SlideShare uma empresa Scribd logo
1 de 1
Baixar para ler offline
ውውውውጤጤጤጤቱቱቱቱ ምምምምንንንን ሊሊሊሊሆሆሆሆንንንን እእእእንንንንደደደደሚሚሚሚችችችችልልልል ከከከከወወወወዲዲዲዲሁሁሁሁ የየየየሚሚሚሚታታታታወወወወቀቀቀቀውውውው የየየየህህህህወወወወሓሓሓሓትትትት////ኢኢኢኢህህህህአአአአዴዴዴዴግግግግ የየየየምምምምርርርርጫጫጫጫ ድድድድራራራራማማማማንንንን አአአአስስስስመመመመልልልልክክክክቶቶቶቶ
የየየየተተተተሰሰሰሰጠጠጠጠ የየየየጋጋጋጋራራራራ መመመመግግግግለለለለጫጫጫጫ
ቀን ግንቦት 13፣ 2007
የኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነቱን ተነፍጎ ባገር በቀሉ የወያኔ አፓርታይድ አገዛዝ ስረ ወድቆ ፍዳውን እያየ ነው። ስርአቱ ላለፉት 24 አመታት
በሃገራችን ውሰጥ በፈጠራቸው ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች ምክንያት ተተኪው ወጣት ትውልድ
ባስደንጋጭ ሁኔታ በየጊዜው አገሩን ጥሎ ሲወጣ በባህር ውስጥ በመስመጥና፤ ከዛም የተረፈው በአፍሪካና በአረብ አገሮች እጅግ
አሰቃቂ ለሆኑ ውርደት ስቃይና ግድያ ተጋልጧል።
ከምርጫ ሂደት ጋር በተያያዘ፤ ምርጫውን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችለውን የህዝብ አመጽ አስቀድሞ ለማምከን በሚል ስልት በሀገር
ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን ወጣት በመሆናቸው ምክንያት ብቻ በሺዎች የሚቆጠሩ በመታፈስና ወደ ተለያዩ እስር ቤቶች በመታጎር ላይ
ናቸው። በመላው አገሪቱ ውስጥ የፖለቲካ አመራር አካላትም ይሁኑ አባላት በእስርና ወከባ ላይ ይገኛሉ። በአጠቃላይ የምርጫ
ምህዳሩ ዝግ መሆኑ እየተገለጸ በሚገኝበት ሂደት ውስጥ ያለነጻነት ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ማድረግ ስለማይቻል ህዝባችንን ወደ ፍትሃዊና
ዲሞክራሲዊ ስርአት የሚያሸጋግረው ውጤት ይገኛል ብለን አናምንም።
በማንኛውም አገር በሚደረጉ የምርጫ ሂደት ላይ የጎላ ሚና ሊጫወቱ የሚችሉ ተቋማትና ድርጅታዊ እንቅስቃሴዎች ምን አህል
እንደታፈኑ በአጭሩ በማስረጃ ለማስደገፍ ያህል፤ በርካታ የህዝብ ወገንተኛና የተቃዋሚ ድርጅት መሪዎች፤ አባላትና ደጋፊዎቻቸው፤
ጋዜጠኞች ጦማሪያን በግፍ ታስረው በድቅድቅ ጨለማ በእስር ቤት ውስጥ ባስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች
ከውጭ የመጣ መንግሥታዊ ሃይማኖት ሊጫንብን አይገባም በማለታቸው ብቻ መሪዎቻቸው በአሸባሪነት ተፈርጀው በእስር ቤት
እየተሰቃዩ ነው። ህወሓት ከጥንስሱ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ የኢትዮጵያ አንድነት መሰረት ነው ከሚል መነሻ፤
በዋና ጠላትነት በመፈረጅ መንበረ ስልጣኑን ከመቆጣጠሩ በፊትና በሗላ በካህናት፤ ምእመናንና በታሪክ ላይ ተከታታይና ከፍተኛ
ወንጀል በመፈጸም ላይ ነው። የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲፈርሱ ሆነዋል። ተቃዋሚውን የሚደግፉ ዜጎች ሥራ አያገኙም፤ ከሥራም
ይባረራሉ። እጩነት በእጣ ሆኗል። የምርጫ ቦርዱ በአገዛዙ ቁጥጥር ሥር ነው። ተቃዋሚዎች በነፃነት ተንቀሳቅሰው ማደራጀት
አይችሉም። ዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች የሉም። መገናኛ ብዙሃንን አገዛዙ ተቆጣጥሮታል። ጋዜጠኞች ተሰደዋል። ነፃ የፍትኅ
ተቋም የለም። ሰብዓዊ መብትን እያፈነ ሽብርተኝነትን እዋጋለሁ በሚል ሰበብ ከምዕራቡ ዓለም በሚያገኘው ዕርዳታ ተቃዋሚውን
ያፍናል፤ ምዕራባውያንን ያሞኛል። እነኚህን መሰረታዊ ችግሮች በመረዳት ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ የጋራ ማህበር በምርጫው
አንደማይሳተፍ ይፋ አድርጓል።
ከላይ በጥቂቱ የተዘረዘሩትን ኩነቶች ስንገነዘብ የምርጫው ውጤት አስቀድሞ መታወቁን ለማወቅ አዳጋች አይሆንም። አምባገነኑ
የወያኔ አገዛዝ ይህንን ምርጫ ለይስሙላ ዲሞክራሲ ለውጭ መንግስታት ገጸ በረከት ለማቅረብና ዓለም አቀፍ እውቅና
በማግኘት ለቀጣይ ተመሳሳይ አስርተ ዓመታት ሀገሪቷን በመግዛት የስልጣን ጥሙን ሊያረካበት የተዘጋጀ መሆኑን በግልጽ እንረዳለን።
ህዝባችን ላለፉት 24 አመታት ያለነጻነት በወያኔ የግፍ አገዛዝ ስር ፍዳውን በሚያይበት በዚህ ወሳኝ ወቀት ስርአቱን ለማስወገድ ህዝብን
መሰረት ያደረገ ባንድ ማከል የሚንቀሳቀስ ሁሉን አቀፍ ያማራጭ አካል በማቋቋም የህዝባችንን እምቢተኝነት በተማከለ ሁኔታ
ለመምራት የተቃዋሚው ኃይል በሙሉ ባስቸኳይ ተሰባስቦ አማራጭ ኃይል ሆኖ መቅረብ የወቅቱ ጥያቄ መሆኑን በመረዳት የእንሰባሰብ
ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ቀጥለው የተዘረዘሩት ድርጅቶች፤ ከላይ የተገለፁትን ችግሮች የኢትዮጵያ ህዝብ ለነፃነቱ የሚያካሂደው ትግል ላይ የሚያስከትሉትን
አስከፊ አደጋዎች ከወዲሁ በመረዳት፤ በዋነኝነት ደግሞ ብሄራዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን በማስቀደም፤
የአማራጭ ሃይል ባስቸኳይ የሚቋቋምበትን ሁኔታዎች ለማመቻቸት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን እየገለፅን፤ ሁሉም
የፓለቲካ ድርጅቶች የጉዳዩን አሳሳቢነት በመረዳት የጋራ አቋም ላይ እንዲደርሱ ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን።
በዚህ አጋጣሚ ነጻነት ናፋቂ ለሆነው ወገናችን ለማሳሰብ የምንወደው፤ ይህ መሰረታዊ ጉዳይ የፖለቲካ ድርጅቶች ሀላፊነት ብቻ
አለመሆኑን ተገንዝቦ አገርና ህዝብን ለነጻነት ለማብቃት አስፈላጊውን ተሳትፎ እንዲያደርግ አገራዊ ጥሪያችንን በአክብሮት
እናስተላልፋለን።
ይይይይህህህህንንንን አአአአደደደደገገገገኛኛኛኛ የየየየቁቁቁቁልልልልቁቁቁቁለለለለትትትት ጉጉጉጉዞዞዞዞ እእእእንንንንዲዲዲዲገገገገታታታታ በበበበጋጋጋጋራራራራ እእእእንንንንቁቁቁቁምምምም!!!!
የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (SHENGO)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት (ENTC)
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት (UEM-PMSG)
የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ (EYNM)

Mais conteúdo relacionado

Mais procurados

Mais procurados (6)

Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
 
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a countryEnde hagher eninegagher/...let us discuss as a country
Ende hagher eninegagher/...let us discuss as a country
 
Semayawi1 131015152400-phpapp01
Semayawi1 131015152400-phpapp01Semayawi1 131015152400-phpapp01
Semayawi1 131015152400-phpapp01
 
News 03-04-2014
News 03-04-2014News 03-04-2014
News 03-04-2014
 
Reporter issue-1631
Reporter issue-1631Reporter issue-1631
Reporter issue-1631
 
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegnAbiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
 
Destaque

Module projections berhanu taye
Module  projections berhanu tayeModule  projections berhanu taye
Module projections berhanu tayebanid betat
 
ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር መርሆች
ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር መርሆችምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር መርሆች
ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር መርሆችamsalu123
 
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Security
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Securityዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Security
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Securitymenasse
 
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Digital Lifestyle
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Digital Lifestyleዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Digital Lifestyle
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Digital Lifestylemenasse
 
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basicsዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basicsmenasse
 
Word 2007 Presentation
Word 2007 PresentationWord 2007 Presentation
Word 2007 PresentationKristen T
 
Destaque (7)

Module projections berhanu taye
Module  projections berhanu tayeModule  projections berhanu taye
Module projections berhanu taye
 
ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር መርሆች
ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር መርሆችምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር መርሆች
ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር መርሆች
 
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Security
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Securityዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Security
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Security
 
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Digital Lifestyle
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Digital Lifestyleዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Digital Lifestyle
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Digital Lifestyle
 
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basicsዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
 
Word 2007 Presentation
Word 2007 PresentationWord 2007 Presentation
Word 2007 Presentation
 
Introduction to microsoft word 2007
Introduction to microsoft word 2007Introduction to microsoft word 2007
Introduction to microsoft word 2007
 
Mais de Ethio-Afric News en Views Media!!

VRIJE UNIVERSITEIT A political history of the Tigray Pe ople’s Liberation Fr...
VRIJE UNIVERSITEIT  A political history of the Tigray Pe ople’s Liberation Fr...VRIJE UNIVERSITEIT  A political history of the Tigray Pe ople’s Liberation Fr...
VRIJE UNIVERSITEIT A political history of the Tigray Pe ople’s Liberation Fr...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
 conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the... conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people Story from where to where And...
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people  Story from where to where And...Ethiopian 100 years ruling party Amhara people  Story from where to where And...
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people Story from where to where And...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Mais de Ethio-Afric News en Views Media!! (20)

History of Ethiopian General Jagema kealo , in Amharic
History of Ethiopian General Jagema kealo , in AmharicHistory of Ethiopian General Jagema kealo , in Amharic
History of Ethiopian General Jagema kealo , in Amharic
 
VRIJE UNIVERSITEIT A political history of the Tigray Pe ople’s Liberation Fr...
VRIJE UNIVERSITEIT  A political history of the Tigray Pe ople’s Liberation Fr...VRIJE UNIVERSITEIT  A political history of the Tigray Pe ople’s Liberation Fr...
VRIJE UNIVERSITEIT A political history of the Tigray Pe ople’s Liberation Fr...
 
Thanks/ Misgana
Thanks/ MisganaThanks/ Misgana
Thanks/ Misgana
 
The ark of the covenant
The ark of the covenant The ark of the covenant
The ark of the covenant
 
Arkofthecovenent
ArkofthecovenentArkofthecovenent
Arkofthecovenent
 
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
 
conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
 conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the... conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
 
Ethiopian economy under EPRDF TPLF 1991-2014
Ethiopian economy under EPRDF TPLF 1991-2014Ethiopian economy under EPRDF TPLF 1991-2014
Ethiopian economy under EPRDF TPLF 1991-2014
 
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
 
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
 
Coment on-ato-girma- seyfu speeches, on x eth pm meles
Coment on-ato-girma- seyfu  speeches, on  x eth pm  melesComent on-ato-girma- seyfu  speeches, on  x eth pm  meles
Coment on-ato-girma- seyfu speeches, on x eth pm meles
 
Moto menesat sene1999
Moto menesat sene1999Moto menesat sene1999
Moto menesat sene1999
 
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people Story from where to where And...
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people  Story from where to where And...Ethiopian 100 years ruling party Amhara people  Story from where to where And...
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people Story from where to where And...
 
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
 
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
 
King of kings yohannes & ethiopian unity 5
King of kings yohannes & ethiopian unity 5King of kings yohannes & ethiopian unity 5
King of kings yohannes & ethiopian unity 5
 
King of kings yohannes & ethiopian unity 4
King of kings yohannes & ethiopian unity 4King of kings yohannes & ethiopian unity 4
King of kings yohannes & ethiopian unity 4
 
King of Kings Yohannes & Ethiopian unity 3
King of Kings Yohannes & Ethiopian unity 3King of Kings Yohannes & Ethiopian unity 3
King of Kings Yohannes & Ethiopian unity 3
 
King of kings yohannes 2.
King of kings yohannes 2.King of kings yohannes 2.
King of kings yohannes 2.
 
King of kings yohannes & Ethiopian unity
King of kings yohannes &  Ethiopian unityKing of kings yohannes &  Ethiopian unity
King of kings yohannes & Ethiopian unity
 
Joint statement on_the_election

  • 1. ውውውውጤጤጤጤቱቱቱቱ ምምምምንንንን ሊሊሊሊሆሆሆሆንንንን እእእእንንንንደደደደሚሚሚሚችችችችልልልል ከከከከወወወወዲዲዲዲሁሁሁሁ የየየየሚሚሚሚታታታታወወወወቀቀቀቀውውውው የየየየህህህህወወወወሓሓሓሓትትትት////ኢኢኢኢህህህህአአአአዴዴዴዴግግግግ የየየየምምምምርርርርጫጫጫጫ ድድድድራራራራማማማማንንንን አአአአስስስስመመመመልልልልክክክክቶቶቶቶ የየየየተተተተሰሰሰሰጠጠጠጠ የየየየጋጋጋጋራራራራ መመመመግግግግለለለለጫጫጫጫ ቀን ግንቦት 13፣ 2007 የኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነቱን ተነፍጎ ባገር በቀሉ የወያኔ አፓርታይድ አገዛዝ ስረ ወድቆ ፍዳውን እያየ ነው። ስርአቱ ላለፉት 24 አመታት በሃገራችን ውሰጥ በፈጠራቸው ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች ምክንያት ተተኪው ወጣት ትውልድ ባስደንጋጭ ሁኔታ በየጊዜው አገሩን ጥሎ ሲወጣ በባህር ውስጥ በመስመጥና፤ ከዛም የተረፈው በአፍሪካና በአረብ አገሮች እጅግ አሰቃቂ ለሆኑ ውርደት ስቃይና ግድያ ተጋልጧል። ከምርጫ ሂደት ጋር በተያያዘ፤ ምርጫውን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችለውን የህዝብ አመጽ አስቀድሞ ለማምከን በሚል ስልት በሀገር ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን ወጣት በመሆናቸው ምክንያት ብቻ በሺዎች የሚቆጠሩ በመታፈስና ወደ ተለያዩ እስር ቤቶች በመታጎር ላይ ናቸው። በመላው አገሪቱ ውስጥ የፖለቲካ አመራር አካላትም ይሁኑ አባላት በእስርና ወከባ ላይ ይገኛሉ። በአጠቃላይ የምርጫ ምህዳሩ ዝግ መሆኑ እየተገለጸ በሚገኝበት ሂደት ውስጥ ያለነጻነት ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ማድረግ ስለማይቻል ህዝባችንን ወደ ፍትሃዊና ዲሞክራሲዊ ስርአት የሚያሸጋግረው ውጤት ይገኛል ብለን አናምንም። በማንኛውም አገር በሚደረጉ የምርጫ ሂደት ላይ የጎላ ሚና ሊጫወቱ የሚችሉ ተቋማትና ድርጅታዊ እንቅስቃሴዎች ምን አህል እንደታፈኑ በአጭሩ በማስረጃ ለማስደገፍ ያህል፤ በርካታ የህዝብ ወገንተኛና የተቃዋሚ ድርጅት መሪዎች፤ አባላትና ደጋፊዎቻቸው፤ ጋዜጠኞች ጦማሪያን በግፍ ታስረው በድቅድቅ ጨለማ በእስር ቤት ውስጥ ባስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከውጭ የመጣ መንግሥታዊ ሃይማኖት ሊጫንብን አይገባም በማለታቸው ብቻ መሪዎቻቸው በአሸባሪነት ተፈርጀው በእስር ቤት እየተሰቃዩ ነው። ህወሓት ከጥንስሱ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ የኢትዮጵያ አንድነት መሰረት ነው ከሚል መነሻ፤ በዋና ጠላትነት በመፈረጅ መንበረ ስልጣኑን ከመቆጣጠሩ በፊትና በሗላ በካህናት፤ ምእመናንና በታሪክ ላይ ተከታታይና ከፍተኛ ወንጀል በመፈጸም ላይ ነው። የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲፈርሱ ሆነዋል። ተቃዋሚውን የሚደግፉ ዜጎች ሥራ አያገኙም፤ ከሥራም ይባረራሉ። እጩነት በእጣ ሆኗል። የምርጫ ቦርዱ በአገዛዙ ቁጥጥር ሥር ነው። ተቃዋሚዎች በነፃነት ተንቀሳቅሰው ማደራጀት አይችሉም። ዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች የሉም። መገናኛ ብዙሃንን አገዛዙ ተቆጣጥሮታል። ጋዜጠኞች ተሰደዋል። ነፃ የፍትኅ ተቋም የለም። ሰብዓዊ መብትን እያፈነ ሽብርተኝነትን እዋጋለሁ በሚል ሰበብ ከምዕራቡ ዓለም በሚያገኘው ዕርዳታ ተቃዋሚውን ያፍናል፤ ምዕራባውያንን ያሞኛል። እነኚህን መሰረታዊ ችግሮች በመረዳት ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ የጋራ ማህበር በምርጫው አንደማይሳተፍ ይፋ አድርጓል። ከላይ በጥቂቱ የተዘረዘሩትን ኩነቶች ስንገነዘብ የምርጫው ውጤት አስቀድሞ መታወቁን ለማወቅ አዳጋች አይሆንም። አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ ይህንን ምርጫ ለይስሙላ ዲሞክራሲ ለውጭ መንግስታት ገጸ በረከት ለማቅረብና ዓለም አቀፍ እውቅና በማግኘት ለቀጣይ ተመሳሳይ አስርተ ዓመታት ሀገሪቷን በመግዛት የስልጣን ጥሙን ሊያረካበት የተዘጋጀ መሆኑን በግልጽ እንረዳለን። ህዝባችን ላለፉት 24 አመታት ያለነጻነት በወያኔ የግፍ አገዛዝ ስር ፍዳውን በሚያይበት በዚህ ወሳኝ ወቀት ስርአቱን ለማስወገድ ህዝብን መሰረት ያደረገ ባንድ ማከል የሚንቀሳቀስ ሁሉን አቀፍ ያማራጭ አካል በማቋቋም የህዝባችንን እምቢተኝነት በተማከለ ሁኔታ ለመምራት የተቃዋሚው ኃይል በሙሉ ባስቸኳይ ተሰባስቦ አማራጭ ኃይል ሆኖ መቅረብ የወቅቱ ጥያቄ መሆኑን በመረዳት የእንሰባሰብ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ቀጥለው የተዘረዘሩት ድርጅቶች፤ ከላይ የተገለፁትን ችግሮች የኢትዮጵያ ህዝብ ለነፃነቱ የሚያካሂደው ትግል ላይ የሚያስከትሉትን አስከፊ አደጋዎች ከወዲሁ በመረዳት፤ በዋነኝነት ደግሞ ብሄራዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን በማስቀደም፤ የአማራጭ ሃይል ባስቸኳይ የሚቋቋምበትን ሁኔታዎች ለማመቻቸት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን እየገለፅን፤ ሁሉም የፓለቲካ ድርጅቶች የጉዳዩን አሳሳቢነት በመረዳት የጋራ አቋም ላይ እንዲደርሱ ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን። በዚህ አጋጣሚ ነጻነት ናፋቂ ለሆነው ወገናችን ለማሳሰብ የምንወደው፤ ይህ መሰረታዊ ጉዳይ የፖለቲካ ድርጅቶች ሀላፊነት ብቻ አለመሆኑን ተገንዝቦ አገርና ህዝብን ለነጻነት ለማብቃት አስፈላጊውን ተሳትፎ እንዲያደርግ አገራዊ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን። ይይይይህህህህንንንን አአአአደደደደገገገገኛኛኛኛ የየየየቁቁቁቁልልልልቁቁቁቁለለለለትትትት ጉጉጉጉዞዞዞዞ እእእእንንንንዲዲዲዲገገገገታታታታ በበበበጋጋጋጋራራራራ እእእእንንንንቁቁቁቁምምምም!!!! የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (SHENGO) የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት (ENTC) የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት (UEM-PMSG) የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ (EYNM)