ ሱስ… u የበጋ BBQ 15-12-05 12
  • 13. 1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ ግልሙትና ነው። •  የስራ ጣኦት • Some are “married” to their work. • They make their work, their life. 15-12-05 13
  • 14. 1 በእ/ር እይታ ጥኦት አምልኮ እንደ መንፈሳዊ ግልሙትና ነው። 15-12-05 14
  • 15. 2. ወደኋላ የመንሸራተት ደረጃዎች ቃሉን መግፋት የመኮብለ ል ፈተና (4:7-11) ጣዖትን ማምለክ (4:12-19 ) 15-12-05 15
  • 16. 2. ወደኋላ የመንሸራተት ደረጃዎች •  መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብን መተው (4:6) •  ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል… ቃሉን መግፋት የመኮብለል ፈተና (4:7-11) ጣዖትን ማምለክ (4:12-19 ) 15-12-05 16
  • 17. 2. ወደኋላ የመንሸራተት ደረጃዎች •  የመኮብለል ፈተና (4:7-11) ብልጥግና "…እንደ ብዛታቸው መጠን ኃጢአት ሠሩብኝ፤ እኔም ክብራቸውን ወደ ነውር እለውጣለሁ። (4:7) አልረኩም እግዚአብሔርንም መጠበቅ ትተዋልና ሲበሉ አይጠግቡም፥ሲያመነዝሩም አይበዙም። (4:10) ቃሉን መግፋት የመኮብለል ፈተና (4:7-11) ጣዖትን ማምለክ (4:12-1 9) 15-12-05 17
  • 18. 2. ወደኋላ የመንሸራተት ደረጃዎች •  ጣኦታትን መከተል (4:12-19) •  የግልሙትና መንፈስ ሕዝቤን አስቶአቸዋልና፥ እነርሱም ከአምላካቸው ርቀው አመንዝረዋልና በትራቸውን ይጠይቃሉ፥ ዘንጋቸውም ይመልስላቸዋል። (4:12) ቃሉን መግፋት የመኮብለል ፈተና (4:7-11) ጣዖትን ማምለክ (4:12-19 ) 15-12-05 18
  • 19. 3 የእ/ር ፍቅር አይለወጥም … " ቍ ጣ ዬ ከ እ ር ሱ ዘ ን ድ ተ መ ል ሶ አ ል ና ዓመፃቸውን እፈውሳለሁ፥ በገዛ ፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ። » (14:4) ንስሃ ያስተካክላል - •  ኃጢአትን ሁሉ አስወግድ፥ በቸርነትም ተቀበለን፥በወይፈንም ፋንታ የከንፈራችንን ፍሬ እንሰጣለን። (14:2) 15-12-05 19
  • 20. 3 የእ/ር ፍቅር አይለወጥም … እ/ር ያድሳል - - - (14:9) ይህን ነገር የሚያስተውል ጠቢብ፥ የሚያውቃትም አስተዋይ ማን ነው የእግዚአብሔር መንገድ ቅን ነው፥ ጻድቃንም ይሄዱበታል፤ ተላላፊዎች ግን ይወድቁበታል። 15-12-05 20
  • 21. 1.  ሆሴዕ ለኛ ምን ይለናል? 2.  በህይወትህ ጣኦት አለ? 3.  እ/ር እየወደደህ ከጣኦት ጋር በስውር ተያይዘሃልን?, ከመንፈሳዊ ግልሙትና የጠራ ህይወት ትኖራለህ? 15-12-05 21