SlideShare uma empresa Scribd logo
1 de 12
በከተሞች የምግብ ዋስትና
ፕሮግራም
ጊዜአዊ የህጻናት
ማቆያ መመሪያ
ታህሳስ 10/ 2011
ይዘት
1. መግቢያ
2. የትግበራ ፍቺ
3. ተጠቃሚዎች
4. ማቆያውን ለማዘጋጀት ግምት ውስጥ ሊገቡ የሚገቡ ጉዳዮች
5. የህጻናት ተንከባካቢዎች
6. ደህንነት
7. ክትትልና ግምገማ
መግቢያ
 የከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራም የሴቶችን ተሳታፊነትና
ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ሂደት ላይ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ
እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡
 ይህም በተለያዩ ጥናቶችና ሪፖርቶች 68% የሚሆኑት የከተሞች
የምግብ ዋስትና ተጠቃሚዎች ሴቶች እንደሆኑ ሲያመላክቱ
ከነዚህም ውስጥ 49% የሚሆኑት 5 አመትና ከአምስት አመት
በታች የሆኑ ህጻናትን የመንከባከብ ሀላፊነት እንዳለባቸው
በጥናትና በሪፖርት ተመላክቷል፡፡
 በዚህም ምክንያት ህጻናትን የመንከባከብ ሀላፊነት ያለባቸው
ተጠቃሚዎች በአካባቢ ልማት ስራ ላይ በሚሰማሩበት የስራ
ሰአት የልጆቻቸው ደህንነት በተጠበቀ ሁኔታ ልጆቻቸው
የሚቆዩበት አማራጭ መፈጠር እንዳለበት ከከተሞች
ከሚመጡ መረጃዎች ለመረዳት ተችሏል፡፡
 በመሆኑም የህጻናትን ደህንነት ለማስጠበቅ የአካባቢ ልማት
በሚከናወንበት አካባቢ የህጻናት ጊዜአዊ ማቆያ ማዘጋጀት
እንደ አማራጭ መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡
2. የትግበራ ፍቺ
2.1 የህጻናት ማቆያ
የህጻናት ማቆያ ማለት፡- ዕድሜያቸው ለኬጂ (ቅድም
መደበኛ) ትምህርት ያልደረሱ (ከ 4 ዓመት በታች የሆኑ)
ህጻናት ልጆች ለማዋል፣ ለመጠበቅ፣ ለመንከባከብ
እንዲሁም በጨዋታና በዝማሬ የተለያዩ ነገሮችን
ለማስተማር የሚቋቋም ማዕከል ነው፡፡
3. ተጠቃሚዎች
 በሚቋቋመው የህጻናት ማቆያ ማእከል ውስጥ
የሚጠቀሙት በወረዳው ውስጥ ያሉ የምግብ ዋስትና
ተጠቃሚዎች ናቸው
4. ማቆያውን ለማዘጋጀት ግምት ውስጥ ሊገቡ የሚገቡ ጉዳዮች
o የአካባቢ ልማት በሚከናወንበት አካባቢ እድሜአቸው ከ6 አመት በታች የሆኑና
የህጻናቱ ቁጥር በአንድ አካባቢ ከ3 በላይ ከሆነ ጊዜአዊ ማቆያውን ማዘጋጀት
አስፈላጊ ይሆናል፡፡
 የህጻናቱን ደህንነት የማይጎዳ ከሆና ከቤት ወይንም ከቤት አካባቢ ሊንከባከባቸው
የሚችል ሰው ካለ ህጻናቱ ከቤት አካባቢ እንዲቆዩ ይበረታታል፡፡
 እናቶች በቅርበት ህጻናቱን መደገፍ እንዲችሉ (ጡት ማጥባት ወይንም መመገብ)
የአካባቢ ልማት ከሚከናወኑበት ቅርበት ሆኖ በቀላሉ ሊንቀሳቀስ የሚችል ሆኖ
አስቀድሞ የተዘጋጁ የህጻናት ማቆያዎች፣ ወረዳ/ቀበሌ ጽ/ቤቶች፣ ወጣት
መአከላትን እንደ አማራጭ መጠቀም፡፡
 ከፀሀይ ከዝናብ እንዲሁም ከሌሎች አደጋ አምጪ ሁኔታዎች ሊጠብቅ የሚችል
መጠለያ ያለው
5. የህጻናት ተንከባካቢዎች
 ህጻናትን ለመንከባከብ አቅምና ፍላጎት ያላቸው ሆነው የአካባቢ
ልማት ስራ እየሰሩ ያሉ ሆነው የአካባቢ ልማት ስራ
ምትክ/እንደሰሩ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ይህም ጊዜአዊ ማቆያው
በጊዜአዊ የህጻናት ተንከባካቢ እንዲደራጅ ያደርገዋል፡፡
 በአንድ ጊዜአዊ የህጻናት ማቆያ ቢያንስ 2 ተንከባካቢዎች
ሊመደቡ ይገባል፡፡ አንድ ተንከባካቢ ከ5 ህጻን በላይ
እንድንከባከብ መደረግ የለበትም፡፡
 ተንከባካቢዎች አልኮልና ሌሎች አደንዛዥ እጾችን እየተጠቀሙም
ሆነ ተጠቅመው ወደ ጊዜአዊ እንክብካቤ መአከሉ ሊመጡ
አይገባም፡፡
 ድጋፍና እንክብካቤውም በአካባቢ ልማት ስራዎች አስተባባሪ፣
6. ደህንነት
 ለህጻናቱ ጤና ሲባል የጤና እክል በተለይም ተላላፊ የሆኑና
እንደ ተቅማጥና ተውከት የመሳሰሉ ያለባቸው ህጻናትና
ተንከባካቢዎች ወደ ማዕከሉ እንዲገቡ መፈቀድ የለበትም
 የልጆችን ጤንነትና ደህንነት ላይ አደጋ ለሚያስከትሉ ነገሮች
የራቀ
 ከደረቅ እና ከፍሳሽ ቆሻሻ መሰብሰቢያና መጣያ፣ ከኬሚካል
ወይም መርዝ ከሚከማችበት እና አካባቢው ከሚረብሽ
ድምጽና አየር የሚበክል ጭስና አቧራ (ከጋራዥ፣ ወፍጮ
ቤትና ከመሳሰሉት ተቋማት) ቢያንስ 100 ሜትርና ከዛ በላይ
 ማዕከሉ የሚቋቋምበት ቦታ ረግረጋማ እንዲሁም ለጎርፍና ናዳ
ተጋላጭ መሆን የራቀ፡፡
 የአካባቢውን ተጨባጭ ሁኔታ ማለትም የአየር ንብረት፣
የማዕከላቱን የማዘጋጃ ቦታና ቁሳቁስ ያገናዘበና በቀላሉ ለማፅዳት
የሚያመች
 የህጻናቱን እንቅስቃሴ የማይገድብ እና ያለምንም ችግር ማየት
የሚያስችል
 መሰረታዊ ነገሮች ማለትም ተንከባካቢ/ጠባቂ ከአካባቢ ልማት
ተጠቃሚዎች ሊሆን ይችላል ጊዜአዊ ማረፊያ/መተኛ ያለው
 መጫወቻ እቃዎች በህጻናቱ ላይ አደጋ በማያስከትሉ ቁሶች
(ፕላስቲክ፣ ካርቶን) የተሰሩ ወይም Baby proofed
7. ክትትልና ግምገማ
 የከተሞች የስርዓተ ጾታ ተወካይ / የማህበራዊ ሰራተኞች/
በየከተሞቹ ያለውን የህጻናት ማቆያ ማእከል ትግበራ
ይከታተላሉ
 ለከተማው የምግብ ዋስትና ጽ/ቤት ሪፖርት ያደርጋሉ
 የህጻናት ማቆያ ማእከል ትግበራን አስመልክቶ ከተሞች
በየሩብ ዓመቱ ሪፖርት ያደርጋሉ
 የፌደራል የምግበ ዋሰትና ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች
ለግምገማ በሚወጡበት ጊዜ የህጻናት ማቆያ ምእከሉን
አስመለክቶ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋሉ፣ የክትትል ሪፖርት
አመሰግናለሁ!!

Mais conteúdo relacionado

Destaque

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Destaque (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
child acre guide line.pptx

  • 1. በከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ጊዜአዊ የህጻናት ማቆያ መመሪያ ታህሳስ 10/ 2011
  • 2. ይዘት 1. መግቢያ 2. የትግበራ ፍቺ 3. ተጠቃሚዎች 4. ማቆያውን ለማዘጋጀት ግምት ውስጥ ሊገቡ የሚገቡ ጉዳዮች 5. የህጻናት ተንከባካቢዎች 6. ደህንነት 7. ክትትልና ግምገማ
  • 3. መግቢያ  የከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራም የሴቶችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ሂደት ላይ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡  ይህም በተለያዩ ጥናቶችና ሪፖርቶች 68% የሚሆኑት የከተሞች የምግብ ዋስትና ተጠቃሚዎች ሴቶች እንደሆኑ ሲያመላክቱ ከነዚህም ውስጥ 49% የሚሆኑት 5 አመትና ከአምስት አመት በታች የሆኑ ህጻናትን የመንከባከብ ሀላፊነት እንዳለባቸው በጥናትና በሪፖርት ተመላክቷል፡፡
  • 4.  በዚህም ምክንያት ህጻናትን የመንከባከብ ሀላፊነት ያለባቸው ተጠቃሚዎች በአካባቢ ልማት ስራ ላይ በሚሰማሩበት የስራ ሰአት የልጆቻቸው ደህንነት በተጠበቀ ሁኔታ ልጆቻቸው የሚቆዩበት አማራጭ መፈጠር እንዳለበት ከከተሞች ከሚመጡ መረጃዎች ለመረዳት ተችሏል፡፡  በመሆኑም የህጻናትን ደህንነት ለማስጠበቅ የአካባቢ ልማት በሚከናወንበት አካባቢ የህጻናት ጊዜአዊ ማቆያ ማዘጋጀት እንደ አማራጭ መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡
  • 5. 2. የትግበራ ፍቺ 2.1 የህጻናት ማቆያ የህጻናት ማቆያ ማለት፡- ዕድሜያቸው ለኬጂ (ቅድም መደበኛ) ትምህርት ያልደረሱ (ከ 4 ዓመት በታች የሆኑ) ህጻናት ልጆች ለማዋል፣ ለመጠበቅ፣ ለመንከባከብ እንዲሁም በጨዋታና በዝማሬ የተለያዩ ነገሮችን ለማስተማር የሚቋቋም ማዕከል ነው፡፡
  • 6. 3. ተጠቃሚዎች  በሚቋቋመው የህጻናት ማቆያ ማእከል ውስጥ የሚጠቀሙት በወረዳው ውስጥ ያሉ የምግብ ዋስትና ተጠቃሚዎች ናቸው
  • 7. 4. ማቆያውን ለማዘጋጀት ግምት ውስጥ ሊገቡ የሚገቡ ጉዳዮች o የአካባቢ ልማት በሚከናወንበት አካባቢ እድሜአቸው ከ6 አመት በታች የሆኑና የህጻናቱ ቁጥር በአንድ አካባቢ ከ3 በላይ ከሆነ ጊዜአዊ ማቆያውን ማዘጋጀት አስፈላጊ ይሆናል፡፡  የህጻናቱን ደህንነት የማይጎዳ ከሆና ከቤት ወይንም ከቤት አካባቢ ሊንከባከባቸው የሚችል ሰው ካለ ህጻናቱ ከቤት አካባቢ እንዲቆዩ ይበረታታል፡፡  እናቶች በቅርበት ህጻናቱን መደገፍ እንዲችሉ (ጡት ማጥባት ወይንም መመገብ) የአካባቢ ልማት ከሚከናወኑበት ቅርበት ሆኖ በቀላሉ ሊንቀሳቀስ የሚችል ሆኖ አስቀድሞ የተዘጋጁ የህጻናት ማቆያዎች፣ ወረዳ/ቀበሌ ጽ/ቤቶች፣ ወጣት መአከላትን እንደ አማራጭ መጠቀም፡፡  ከፀሀይ ከዝናብ እንዲሁም ከሌሎች አደጋ አምጪ ሁኔታዎች ሊጠብቅ የሚችል መጠለያ ያለው
  • 8. 5. የህጻናት ተንከባካቢዎች  ህጻናትን ለመንከባከብ አቅምና ፍላጎት ያላቸው ሆነው የአካባቢ ልማት ስራ እየሰሩ ያሉ ሆነው የአካባቢ ልማት ስራ ምትክ/እንደሰሩ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ይህም ጊዜአዊ ማቆያው በጊዜአዊ የህጻናት ተንከባካቢ እንዲደራጅ ያደርገዋል፡፡  በአንድ ጊዜአዊ የህጻናት ማቆያ ቢያንስ 2 ተንከባካቢዎች ሊመደቡ ይገባል፡፡ አንድ ተንከባካቢ ከ5 ህጻን በላይ እንድንከባከብ መደረግ የለበትም፡፡  ተንከባካቢዎች አልኮልና ሌሎች አደንዛዥ እጾችን እየተጠቀሙም ሆነ ተጠቅመው ወደ ጊዜአዊ እንክብካቤ መአከሉ ሊመጡ አይገባም፡፡  ድጋፍና እንክብካቤውም በአካባቢ ልማት ስራዎች አስተባባሪ፣
  • 9. 6. ደህንነት  ለህጻናቱ ጤና ሲባል የጤና እክል በተለይም ተላላፊ የሆኑና እንደ ተቅማጥና ተውከት የመሳሰሉ ያለባቸው ህጻናትና ተንከባካቢዎች ወደ ማዕከሉ እንዲገቡ መፈቀድ የለበትም  የልጆችን ጤንነትና ደህንነት ላይ አደጋ ለሚያስከትሉ ነገሮች የራቀ  ከደረቅ እና ከፍሳሽ ቆሻሻ መሰብሰቢያና መጣያ፣ ከኬሚካል ወይም መርዝ ከሚከማችበት እና አካባቢው ከሚረብሽ ድምጽና አየር የሚበክል ጭስና አቧራ (ከጋራዥ፣ ወፍጮ ቤትና ከመሳሰሉት ተቋማት) ቢያንስ 100 ሜትርና ከዛ በላይ
  • 10.  ማዕከሉ የሚቋቋምበት ቦታ ረግረጋማ እንዲሁም ለጎርፍና ናዳ ተጋላጭ መሆን የራቀ፡፡  የአካባቢውን ተጨባጭ ሁኔታ ማለትም የአየር ንብረት፣ የማዕከላቱን የማዘጋጃ ቦታና ቁሳቁስ ያገናዘበና በቀላሉ ለማፅዳት የሚያመች  የህጻናቱን እንቅስቃሴ የማይገድብ እና ያለምንም ችግር ማየት የሚያስችል  መሰረታዊ ነገሮች ማለትም ተንከባካቢ/ጠባቂ ከአካባቢ ልማት ተጠቃሚዎች ሊሆን ይችላል ጊዜአዊ ማረፊያ/መተኛ ያለው  መጫወቻ እቃዎች በህጻናቱ ላይ አደጋ በማያስከትሉ ቁሶች (ፕላስቲክ፣ ካርቶን) የተሰሩ ወይም Baby proofed
  • 11. 7. ክትትልና ግምገማ  የከተሞች የስርዓተ ጾታ ተወካይ / የማህበራዊ ሰራተኞች/ በየከተሞቹ ያለውን የህጻናት ማቆያ ማእከል ትግበራ ይከታተላሉ  ለከተማው የምግብ ዋስትና ጽ/ቤት ሪፖርት ያደርጋሉ  የህጻናት ማቆያ ማእከል ትግበራን አስመልክቶ ከተሞች በየሩብ ዓመቱ ሪፖርት ያደርጋሉ  የፌደራል የምግበ ዋሰትና ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች ለግምገማ በሚወጡበት ጊዜ የህጻናት ማቆያ ምእከሉን አስመለክቶ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋሉ፣ የክትትል ሪፖርት