Anúncio
Anúncio

Mais conteúdo relacionado

Anúncio

CMC.pptx

  1. ግራንድ ኮሌጅ የ2015 ዓ/ም የሦስተኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ የካቲት 2015 ሀዋሳ፣ ኢትዮጵያ
  2. የሚከናወኑ ተግባራት • የሚከናወኑ ተግባራት በሁለትት ዋና ዋና ከፍሎች የተከፈሉ ናቸው፡፡ እነሱም –የትምህርት ስራ –አስተዳደርና ፋይናንስ
  3. 1. የትምህርት ስራ • በእዚህ ዋና ክፍል ውስጥ ሦስት ንዑሳን ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ እነሱም፡- – መማር ማስተማር – ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት – ጥራትና ቁጥጥር
  4. 1. መማር ማስተማር • በመማር ማስተማር ንዑስ ተግባር ውስጥ 12 ተግባራት ይኖራሉ፣ እነዚህ ተግባራት የራሳቸው አስፈጻሚ አካልና የተያዘላቸው በጀት አለ፡፡ እነዚህ 12 ተግባራት የሚከተሉት ናቸው፡፡ – በሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡ ትምህርቶችን መለየትና መደልደል ትምህርት ማስጀመር፣ – የተማሪ ውጤት ጊዜውን ጠብቆ እንዲገባ ማስቻልና ውጤት ተጠናቅሮ ለተማሪዎች እንዲደርስ ማድረግ፣ – መረጃዎችን በተገቢው መንገድ መሰነድ፣ – የውጤት ችግር ያለባቸውን ተማሪዎች በመለየትና መፍትሔ እንዲሰጠው ማስቻል፣ – በተለያዩ ምክንያቶች እስከዛሬ ድረስ ትምህርታቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን መለየትና እንዲጨርሱ ማድረግ፣ – የዳግም ፈተና፣ የሚሰጥበትን ሁኔታ ማመቻቸት፣ – በአካባቢያችን ከሚገኙ አቻ ተቋማት ጋር ግንኙነት መፍጠር፣ – መደበኛ እና የሩብ ዓመት ስብሰባዎችን ማድረግ፣ – ቢሮዎችን ማዘጋጀትና የሚያስፈልጋቸውን ነገር ማሟላት፣ – በተለያዩ ዘርፎች የአጫጭር ስልጣና መርሃ-ግብሮችን ማስጀምር፣ – የተማሪዎች ኦርጅናል ዶክመንት ማሳተም፣ – የፕሮፖዛል ድፌንስ በአግባቡ እንዲከናወን ማድረግ ፣
  5. 2. ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት • በምርምርና ማህበረሰብ ንዕስ ተግባር ውስጥ የሚከተሉት አምስት ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ እነሱም የሚከተሉት ናቸው፡፡ • በተለያዩ ርዕሶች ላይ ጥናት ማድረግ፣ • የተመራቂ ተማሪዎች የምርምር ስራ ደረጃውን የጠበቃ እንዲሆን ማስቻል፣ • ችግር ፈቺ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን ማከናወን፣ • ለተለያዩ ተቋማት ስልጠና መስጠጥ፣ • ሦስተኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ሸንጎ ማድረግ፣
  6. 3. ጥራትና ቁጥጥር ጥራትና ቁጥጥር ንዑስ ተግባር ውስጥ 12 ተግባራት ይኖራሉ፣ እነዚህ ተግባራት የራሳቸው አስፈጻሚ አካልና የተያዘላቸው በጀት አለ፡፡ እነዚህ 12 ተግባራት የሚከተሉት ናቸው፡፡ • የአካዳሚክ ካላንደሩን አፈጻጸም መገምገም፣ • የሚሰጡ ትምህርቶችን ተገቢነት ማረጋገጥ፣ • የሚሰጡ ትምህርቶች ወቅታቸውን ጠብቀው መሰጠታቸውን ማረጋገጥ፣ • የመምህራን ዝግጅት ምን እንደሚመስል መገምገምና መመዘን፣ • የትምህርት የጊዜ ሰሌዳው አፈጻጸሙ ምን እንደሚመስል መገምገምና ችግር ካለ ማስተካከያ ማድረግ፣ • በተለያዩ ስብሰባዎች የሚተላለፉ ውሳኔዎችን አፈጻጸም መከታተል፣ • በየትምህርት ሰዓቱ መጀመሪያና መጨረሻ ከተማሪዎች ጋር ውይይት ማድረግ፣ • ከተማሪዎች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ መስጠት፣ መታረም መስተካከል ያለበት ነገር ሲገኝ ማረምና ማስተካከል፣ • ተማሪዎች የሚሰሯቸውን አሳይመንቶችና ፕሮጀክቶች ወቅታቸውን ጠብቀው መፈጸማቸውን ማረጋገጥ፣ • የፈተና ኮሚቴ ማዋቀር፣ • የሚሰጡ ፈተናዎች በሙሉ ተገቢነታቸወን ማረጋገጥ፣ • የመምህራን ምዘናና ግምገማ ማከናውንና ውጤቱን በወቅቱ ማሳወቅ፣
  7. 2. አስተዳደርና ፋይናንስ • በእዚህ ዋና ክፍል ውስጥ አራት ንዑሳን ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ እነሱም፡- – ገቢ ማሰባሰብ – ግዥ መፈጸም – የተለያዩ ክፍያዎችን መክፈል – ለተሰሩ ስራዎች ሪፖርት ማቅረብ
  8. 1. ገቢ ማሰባሰብ • ይህ ክፍል ስድስት ንዑሳን ተግባራትን የያዘ ነው፡፡ እነሱም • ክፍያ ያለባቸው ተማሪዎችን መለየት • አዲስ የገቡ ተማሪዎች በሙሉ ያለባቸወን የመጀመሪያ ሴሚስተር ክፍያ እንዲከፍሉ ማድረግ • ነባር ተማሪዎች ያለባቸውን ቀሪ የትምህርት ክፍያ እንዲከፍሉ ማድርግ • የጥናትና ምርምር ስራ ግማሽ ክፍያ እንዲከፈል ማድረግ • ከዳግም ፈተና ገቢ መሰብሰብ • ከሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ ገቢ መሰብሰብ ናቸው፡፡
  9. 2. ግዥ መፈጸም • የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ • የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
  10. 3. የተለያዩ ክፍያዎች • የአስተዳደር ሰራተኞች ደመወዝ • የመምህራን ደመወዝ • የስልክና ኢንተርኤት አገልግሎት ክፍያ • ውሎ አበል • ትራንስፖርት • የጉልበት ሰራተኛ • የፈታኞች ክፍያ • የኳሊቲ አሹራንስና ዋና ስራ አስኪያጅ
  11. 4. ለተሰሩ ስራዎች ሪፖርት ማቅረብ • የገቢ አሰባሰብ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ሪፖርት ማቅረብ • በየወሩ የሚወጡ ወጪዎች በተያዘላቸው ዕቅድ መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ ግብረ-መልስ ማቅረብ
  12. ክፍል ሁለት የሚከናወኑ ተግባራትና የተያዘላቸው በጀት • መደበኛ እና የሩብ ዓመት ስብሰባዎችን ማድረግ – በሩብ ዓመቱ 5 ጊዜ ስብሰባዎች ይደረጋሉ ለእያንዳንዳቸው 400 ብር የሻይ ቡና ወጪ ተይዟ፡፡ በመሆኑም 400*5=2000 – በተለያዩ ዘርፎች የአጫጭር ስልጣና መርሃ-ግብሮችን ማስጀምር፡፡ 1*2500=2500 ለማስታወቂያና ለትራንስፖርት – የተማሪዎች ኦርጅናል ዶክመንት ማሳተም 419*150 = 62850 – ለፕሮፖዛል ድፌንስ መርሃ ግብር ሻይ ቡና በጥቅል 5000 – በአካባቢያችን ከሚገኙ አቻ ተቋማት ጋር ግንኙነት መፍጠር (የልምድ ልውውጥ) 2*10000 = 20000 • ድምር 92350
  13. የቀጠለ … • በተለያዩ ርዕሶች ላይ ጥናት ማድረግ 4*25000=10000 • ችግር ፈቺ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን ማከናወን 1*20000= 20000 • ለተለያዩ ተቋማት ስልጠና መስጠጥ (የሒሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በአመራር ወዘተ) 2*10000= 20000 • ሦስተኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ሸንጎ ማድረግ 1*70000= 70000 • የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ 35300 • የጽዳት ዕቃዎች ግዥ 8000 • ድምር 278300
  14. የተለያዩ ክፍያዎች • የአስተዳደር ሰራተኝች ደመወዝ 3* 46998.40= 140995.20 • የስልክና ኢንተርኤት አገልግሎት ክፍያ 3* 3650 = 10950 • የመምህራን ደመወዝ 13*4*4*4*375 = 312000 • ውሎ አበል = 40000 • ትራንስፖርት = 3000 • የጉልበት ሰራተኛ = 2000 • የፈታኞች ክፍያ 24*200 = 4800 • የኳሊቲ አሹራንስና ዋና ስራ አስኪያጅ 3*26000 = 78000 • የቤት ከራይ = 252450 – ድምር = 844195.20
  15. ገቢ ማሰባሰብ • አዲስ የገቡ ተማሪዎች በሙሉ ያለባቸወን የመጀመሪያ ሴሚስተር ክፍያ እንዲከፍሉ ማድረግ = 439312. 50 (ቀሪ ክፍያ) • የጥናትና ምርምር ስራ ግማሽ ክፍያ እንዲከፈል ማድረግ 199*5000= 995000 • ከዳግም ፈተና የሚሰበሰብ 20*1000 = 20000 • የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ 169*300= 50700 • የሁለተኛ ሴሚስተር ክፍያን ማሰባሰብ 169*6.5750= 823875 • ከኦሪጅናል የትምህርት ማስረጃ የሚሰበሰብ 419*750 = 314250 • ድምር 2203825 •
  16. ማጠቃለያ • በሩብ ዓመቱ ይሰበሰባል ተብሎ በእቅድ የተያዘ ብር 2643137.50 (ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ አርባ ሦስት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ብር 50%) • የሩብ ዓመቱ ጠቅላላ ወጪ ብር 1214845 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ አስራ አራት ሺህ ስምንት መቶ አርባ አምስት ብር) • መጠባበቂያ ብር 50000 (ሀምሳ ሺህ ብር) • ከወጪ ቀሪ ይገኛል ተብሎ የተያዘ ብር 1378292.50 (አንድ ሚሊዮን ሦስት መቶ ሰባ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና ሁለት ብር 50%) ይሆናል፡፡
  17. የቀጠለ… አመሰግናለሁ!!
Anúncio