SlideShare uma empresa Scribd logo
1 de 3
የፋይናንስናኦዲት ደረጃዎችን የሚያወጣና ድርጅቶችን የሚቆጣጠር ቦርድ ሊቋቋም
ነው
 የጽሑፍ መጠን
 ኢሜይል
 1 አስተያየት
шаблоны RocketTheme
Форум вебмастеров
ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን የጠበቀ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብና የኦዲት ሥርዓትን በኢትዮጵያ ለመፍጠር የሚያስችል ረቂቅ
አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ ረቂቅ አዋጁ የኦዲት ደረጃዎችን የሚያወጣና መተግበሩን የሚቆጣጠር ቦርድ እንዲመሠረት ያዛል፡፡
የድርጅቶችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ ደረጃ ወጥነት ባለውና በተደራጀ ሁኔታ እንዲቀርብ ማስቻል፣ የኢኮኖሚና የፋይናንስ
ፖሊሲ ትንተና ለማድረግ የሚረዳና ፖሊሲዎችን ለመቅረፅ የሚጠቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያገኘ የፋይናንስ
ሪፖርት ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ አንዱ ዓላማ ነው፡፡ ተዓማኒና ተቀባይነት ያለው የፋይናንስ ሪፖርት ሥርዓት በመዘርጋት
የታክስ አስተዳደሩን ማገዝ፣ እንዲሁም የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብን በኃላፊነት የሚመራና የሚቆጣጠር አካል
እንዲቋቋም ማድረግ ዋነኞቹ ዓላማዎች መሆናቸውን የረቂቅ ሕጉ ማብራሪያ ያስረዳል፡፡
በኢትዮጵያ ያሉ ድርጅቶች የፋይናንስ እንቅስቃሴ አንድ ወጥ በሆነ የሪፖርት አቀራረብ ሥርዓት እንዲመራ ለማስቻል ሪፖርት
አቅራቢ አካላት የሒሳብ ሪፖርት ሲያዘጋጁ፣ ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን በጠበቀ መንገድ መሆን እንደሚገባው፣ ኦዲት መደረግ
የሚገባቸውም በተመሳሳይ ደረጃ መሆኑን ረቂቁ ያስረዳል፡፡
ይህንን ተግባራዊ ለማድረግና በቋሚነት ሥርዓቱን ለመከታተል የማስፈጸም ኃላፊነት የሚሰጠው ‹‹የኢትዮጵያ የሒሳብ
አያያዝና ኦዲት ቦርድ›› መቋቋም እንደሚገባው በረቂቁ ተካቷል፡፡
የቦርዱ ዋነኛ ሥልጣን የድርጅቶችን የፋይናንስ አቀራረብና አዘገጃጀት፣ እንዲሁም የኦዲት ሥራዎችን በተመለከተ ደረጃዎችንና
የአፈጻጸም መመርያዎችን ማውጣትና መከበራቸውን ማረጋገጥ እንደሚሆን በረቂቅ አዋጁ ላይ ተገልጿል፡፡
ሪፖርት አቅራቢ ድርጅቶችን ‹‹የሕዝብ ጥቅም ያለባቸው ድርጅቶች›› ወይም አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች ብሎ መለየት
የሚያስችል መሥፈርት ቦርዱ እንዲያወጣ በረቂቅ አዋጁ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡
እነዚህ የሕዝብ ጥቅም ያለባቸው ሪፖርት አቅራቢ ድርጅቶችን ኦዲት መዝግቦ ፈቃድ እንዲሰጥም በረቂቁ ለቦርዱ የተሰጠ
ሥልጣን ነው፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኦዲተሮች ቦርዱ ያፀደቃቸውን፣ ማስተካከያ ወይም ማሻሻያ ያደረገባቸውን ዓለም አቀፍ የሒሳብ
ባለሙያዎች ፌዴሬሽን ወይም እሱን የሚተካ አካል ያወጣቸውን ዓለም አቀፍ የኦዲት ደረጃዎች መጠበቅ እንዲሚገባቸው
በረቂቁ ተዘርዝሯል፡፡
በንግድ ሕጉ ወይም በሌላ በማንኛውም ሕግ የተደነገገ ቢኖርም፣ ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት በቦርዱ እንደ
‹‹ፐብሊክ ኦዲተር›› እንዲሠራ ፈቃድ ካልተሰጠው በስተቀር፣ የሕዝብ ጥቅም ላለባቸው አካላት ኦዲተር ሆኖ መሾም ወይም
ማንኛውንም የኦዲት አገልግሎት መስጠት እንደማይችል በረቂቁ ተደንግጓል፡፡
ማንኛውም የኦዲት ሥራ ምስክር ወረቀት ያለው ሰው ‹‹ፐብሊክ ኦዲተር›› ሆኖ ለመሥራት ለቦርዱ ማመልከት የሚገባው
ሲሆን፣ ቦርዱ በሚወስነው የገንዘብ መጠን የሙያ መድን ዋስትና ማቅረብ የማመልከቻው አንዱ መሥፈርት ነው፡፡
ለማንኛውም የፋይናንስ ሪፖርት አቅራቢ የተመሰከረለት ኦዲተር ወይም ‹‹ፐብሊክ ኦዲተር›› በመሆን የሚሠራ ባለሙያ
በሥራው ሒደት ጉልህ ጥፋት መፈጸሙን ሲያረጋግጥ ወይም መፈጸሙን እንዲያምን የሚያደርግ ምክንያት ሲኖረው በፍጥነት
ሪፖርቱን ለሚመረምረው ተቋም ማሳወቅ እንደሚኖርበት ረቂቅ አዋጁ ያስረዳል፡፡
ጉልህ ጥፋት በመባል በረቂቁ ከተዘረዘሩት መካከል ሪፖርት አቅራቢ አካል በማስተዳደር ወይም በመቆጣጠር ሒደት ሕግን
በመተላለፍ በማንኛውም ሰው የተደረገ የማጭበርበረ ተግባር፣ የስርቆት ተግባር፣ እምነት የማጉደል ተግባር ወይም እንደ
እምነት ማጉደል የሚቆጠር ተግባር ይገኙበታል፡፡
National board to observe IFRS standards in Ethiopia
A belated proclamation that seeks to unify the nations’ finance and auditing standards into the
internationally accepted International Financial Reporting Standard
(IFRS) finally surfaced at the House of Peoples' Representatives on Tuesday. The proclamation
also bestowed the Council of Ministers with the power to establish a national body that would
observe the new standards, in addition to licensing and accredit accounting and audit firms in
country.
The National Accounting and Audit Board (NAAB) will have the mandate to regulate the
accounting and auditing companies in Ethiopia, a task previously belonging to the Office of
Auditors General, while tasked with reconciling the new financial reporting standards with the
country's unfolding realities in the future. The new standard would help the country to have a
common reporting platform in which it can outline and analyze economic and finance policies in
tandem with the international standard. Moreover, it will help the Tax Authority adapt a
transparent finance reporting system. The board will also have the power to monitor the way
financial reporting is done and approve or reject according to the new standard and the necessary
changes that it introduces to the standard. According to the preamble of the new proclamation,
which has been in the works since 2010, the board would also have the obligation to notify the
public of any necessary changes it has decided to introduce, notwithstanding comments coming
from stakeholders and all parties affecting the changes.
Most importantly, the board will have the power to monitor the accountancy and audit sector.
The proclamation details NAAB's power to certify, evaluate and set the standard for the
evaluation of accounting and audit firms in Ethiopia. Thus, auditors will have to maintain the
standards and principles that are launched by the board and any International Auditing and
Accountancy Federation affiliate body. No auditor shall be appointed to monitor the public
enterprises unless he or she is licensed by the board to be a public auditor, according to the
abstract presented to the MPs.
An auditor ought to present an application directly to the board along with an insurance proposal
endorsed by the board for the accountancy and auditing when aiming to work at enterprises
where public interest is high. The abstract also states the criminal code that sees one who finds
himself in fraud, and unaccountability in favor of those attempting to breach the legal framework
of the principles set by the board.
በሀገራችን እጅግ በኋላቀር በሆነ መንገድ በየድርጅቱ የሚሰራበትን የሂሳብ ሙያ ለማሻሻል እንዲቻል መንግስት የኢትዮጲያ
የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድን ለመቋቋም የሚያስችል አዋጅ ወጣ፡፡
ቦርድ ከመቋቋሙ በፊት ለዓመታት ከሙያ ማህበራት፣ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ከግሉ ዘርፍ ጋር ሰፊ ውይይት
ሲደረግበት ቆይቶ አሁንለ መቋቋም የሚችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን በሂደቱ የተሳተፉት በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት
ሚንስቴር የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ሪፍርም ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሳ መሐመድ ተናግረዋል፡፡
ዘልማዳዊውን አሰራር ወደ ዘመናዊየ ሂሳብ አያያዝ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚሻሽል የሚጠበቀው ይህ ቦርድ ግልፅ ዓለማዎች
እንደሚኖሩት ተነግሯል፡፡እነርሱም በሂሳብ ሪፖርት አቅራቢ አካላት የመቀርቡ የፋይናንስ እና ተያያዥነት ያላቸውን
ሪፖርቶችን አዘገጃጀትና አቀራረብ ጥራት ማስጠበቅ፣ የኦዲተሮችን እና የሂሳብ ባለሙያዎችን የሙያ ደረጃ ማስጠበቅ፣
የሂሳብ አያያዝና የኦዲት አገልግሎትን ጥራት ማስጠበቅ፣ የሂሳብ ሙያ የህዝብ ጥቅምን ማስጠበቁን ማረጋገጥ እንዲሁም
የሂሳብእና ኦዲት ባለሙያዎችን የሙያ ነፃነት ማስከበር መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
ቦርዱ ስራ ሲጀምር በስራው ላይ ያሉ ባለሙያዎችንና ድርጅቶችን መመዝገብ እንደሚጀምር ሲሆን አስፈላጊውን
ሙያዊብቃትን ላሟሉ የሂሳብ ስራ ድርጅቶችና ግለሰቦች ፈቃድ ይሰጣል ሌሎች በዘርፉ ውስጥ ያሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች
በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ አስፈላጊውን የጥራት መመዘኛ አሟልተው ፈቃድ የሚገኙበትን ዘዴ አመቻችቷል፡፡
ቦርዱ በሂሳብ ሙያ አግባብነት ያላቸው የብቃት መስፈርቶችን የሚያሟላና ቢያንስ የሦስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው
ማንኛውም ሰው እንደተመሰከረለት የሂሳብ ባለሙያ ለመመዝገብ ኢትዮጲያዊ ዜግነት ያለውን ወይም ኢትዮጲያዊ ካልሆነ
የስራፈቃድ ያለውን ወይም የስራፈቃድ ከማቅረብ በሕግ ነፃ የተደረገን ፣ በኢትዮጲያ ውስጥ ቋሚ ነዋሪ የሆነን ፣መልካም ስነ
ምግባር ያለውና እምነት በማጉደል ወይም በማጭበርበር ወንጅል በማንኛውም ሀገር ጥፋተኛ ሆኖ ያልተገኘን ፣ በቂ የሂሳብ
ሙያ ዕውቀትና ክህሎት ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የሚሰጠውን ፈተና ወይም ምዘና ያለፈንና ለቦርዱ ተገቢውን ክፍያ
የከፈለ ድርጅትና ግለሰብ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች በመጠየቅ ብቁ ሆኖ ከተገኘ እንደተመሰከረለት የሂሳብ ባለሙ
ያይመዘግባል፡፡
በተጨማሪ ምቦርዱ የተመሰከረለት ኦዲተር ሆኖ ለመመዝገብ የሚፈልግ አመልካች በቅድሚያ የተመሰከረለት የሂሳብ
ባለሙያ መሆኑን፣ ቦርዱ ባወጣው መመሪያ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟላ መሆኑን፣ ቦርዱ ባወጣው መመሪያ
መሰረት ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ትምህርት ለመውሰድ ዝግጅት ማድረጉን ፣ እንደተመሰከረለት ኦዲተር ሆኖ ለመስራት
የሚያስችል ብቃት ያለውና ቦርዱ ባወጣው መመሪያ የሚጠየቀውን ተከታታይ የሙያ መጎልበቻ ትምህርት ፈፅሞ ባመለከተ
በአንድ ዓመት ግዜ ውስጥ እንዲሁም ቦርዱ በሚወስነው ጊዜና አኳኋን መሰረት ለጥራት ማረጋገጫ ምርመራ እራሱን
ያዘጋጀ መሆኑን ሲያረጋግጥ የአመለካቹን ስምና ሌሎች መረጃዎች በመሰብሰብ እንደተመሰከረለ ትኦዲተር ይመዘግበዋል፡፡
ቦርዱ ሙያውን ለማበልፀግ የሚያስችል የማሰልጠኛ ተቋም በመክፈት ባለሙያዎች ተቀብሎ የማሰልጠን እቅድ ያለው ሲሆን
ተሰጣቸውን የሙያ ፈቃድ አላግባብ የሚጠቀሙትን ፈቃድ ማገድና መሰረዝ ኃላፊነትም አለው፡፡

Mais conteúdo relacionado

Destaque (10)

Nuevo presentación de open document
Nuevo presentación de open documentNuevo presentación de open document
Nuevo presentación de open document
 
Textual analysis
Textual analysisTextual analysis
Textual analysis
 
Boxing Day 2010 Mayflower & Capricorn Bibbys Sundance Reunion
Boxing Day 2010 Mayflower & Capricorn Bibbys Sundance ReunionBoxing Day 2010 Mayflower & Capricorn Bibbys Sundance Reunion
Boxing Day 2010 Mayflower & Capricorn Bibbys Sundance Reunion
 
Äppelhyllan på Rättviks bibliotek
Äppelhyllan på Rättviks bibliotekÄppelhyllan på Rättviks bibliotek
Äppelhyllan på Rättviks bibliotek
 
Understanding & Mapping Corporate Networks with Open Data
Understanding & Mapping Corporate Networks with Open DataUnderstanding & Mapping Corporate Networks with Open Data
Understanding & Mapping Corporate Networks with Open Data
 
Presentazione traffico comune
Presentazione traffico comunePresentazione traffico comune
Presentazione traffico comune
 
Medea inspirational images
Medea inspirational imagesMedea inspirational images
Medea inspirational images
 
Getting started
Getting startedGetting started
Getting started
 
Medea design
Medea designMedea design
Medea design
 
ملخص شامل للاستعداد للامتحان المهني
ملخص شامل للاستعداد للامتحان المهنيملخص شامل للاستعداد للامتحان المهني
ملخص شامل للاستعداد للامتحان المهني
 

Semelhante a eater of eater (8)

2011 Audit Presentation1.pptx
2011 Audit Presentation1.pptx2011 Audit Presentation1.pptx
2011 Audit Presentation1.pptx
 
____________________________________________.pptx.pdf
____________________________________________.pptx.pdf____________________________________________.pptx.pdf
____________________________________________.pptx.pdf
 
Proclimation Presentation.pptx
Proclimation Presentation.pptxProclimation Presentation.pptx
Proclimation Presentation.pptx
 
Training doc on income tax proc for Risk employees.pptx
Training doc on income tax proc for Risk  employees.pptxTraining doc on income tax proc for Risk  employees.pptx
Training doc on income tax proc for Risk employees.pptx
 
Training doc on income tax proc for Risk employees.pptx
Training doc on income tax proc for Risk  employees.pptxTraining doc on income tax proc for Risk  employees.pptx
Training doc on income tax proc for Risk employees.pptx
 
Training Doc. for risk and compliance workers.pptx
Training Doc. for risk and compliance workers.pptxTraining Doc. for risk and compliance workers.pptx
Training Doc. for risk and compliance workers.pptx
 
National Payment proclamation Draft.pdf
National Payment proclamation Draft.pdfNational Payment proclamation Draft.pdf
National Payment proclamation Draft.pdf
 
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxየቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
 

eater of eater

  • 1. የፋይናንስናኦዲት ደረጃዎችን የሚያወጣና ድርጅቶችን የሚቆጣጠር ቦርድ ሊቋቋም ነው  የጽሑፍ መጠን  ኢሜይል  1 አስተያየት шаблоны RocketTheme Форум вебмастеров ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን የጠበቀ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብና የኦዲት ሥርዓትን በኢትዮጵያ ለመፍጠር የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ ረቂቅ አዋጁ የኦዲት ደረጃዎችን የሚያወጣና መተግበሩን የሚቆጣጠር ቦርድ እንዲመሠረት ያዛል፡፡ የድርጅቶችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ ደረጃ ወጥነት ባለውና በተደራጀ ሁኔታ እንዲቀርብ ማስቻል፣ የኢኮኖሚና የፋይናንስ ፖሊሲ ትንተና ለማድረግ የሚረዳና ፖሊሲዎችን ለመቅረፅ የሚጠቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያገኘ የፋይናንስ ሪፖርት ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ አንዱ ዓላማ ነው፡፡ ተዓማኒና ተቀባይነት ያለው የፋይናንስ ሪፖርት ሥርዓት በመዘርጋት የታክስ አስተዳደሩን ማገዝ፣ እንዲሁም የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብን በኃላፊነት የሚመራና የሚቆጣጠር አካል እንዲቋቋም ማድረግ ዋነኞቹ ዓላማዎች መሆናቸውን የረቂቅ ሕጉ ማብራሪያ ያስረዳል፡፡ በኢትዮጵያ ያሉ ድርጅቶች የፋይናንስ እንቅስቃሴ አንድ ወጥ በሆነ የሪፖርት አቀራረብ ሥርዓት እንዲመራ ለማስቻል ሪፖርት አቅራቢ አካላት የሒሳብ ሪፖርት ሲያዘጋጁ፣ ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን በጠበቀ መንገድ መሆን እንደሚገባው፣ ኦዲት መደረግ የሚገባቸውም በተመሳሳይ ደረጃ መሆኑን ረቂቁ ያስረዳል፡፡ ይህንን ተግባራዊ ለማድረግና በቋሚነት ሥርዓቱን ለመከታተል የማስፈጸም ኃላፊነት የሚሰጠው ‹‹የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ›› መቋቋም እንደሚገባው በረቂቁ ተካቷል፡፡ የቦርዱ ዋነኛ ሥልጣን የድርጅቶችን የፋይናንስ አቀራረብና አዘገጃጀት፣ እንዲሁም የኦዲት ሥራዎችን በተመለከተ ደረጃዎችንና የአፈጻጸም መመርያዎችን ማውጣትና መከበራቸውን ማረጋገጥ እንደሚሆን በረቂቅ አዋጁ ላይ ተገልጿል፡፡ ሪፖርት አቅራቢ ድርጅቶችን ‹‹የሕዝብ ጥቅም ያለባቸው ድርጅቶች›› ወይም አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች ብሎ መለየት የሚያስችል መሥፈርት ቦርዱ እንዲያወጣ በረቂቅ አዋጁ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ እነዚህ የሕዝብ ጥቅም ያለባቸው ሪፖርት አቅራቢ ድርጅቶችን ኦዲት መዝግቦ ፈቃድ እንዲሰጥም በረቂቁ ለቦርዱ የተሰጠ ሥልጣን ነው፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኦዲተሮች ቦርዱ ያፀደቃቸውን፣ ማስተካከያ ወይም ማሻሻያ ያደረገባቸውን ዓለም አቀፍ የሒሳብ ባለሙያዎች ፌዴሬሽን ወይም እሱን የሚተካ አካል ያወጣቸውን ዓለም አቀፍ የኦዲት ደረጃዎች መጠበቅ እንዲሚገባቸው በረቂቁ ተዘርዝሯል፡፡ በንግድ ሕጉ ወይም በሌላ በማንኛውም ሕግ የተደነገገ ቢኖርም፣ ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት በቦርዱ እንደ ‹‹ፐብሊክ ኦዲተር›› እንዲሠራ ፈቃድ ካልተሰጠው በስተቀር፣ የሕዝብ ጥቅም ላለባቸው አካላት ኦዲተር ሆኖ መሾም ወይም ማንኛውንም የኦዲት አገልግሎት መስጠት እንደማይችል በረቂቁ ተደንግጓል፡፡ ማንኛውም የኦዲት ሥራ ምስክር ወረቀት ያለው ሰው ‹‹ፐብሊክ ኦዲተር›› ሆኖ ለመሥራት ለቦርዱ ማመልከት የሚገባው ሲሆን፣ ቦርዱ በሚወስነው የገንዘብ መጠን የሙያ መድን ዋስትና ማቅረብ የማመልከቻው አንዱ መሥፈርት ነው፡፡
  • 2. ለማንኛውም የፋይናንስ ሪፖርት አቅራቢ የተመሰከረለት ኦዲተር ወይም ‹‹ፐብሊክ ኦዲተር›› በመሆን የሚሠራ ባለሙያ በሥራው ሒደት ጉልህ ጥፋት መፈጸሙን ሲያረጋግጥ ወይም መፈጸሙን እንዲያምን የሚያደርግ ምክንያት ሲኖረው በፍጥነት ሪፖርቱን ለሚመረምረው ተቋም ማሳወቅ እንደሚኖርበት ረቂቅ አዋጁ ያስረዳል፡፡ ጉልህ ጥፋት በመባል በረቂቁ ከተዘረዘሩት መካከል ሪፖርት አቅራቢ አካል በማስተዳደር ወይም በመቆጣጠር ሒደት ሕግን በመተላለፍ በማንኛውም ሰው የተደረገ የማጭበርበረ ተግባር፣ የስርቆት ተግባር፣ እምነት የማጉደል ተግባር ወይም እንደ እምነት ማጉደል የሚቆጠር ተግባር ይገኙበታል፡፡ National board to observe IFRS standards in Ethiopia A belated proclamation that seeks to unify the nations’ finance and auditing standards into the internationally accepted International Financial Reporting Standard (IFRS) finally surfaced at the House of Peoples' Representatives on Tuesday. The proclamation also bestowed the Council of Ministers with the power to establish a national body that would observe the new standards, in addition to licensing and accredit accounting and audit firms in country. The National Accounting and Audit Board (NAAB) will have the mandate to regulate the accounting and auditing companies in Ethiopia, a task previously belonging to the Office of Auditors General, while tasked with reconciling the new financial reporting standards with the country's unfolding realities in the future. The new standard would help the country to have a common reporting platform in which it can outline and analyze economic and finance policies in tandem with the international standard. Moreover, it will help the Tax Authority adapt a transparent finance reporting system. The board will also have the power to monitor the way financial reporting is done and approve or reject according to the new standard and the necessary changes that it introduces to the standard. According to the preamble of the new proclamation, which has been in the works since 2010, the board would also have the obligation to notify the public of any necessary changes it has decided to introduce, notwithstanding comments coming from stakeholders and all parties affecting the changes. Most importantly, the board will have the power to monitor the accountancy and audit sector. The proclamation details NAAB's power to certify, evaluate and set the standard for the evaluation of accounting and audit firms in Ethiopia. Thus, auditors will have to maintain the standards and principles that are launched by the board and any International Auditing and Accountancy Federation affiliate body. No auditor shall be appointed to monitor the public enterprises unless he or she is licensed by the board to be a public auditor, according to the abstract presented to the MPs. An auditor ought to present an application directly to the board along with an insurance proposal endorsed by the board for the accountancy and auditing when aiming to work at enterprises where public interest is high. The abstract also states the criminal code that sees one who finds himself in fraud, and unaccountability in favor of those attempting to breach the legal framework of the principles set by the board.
  • 3. በሀገራችን እጅግ በኋላቀር በሆነ መንገድ በየድርጅቱ የሚሰራበትን የሂሳብ ሙያ ለማሻሻል እንዲቻል መንግስት የኢትዮጲያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድን ለመቋቋም የሚያስችል አዋጅ ወጣ፡፡ ቦርድ ከመቋቋሙ በፊት ለዓመታት ከሙያ ማህበራት፣ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ከግሉ ዘርፍ ጋር ሰፊ ውይይት ሲደረግበት ቆይቶ አሁንለ መቋቋም የሚችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን በሂደቱ የተሳተፉት በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ሪፍርም ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሳ መሐመድ ተናግረዋል፡፡ ዘልማዳዊውን አሰራር ወደ ዘመናዊየ ሂሳብ አያያዝ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚሻሽል የሚጠበቀው ይህ ቦርድ ግልፅ ዓለማዎች እንደሚኖሩት ተነግሯል፡፡እነርሱም በሂሳብ ሪፖርት አቅራቢ አካላት የመቀርቡ የፋይናንስ እና ተያያዥነት ያላቸውን ሪፖርቶችን አዘገጃጀትና አቀራረብ ጥራት ማስጠበቅ፣ የኦዲተሮችን እና የሂሳብ ባለሙያዎችን የሙያ ደረጃ ማስጠበቅ፣ የሂሳብ አያያዝና የኦዲት አገልግሎትን ጥራት ማስጠበቅ፣ የሂሳብ ሙያ የህዝብ ጥቅምን ማስጠበቁን ማረጋገጥ እንዲሁም የሂሳብእና ኦዲት ባለሙያዎችን የሙያ ነፃነት ማስከበር መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ቦርዱ ስራ ሲጀምር በስራው ላይ ያሉ ባለሙያዎችንና ድርጅቶችን መመዝገብ እንደሚጀምር ሲሆን አስፈላጊውን ሙያዊብቃትን ላሟሉ የሂሳብ ስራ ድርጅቶችና ግለሰቦች ፈቃድ ይሰጣል ሌሎች በዘርፉ ውስጥ ያሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ አስፈላጊውን የጥራት መመዘኛ አሟልተው ፈቃድ የሚገኙበትን ዘዴ አመቻችቷል፡፡ ቦርዱ በሂሳብ ሙያ አግባብነት ያላቸው የብቃት መስፈርቶችን የሚያሟላና ቢያንስ የሦስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው ማንኛውም ሰው እንደተመሰከረለት የሂሳብ ባለሙያ ለመመዝገብ ኢትዮጲያዊ ዜግነት ያለውን ወይም ኢትዮጲያዊ ካልሆነ የስራፈቃድ ያለውን ወይም የስራፈቃድ ከማቅረብ በሕግ ነፃ የተደረገን ፣ በኢትዮጲያ ውስጥ ቋሚ ነዋሪ የሆነን ፣መልካም ስነ ምግባር ያለውና እምነት በማጉደል ወይም በማጭበርበር ወንጅል በማንኛውም ሀገር ጥፋተኛ ሆኖ ያልተገኘን ፣ በቂ የሂሳብ ሙያ ዕውቀትና ክህሎት ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የሚሰጠውን ፈተና ወይም ምዘና ያለፈንና ለቦርዱ ተገቢውን ክፍያ የከፈለ ድርጅትና ግለሰብ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች በመጠየቅ ብቁ ሆኖ ከተገኘ እንደተመሰከረለት የሂሳብ ባለሙ ያይመዘግባል፡፡ በተጨማሪ ምቦርዱ የተመሰከረለት ኦዲተር ሆኖ ለመመዝገብ የሚፈልግ አመልካች በቅድሚያ የተመሰከረለት የሂሳብ ባለሙያ መሆኑን፣ ቦርዱ ባወጣው መመሪያ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟላ መሆኑን፣ ቦርዱ ባወጣው መመሪያ መሰረት ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ትምህርት ለመውሰድ ዝግጅት ማድረጉን ፣ እንደተመሰከረለት ኦዲተር ሆኖ ለመስራት የሚያስችል ብቃት ያለውና ቦርዱ ባወጣው መመሪያ የሚጠየቀውን ተከታታይ የሙያ መጎልበቻ ትምህርት ፈፅሞ ባመለከተ በአንድ ዓመት ግዜ ውስጥ እንዲሁም ቦርዱ በሚወስነው ጊዜና አኳኋን መሰረት ለጥራት ማረጋገጫ ምርመራ እራሱን ያዘጋጀ መሆኑን ሲያረጋግጥ የአመለካቹን ስምና ሌሎች መረጃዎች በመሰብሰብ እንደተመሰከረለ ትኦዲተር ይመዘግበዋል፡፡ ቦርዱ ሙያውን ለማበልፀግ የሚያስችል የማሰልጠኛ ተቋም በመክፈት ባለሙያዎች ተቀብሎ የማሰልጠን እቅድ ያለው ሲሆን ተሰጣቸውን የሙያ ፈቃድ አላግባብ የሚጠቀሙትን ፈቃድ ማገድና መሰረዝ ኃላፊነትም አለው፡፡