O slideshow foi denunciado.
Utilizamos seu perfil e dados de atividades no LinkedIn para personalizar e exibir anúncios mais relevantes. Altere suas preferências de anúncios quando desejar.

Tvet strategy presentation

ማጠቃለያ በተቋሞቻችን ላይ የሚተገበሩት ከላይ ከቀረቡት ዝርዝር ተግባራት በአጭሩ
የተቋሙ የመጀመሪያ ትኩረት እቅዶቹን ወደ ተግባር ሊተገብር የሚችሉ የሰው ኃይል አሰልጣኞችን ጨምሮ በመቅጠር የሰው ኃይል አሰልጣኞችን ጨምሮ በመቅጠር ስልጠናውን ማስጀመር ነው፡፡ ስልጠናው ከተጀመረ በኋላ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ግንኙነቶች (ኔትዎረክ) በማጠናከር ከወዲሁ የትብብር ስልጠና መስጠት የምንችልባቸውን ተቋሞች በመለየት ለሚሰጠው ስልጠና ጥራቱን የጠበቀ ለማድረግ ትኩረት አድርገን በስታንዳርዱ መሰረት መሰራት አለበት፡፡ የትብብር ስልጠና ሂደቱ ለሚያጋጥሙ እጥረቶች ለሚደረጉ ክትትልና ድጋፎች ሂደት መከታተል በእቅድ መያዝ (Cooperative Training in the service areas and in the industries sector)፡፡ በዋናነት መንግስት ከየዘው የብቃት አሃዱና በስራ የተያዘ መስፈርት እና ደረጃ (unite of competency and occupational standard/ competency based training competency based training /CBT) አማዘጋጅቶ በስልጠና በመስፈርቱ መሰረት የትብብር ስልጠና (Cooperative Training in the service areas and in the industries sector) የቀጠለ….ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ለመፈራረም (memorandums of understanding) ያዘጋጀን ሲሆን ሰልጣኞቻችን ብቃታቸውን ለማረጋገጥ ከተቋማዊ ምዘና በተጨማሪ አገር አቀፍ ብሎም አለም አቀፍ ምዘናን ብቁ እዲሆን ማስቻል፡፡ በመሆኑም በአገር አቀፍ ደረጃ ሰልጣኞቻችንን ምዘናን አስመልክቶ center of competency assessment and certification (COCAC) ለማስመዘን ከወዲሁ በእቅድ ይዘናል፡፡ ከሀገር አቀፍ ምዘና በተጓዳኝ ሰልጣኝ ተማሪዎቻችንን በ ተቋማዊ ምዘና both formative / continual assessment the progress of the trainees and summative evaluation at the end of the session ፈተና/ምዘና አዘጋጅቶ ለማስመዘን እና ብቃታቸውን ለማረጋገጥ ሙል በሙሉ ተቋማችን ተዘጋጅተናል።
Summary A summary of the functions listed above applies to our institutions
The first priority of the institute is to start the training by hiring manpower trainers who can implement the plans. After the start of the training, we need to strengthen the network with the concerned bodies and identify the institutions where we can provide cooperative training and focus on the quality of the training. Cooperative Training in the service areas and in the industries sector. We have prepared memorandums of understanding with bodies to enable our trainees to qualify for national and international assessments in addition to institutional assessment. Therefore, we are already planning to have a center of competency assessment and certification (COCAC) for our trainees nationwide. In addition to the national assessment, we are fully prepared to provide our trainee students with both formal and continuous evaluation of the progress of the trainees and summative evaluation at the end of the session.

 • Seja o primeiro a comentar

 • Seja a primeira pessoa a gostar disto

Tvet strategy presentation

 1. 1. 1 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሥርዓት የካ ቅርንጫፍ ትምህርትና ስልጠና ሙያ ብቃትና ምዛና ባለስልጣን ውጤት ተኮርና ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የቴ/ሙ/ት/ስ ስትራቴጂ በኢፌዴሪ የቴ/ሙ/ት/ስ ኤጀንሲ የካ ብረሃኑ ታደሰ ኢትዮጵያን እንገንባ ቴ ክ ኒ ክ ና ሙ ያ ት ም ህ ር ት ና ስ ል ጠ ና ጥር /20013 ዓ.ም.
 2. 2. 1. መግቢያ 2. የቴ/ሙ/ት/ስ/ ስትራቴጂ ራዕይና ተልዕኮ 3. ዓላማ 4. መርሆዎች 5. የስትራቴጂው ቁልፍ ተግባራት 6. ውጤት ተኮርና ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የቴ/ሙ/ት/ስ ሥርዓት ስንል ምን ማለታችን ነው? የገለፃው ይዘት
 3. 3. ክፍል አንድ ሀ. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና አሁን ያለበት ሁኔታ፡፡ ሠፊ ቁጥር ያለው የአገራችን ሠራተኛ ሃይል በትምህርት ደረጃውና በምርታማነቱ እጅግ ዝቅተኛ መሆኑ በከተማ ከሚገኘው የስራ ሀይል የማይናቅ ቁጥር ያለው ደመወዝ በማይከፈልበት የቤተስብ ስራ ላይ ተሰማርቶ የሚገኝ መሆኑ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ደግሞ በራሳቸው አነስተኛ ሥራ የሚተዳደሩ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ በድህነት አፋፍ ላይ የሚገኙ መሆኑ በከተሞች ሠፊ ቁጥር ያለው መስራት የሚችል ሃይል በሥራ አጥነት ተመዝግቦ የሚገኝ ሲሆን በገጠርም ከፊል ስራ አጥነት ተስፋፍቶ የሚገኝ መሆኑ የወጣት ሥራ አጦች ቁጥር ከሌሎች ሥራአጥ የህብረተሰብ ክፍሎች አንፃር ሲታይ በጣም ከፍተኛ መሆኑ ችግሩን ይበልጥ አሳሳቢ የሚያደርገው መሆኑ
 4. 4. የቀጠለ……. በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች በተለይም ከአዲስ አበባ ውጪ እና ከፍተኛ የብቃት ደረጃ በሚጠይቁ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሰለጠነ ሰው ሃይል እጥረት መኖሩ ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች ለመቅረፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መስፋፋት የነበረበት ቢሆንም በተለምዶ በተበጣጠሰ ሁኔታ በተለያዩ ደረጃዎች በተለያዩ ተቋማት ወጥነት በሌለው መልክ ሲሰጥ ቆይቷል ስለሆነም አገሪቷ በተለያዩ ሙያዎች የሰለጠኑ ቴክኒሻኖች የሚያስፈልጓት ቢሆንም የሚሰጠው የስልጠና ፕሮግራም ኋላቀርና ካለው የስራ ሁኔታ ጋር ያልተዛመደ መሆኑን በመረዳት ከ1980ዎቹ መጨረሻ ጀምሮ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስርዓትን ለማሻሻል ሰፊ ስራ እየተሰራ ነው በዚህ መሰረት የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በሁሉም የሃገራችን ክፍሎች እየተስፋፉ ነው
 5. 5. የቀጠለ…. የተመጣጠነ የፆታ ተዋፅኦ እንዲኖርም የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ ስራ ተሰርቶ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ ሆኖም ሴቶች በብዛት እየሰለጠኑ ያሉት በንግድ ስራና እንደ ጨርቃጨርቅና መስተንግዶ በመሳስሉት በተለምዶ የሴቶች ሥራ ተደርግው በሚቆጠሩ ሙያዎች ሲሆን በሌሎች የስልጠና ዘርፎች ተሳትፎአቸው አነስተኛ ነው:: ሰልጣኞች ከኢንዱስትሪ ጋር የሚተዋወቁበት የስራ ላይ ልምምድ ስልት በመደበኛው ፕሮግራም ውስጥ ቢካተትም ስለ ፕሮግራሙ በአሰሪ ድርጅቶች በቂ ግንዛቤ ባለመፈጠሩና በዕቅድ ዝግጅት ሂደትም እንዲሳተፉ ባለመደረጉ በአፈፃፀሙ ላይ በርካታ ችግሮች አጋጥመውታል ለዘርፉ በተለይም በመንግስት ተቋማት የሚመደበው መዋዕለ ንዋይ ውሱንነት አንዱ ችግር ቢሆንም በሌላ በኩል ደግሞ በከፍተኛ ወጪ የተገዙ መሳሪያዎች በሙሉ አቅማቸው ሥራ ላይ ሰለማይውሉ የሃብት ብክነት ይታያል:: በየሙያ ዓይነቱ በቂ መምህራን አለመኖር ለዘርፉ ዕድገት ማነቆ ሆኖ የቆየ ነው፡፡ ያሉትም ቢሆኑ የብቃት ደረጃቸው አነስተኛ ነው፡፡ መምህራን በስራቸው ላይ እንዲቆዩ የሚያደርግ የማበረታቻ ስርዓት ያለመኖርና በዝንባሌአቸው ሳይሆን አማራጭ ስላጡ ብቻ ወደ መምህርነት የሚመጡ መኖራቸው ትልቁ ችግር ነው፡፡
 6. 6. በመሆኑም ሥልጠናው ገበያው የሚፈልገውን ብቃት ያለው፣ ተነሳሽነትን የተላበሰና ከሥራው ፍላጎት ጋር ራሱን የሚያስማማ ብሎም የኢኮኖሚውን ዕድገትና ልማት የሚያራምድ የሰው ሃይል ለመፍጠር እንዲቻል ወቅታዊና አዳዲስ መሰረታዊ ለውጦችን ማካተት በማስፈለጉ ይህ አገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስትራቴጂ ተዘጋጅቷል፡፡ ለምሳሌ ት/ት ልማት ዘርፉ ኘሮግራም Education sector development (ESDP) አንድ ማሳያ ነው ፡፡/ESDP V/ አንድ ትልቅ ኘሮግራም ሲሆን በውስጡ የቀጠለ….
 7. 7. ለ. ስትራቴጂው ከልማትና ከዲሞክራሲያዊ ግንባታ ፖሊሲዎች ጋር ያለው ቁርኝት መንግስት ፈጣንና ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት በማስመዝገብ ድህነትን ለማስወገድ የሚያስችሉ የተለያዩ ዕቅዶችን ነድፏል፡፡የግብርናና የገጠር ልማት ፣ የከተማ ልማትና የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂዎቻችን ለእድገታችን አንዱና ትልቁ ማነቆ የሰልጠን የሰው ሃይል እጥረት መሆኑ አስምረውበታል፡፡ በ1994 ዓ.ም. የተቀረፀው የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ከሙያም ሆነ ከስነ ምግባር አንፃር ብቃት ያለውና የኢንዱስትሪ እድገት ግቦችን በዘላቂነት ሊያሳካ የሚችል የሰው ሃይል የሚፈጥር የትምህርትና ስልጠና ስርዓት እንዳልነበረ አስቀምጧል፡፡ በ1996ዓ.ም. የተዘጋጀው የከተሞች የኢንዱስትሪና የከተማ ልማት ፓኬጅም በግንባታ አስተዳደር አቅም ግንባታና የዘርፉን አለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ከማጎልበት አንፃር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መጫወት ያለበት ገንቢ ሚና አሳይቷል፡፡ በ2001 ዓ.ም. የተነደፈው የትምህርት ዘርፍ ልማት ፕሮግራም (ESDP) IV የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍን አጠቃላይ ራዕይ አስቀምጧል፡፡ በውጤት ላይ የተመሰረተና ገበያ ተኮር የሆነ፣ ጎናዊና አምዳዊ ተያያዥነት ያለው ውሁድ የቴ/ሙ/ት/ስ/ ሥርዓት መዘርጋት እንደሚገባ ያስቀምጣል፡፡ ስለዚህ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስትራቴጂያችን ከሌሎች የልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ፖሊሲዎቻችን ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው መሆኑን መረዳት ይቻላል፡፡
 8. 8. ራዕይ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ራዕይ ለአገሪቷ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት አስተዋጽዖ የሚያበረክት ብቁና በሙያው የሚተማመን ዜጋ በማፍራት የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻልና ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ድህነትን ማጥፋት ነው፡፡ ተልዕኮ ብቁ፣ ተነሳሽነትና የፈጠራ ክህሎት ያለው፣ ብቃቱ የተረጋገጠ የሰለጠነ የሰው ሃይል በመፍጠርና ተወዳዳሪ የሚያደርግ ቴክኖሎጂ ለኢንዱስትሪው በማሸጋገር፣ የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ በመስጠት ከሀገሪቷ ድህነትን ማስወገድና ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት አስተዋጽኦ ማድረግ፡፡ የቴ/ሙ/ት/ስ ስትራቴጂ ራዕይና ተልዕኮ
 9. 9. በሃገሪቷ ብቁ፣ ተነሳሽነትና የፈጠራ ክህሎት ያለው የሰለጠነ የሰው ኃይል በመፍጠርና ተወዳዳሪ የሚያደርግ ቴክኖሎጅ ለኢንዱስትሪው በማሸጋገር በሃገሪቷ ድህነትን ማስወገድና ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስተዋጽኦ ማድረግ ነው፡፡ ይህም የሚተገበረው በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ፍላጎት ላይ የተመሰረተና ከፍተኛ ጥራት ያለው የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና በሁሉም ደረጃ ክህሎታቸውን ለማዳበር ለሚፈልጉ ሰዎች ሁሉ በማመቻቸት ነው፡፡ የቴ/ሙ/ት/ስ ስትራቴጂ ዓላማ
 10. 10. 1.3. ዝርዝር ዓላማዎች ተቋማት የቴክኖሎጂ ሽግግር ማዕከላት የሚሆኑበትን አሰራር ማጠናከር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠናን (መደበኛውንና መደበኛ ያልሆነውን) ጥራት በሁሉም ደረጃ ማሻሻልና ከስራ ገበያው ፍላጎት ጋር ማጣጣም፡፡ የተቀናጀ፣የተዋሃደ፣በውጤት ላይ የተመሰረተና ያልተማከለ ስርዓትን መፍጠርና ማጠናከር፡፡ ለአገር ዕድገት ቁልፍ ሚና ባላቸው የስራ መስኮች ላይ ትኩረት በማድረግ አግባብነት ያለው ስልጠና የሚሰጥበትን መንገድ ማመቻቸት፡፡ ለሁሉም ተዋናዮችና ባለድርሻዎች የተቀናጀ የአሰራር ማዕቀፍ መፍጠርና ኢንዱስትሪውም በስልጠናው ላይ በሰፊው እንዲሳተፍ ማበረታታት፡፡
 11. 11. የቀጠለ…. በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠናን በብቃት ለመምራት ተገቢውን ተቋማዊ አደረጃጀትና አስፈላጊውን ብቁ የሰው ሃይል አቅም መገንባት፡፡ ቀልጣፋ፣ወጪ ቆጣቢና ዘለቄታ ያለው የፋይናንስ ስርዓትና የስራ አመራር መዋቅር መዘርጋት፡፡ ሴቶችንና የገጠሩን ነዋሪ ህዝብ እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ወገኖች የሙያ ክህሎት ባለቤት በማድረግ በራሳቸው ጉዳይ ተሰሚነታቸውን ማጠናከርና እኩል የተሳትፎ እድል ማግኘታቸውን ማረጋገጥ፡፡
 12. 12. መርሆዎች ከላይ የተዘረዘሩትን ዓላማዎች ለማሳካት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስርዓቱ የሚመራበትና ለቀጣዩ ዕድገት መነሻ የሚያደርጋቸው መርሆዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡ ተቋማት የሰለጠነ የሰው ሀይል መፍጠሪያና የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች መፈልፈያ እንዲሆኑ ማድረግ ተቋማት የቴክኖሎጂ አቅም ክምችትና ሽግግር ማዕከላት እንዲሆኑ ማድረግ በገበያ ፍላጎት የሚመራ ስልጠና እንዲኖር ማድረግ ጥራትና ተገቢነት እኩል የትምህርትና ስልጠና ተሳትፎና እድል ማረጋገጥ አምዳዊ፣ ጎናዊ ተያያዥነትና የዕድሜ ልክ ትምህርት ዕድልን ማመቻቸት ተለማጭ የሆነ የትምህርትና ስልጠና ሥርዓት መዘርጋት
 13. 13. 2.1. የቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት የቴክኖሎጂ ሽግግር ማዕከላት እንዲሆኑ ማድረግ አዳዲስና ምርጥ ቴክኖሎጂዎችን በመቅዳትና ወደ ኢንዱስትሪው በማስተላለፍ ኢንዱስትሪውን በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነቱን ማሳደግ ቴክኖሎጂዎቹ የአካባቢን ችግሮች ለመፍታት በሚያስችሉ የፈጠራ አቅም ግንባታ ላይ ያተኮሩና በውጤታቸውም ለሃገር ኢኮኖሚ ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ መሆን አለባቸው 2.2. በገበያ ፍላጎት የሚመራ ስልጠና እንዲኖር ማድረግ:: የስራ ገበያው ለሚፈልገው ክህሎትና የብቃት ደረጃ ምላሽ የሚሰጥ ስልጠና መስጠት ያስፈልጋል:: የስራ ገበያ ጥናት ማድረግና ስልጠናን በስፋትና በተለያዩ አማራጮች (MODS OF DELIVERY) ማካሄድ ይገባል 2.3. ዓምዳዊና ጎናዊ ተያያዥነትና የዕድሜ ልክ ትምህርት ዕድልን(Life-long Learning) ማመቻቸት፡፡ በየጊዜው እያደገ ከሚሄደው ቴክኖሎጂና የስራ አደረጃጀት ጋር በሚጣጣም መንገድ በሁሉም ደረጃ የሚገኙ ባለሙያዎች ወቅቱ የሚፈልገውን አዳዲስ እውቀት፣ክህሎትና ባህሪ እንዲያገኙና ራሳቸውን በተከታታይነት እንዲያሳድጉ ማስቻል
 14. 14. 2.4. ተለማጭ (Flexible) የሆነ ትምህርትና ስልጠና አሰጣጥ ስርዓት መዘርጋት በትምህርትና ስልጠና አሰጣጡ የተለያዩ የመግቢያና የመውጫ ዕርከኖችን በመፍጠር ከሁኔታዎችና ከስራ ገበያ ፍላጎት ጋር የሚለዋወጥ አካሄድ በማመቻቸት ሰዎች ሙያቸውን ለማሳደግ ከሚፈልጉበት አቅጣጫ አንፃር ታይቶ ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል 2.5. የባለድርሻዎችን ተሳትፎ ማሳደግ ስራው በትምህርትና ስልጠና ዘርፍ፣በስራ ገበያ፣በኢንዱስትሪ፣በጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ስራ፣በግብርና፣በገጠር ልማትና በህዝብ አስተዳደር በቅንጅት የሚከናወን ተግባር ነው፡፡ የአገሪቱ ኢኮኖሚ እያደገ በሄደ ቁጥር የተለያዩ ባለድርሻዎች ተሳትፎና ፍላጎት በሂደት እየተለወጠ ሊሄድ ይችላል ሥልጠናዎች በመንግስት፣በግሉ ዘርፍና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ተሳትፎ ይካሄዳል 2.6. ያልተማከለ አሰራር መዘርጋት የትምህርትና ስልጠና ስርዓቱ አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋና የተጠቃሚዎችን ፍላጎት የሚያሟላ ለማድረግ የተግባር ሃላፊነቶች ቀስበቀስ ወደ ታችኛው የአስተዳደር ዕርከን ማውረድ፡፡ ወደፊት የማሰልጠኛ ተቋማት ለሚሰጡት ስልጠና ስኬት ሙሉ ሀላፊነትን ይረከባሉ፡፡ እንደ ሥራ አፈፃፀማቸው ሁኔታም የፋይናንስ ድጋፍ የሚሰጥበትን መንገድ በመቀየስ አሰራሩን ማጠናከር ያስፈልጋል
 15. 15. 2.7. የተቀናጀና የተዋሃደ ሥርዓት መዘርጋት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሥርዓት ከከፍተኛ ትምህርት በታች ያሉ በሁሉም የመንግስትና መንግስታዊ የልሆኑ ተቋማትና ኩባንያዎች በመደበኛ፣መደበኛ ባልሆነና በኢ- መደበኛ ፕሮግራሞች የሚሰጠውን ትምህርትና ስልጠና የጠቃልላል በሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች በሁሉም ደረጃ ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የስልጠና ዕድል በስፋት ይዘረጋል
 16. 16. ክፍል ሦስት የቴ/ሙ/ት/ስ/ ስትራቴጂ ማስፈፀሚያ ዋና ዋና ተግባራት 1. ፖሊሲና ስርዓት ዝርጋታ 1.1 ካውንስሎችና ቦርዶችን ማቋቋም የተቋማትሥራ አመራር ቦርድ አባላት ከዘርፉ ባለድርሻዎችና ከዋና ዋና የመንግስትና የግል ድርጅቶች የተውጣጡ ሆነው በአካባቢው የሚገኙ የንግድ ህብረተሰብ አባላት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣የጥቃቅን ብድርና ፋይናንስ ተቋማት፣ ሲቪል ማህበረሰብ፣ግብርናና ገጠር ልማት፣ትምህርት፣ንግድና ኢንዱስትሪ እና
 17. 17. 1.2. የኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ብቃት ማዕቀፍ (QUALIFICATION FRAMEWORK) ማዘጋጀትና መተግበር ማዕቀፉ የሙያ ብቃት ደረጃዎችን ለይቶ የሚያስቀምጥ የብቃት ደረጃ መገለጫዎችን ማለትም አንድን ሥራ ተረክቦ የሚሰራ ሙያተኛ ሊኖረው ስለሚገባ የብቃት ደረጃና መስፈርት እንዲሁም የሃላፊነት ደረጃ ለይቶ ሚያሳይና ከአንዱ ሙያ ወደ ሌላ፣ ከአንዱ የብቃት ደረጃ ወደሚቀጥለው ደረጃ የሚኖረውን ጎናዊና አምዳዊ ትስስር የሚገልፅ መመሪያ ይሆናል
 18. 18. 1.3. የፋይናንስ ሥልት ማዘጋጀትና መተግበር በዘርፉ የሚፈጠር የመውአለ ንዋይ እጥረት ለመቅረፍ ጥራትን በማያዛባ ሁኔታ የወጪ ቁጠባ ስልቶችና የገቢ ምንጮች ሊቀየሱ ይገባል በዘርፉ የግል ኢንቨስትመንትን ማበረታታት የስልጠና አሰጣጥ ቅልጥፍናን በማሳደግ ወጪን መቆጠብ በስልጠና ተጠቃሚዎች ላይ ከፍተኛ ጫና በማይፈጥር ሁኔታ ወጪ እንዲጋሩ ማድረግ የተቋማትን የገቢ ምንጭ ማጠናከር
 19. 19. 1.4. የምርምር ክትትልና ግምገማ ማካሄድ 1.4.1. የጥናትና ምርምር አቅምን መገንባት 1.4.2. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ከሥራ ገበያ ክትትልና ትንበያ ጋር ማስተሳሰር 1.4.3.ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም (MIS ) መዘርጋት
 20. 20. 1.5. የእውቅና አሰጣጥ ሥርዓት መዘርጋት የእውቅና አሰጣጥ ሥርዓት ሁለት ዓላማዎች አሉት ለተቋማት የጥራት ደረጃ ማነፃፀሪያ ማስቀመጥ፣ ተፈላጊውን የጥራት ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያስችላቸውን የብቃት ደረጃ ማሳየትና ድጋፍ መስጠት እንዲሁም የውጤት ደረጃቸውን መገምገም ሰልጣኞች ደረጃቸውን የጠበቁ ተቋማትን በመለየት የተሻለ የሥልጠና አገልግሎት
 21. 21. 1.6. ስለቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ግንዛቤ መፍጠር በየደረጃው ያሉ የአመለካከትና የግንዛቤ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል ሥራ መስራት
 22. 22. 2. የሙያ ደረጃ ዝግጅት፣ የብቃት ማረጋገጫ ምዘናና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ሥርዓት መዘርጋት 2.1.ውጤትን መሰረት ያደረገ ( Outcome-based ) ሥልጠና መስጠት
 23. 23. የሙያ ደረጃ ምደባ የሙያ ብቃት ምዘና በኢንዱስትሪና በማሰልጠኛ ተቋማት ትብብር የሚሰጥ ሥልጠና የሥራ ገበያ በኢንዱስትሪ ው መሪነት የሚካሄድ አቅርቦት ፍላጎት በቴ/ሙ/ት/ ሥ/ ዘርፍ መሪነት የሚካሄድ ውጤት-ተኮር ቴ/ ሙ/ ት/ ሥልጠና የዘርፉና የባለድርሻዎች/የኢንዱስትሪው ሚና
 24. 24. 2.2. የሙያ ደረጃ ማዘጋጀት (Occupational Standard development)  2.2. የሙያ ደረጃ ማዘጋጀት(Occupational Standard development)  የሙያ ደረጃ ሠራተኛው ከሥራ ገበያ ፍላጎት አንፃር ሊኖረው የሚገባውን ብቃት የሚገልፅ ሲሆንይህም አንድ ግለሰብ በሙያው ለስራ እንዲበቃ ማወቅ ያለበትን የሚያመለክትና የሚጠበቅበትን የብቃት የብቃት ደረጃ በአጠቃላይ የሚገልፅ ነው፡፡
 25. 25. የቀጠለ…. ብቃት ሲባል አንድ የተወሰነ ሥራን ለማከናወን የሚያስፈልግ ክህሎት፣እውቀትና ባህሪን ያጠቃልላል፡፡ የሙያ ደረጃ አወጣጡ የሥራ ገበያ ፍላጎትን መሰረት ያደረገ መሆን ይኖርበታል፡፡
 26. 26. 2.3. የሙያ ብቃት ምዘናና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ስርዓት መተግበር በማንኛውም መልኩና በየትኛውም ቦታ ለተማሩና ለሰለጠኑ በሙያ ደረጃው የሚፈለጉ መስፈርቶችን በማሟላት ብቃት አለን ብለው ለሚቀርቡ ሁሉ ይሰጣል፡፡
 27. 27. 3. የመምህራንና በየደረጃው ለሚገኙ የቴ/ሙ/ት/ስ/ አስፈፃሚ አካላትና ሌሎች ባለሙያዎች አቅም ማጎልበት 3.1. ለመምህራን የቅድመ ሥራና ተከታታይ ሥልጠና መሥጠት 3.2. የአስተዳደር አካላትን አቅም ማጎልበት 3.3. ለመምህራን አመቺ የሥራ
 28. 28. 4. የተቋማትን አቅም መገንባት 4.1. የመንግሥት ተቋማትን ማጠናከር 4.2. የግልና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን ማጠናከር 4.3. የቴ/ሙ/ት/ስ/ ለሥራ ዕድል ፈጠራ ማመቻቸት 4.4. ሥርዓቱን በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መደገፍ 4.5. ለሰልጣኞች የምክርና ድጋፍ አገልግሎት(Vocational guidance & counseling) መስጠት
 29. 29. 5. በኩባንያዎች/ኢንተርፕራይዞች ውስጥ እና በትብብር የሚሰጡ ሥልጠናዎችን(Cooperative & in-company training ) ማስፋፋት ፡ የስልጠናው ስረአተ ሂደት ገለጻና የተግባር ስልጠና በተቋም ውስጥ ፈተና (assessme nt) ተቋማዊ ምዘና የትብብር ስልጠና /የሥራ ላይ ልምምድ/ በኤንደስትሪ ውስጥ ወይም በሊሎች ሴክተሮች ውስጥ ፈተና ( ሀገራዊ ምዘና COC Gr/n
 30. 30. መሰረታዊ ዕውቀትና ክህሎት ሁለት የሥልጠና ቦታዎች በኢንዱስትሪ ፍላጎት መሰረት የበቃ የሰው ኃይል ትብብር ሥልጠና የቴ/ሙ/ት/ስ/ና የኢንዱስትሪ ተቋማት የጋራ ሥራ ቴ/ሙ/ት/ሥ የኢንዱስትሪ ዕውቀት፣ ክህሎትና የሥራ ባህሪይ ኢንዱስትሪ
 31. 31. ብቁ ሙያተኛና ቴክኖሎጂ ለተወዳዳሪነት የሚያስፈልጉ ዕውቀት፣ክህሎት፣ የሥራ አመራር አቅምና ቴክኖሎጂ የቴ/ሙ/ት/ሥ፣ የኢንዱስትሪና የገበያ ተመጋጋቢ ዑደት ትምህርት ያቋረጡ፤ ሥራ አጥ ወጣቶች ከመደበኛ ትምህርት ነባር ጥቃቅንና አነስተኛ ዕውቀት፣ ክህሎትና የሥራ አመራር አቅም ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ምዘና የገበያ ትስስር
 32. 32. ተቁ ዘርፍ/ኢንዱስትሪ 1 ግብርና 2 ኢንዱስትሪ ልማት 2.1 ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት 2.2 ቆዳና የቆዳ ውጤቶች 2.3 ስኳርና ተጓዳኝ ምርቶች 2.4 ሲሚንቶ 2.5 ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ 2.6 ኬሚካል (ፋርማሲቲዩካል፣ ህትመት፣ …) 2.7 አግሮ ኘሮሰሲንግ 3 ማዕድን በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሰረት የቴ/ሙ/ት/ስ/ የትኩረት ዘርፎች ተቁ ዘርፍ/ኢንዱስትሪ 4 ኢኮኖሚ መሠረተ-ልማት 4.1 መንገድ ግንባታ 4.2 ባቡር ትራንስፖርት 4.3 መንገድ ትራንስፖርት 4.4 ባህር ትራንስፖርት 4.5 አየር ትራንስፖርት 4.6 ኢነርጂ 4.7 ውሃና መስኖ 4.8 ቴሌኮሙኒኬሽንና አይሲቲ 4.9 ከተማ ልማትና ኮ/ን 5 ንግድ 6 ጤና 7 ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት 8 ሰራተኛና ማህበራዊ
 33. 33. የባለድርሻዎች ተሳትፎን ማሳደግ ያልተማከለ አሰራር መዘርጋት የተቀናጀና የተዋሃደ ሥርዓት መዘርጋት የስርዓተ ፆታ ጉዳዮችን ያገናዘበ መሆን Link አች አይ ቪ/ኤድስን በመከላከሉ አስተዋጾ ማድረግ Link ለአከባቢ ጥበቃ አስተዋጾ ማድረግ Link ትኩረት የሚሹ የቴ/ሙ/ት/ሥ ሥርዓት መርሆች
 34. 34. 1. የቴ/ሙ/ት/ሥ ፖሊሲና ሥርዓት ዝርጋታ 2. የሙያ ደረጃ ዝግጅት፣ የሙያ ብቃት ምዘናና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ሥርዓት ዝርጋታ 3. ማሰልጠኛ ተቋማት ማጠናከርና ማስፋፋት 4. የመምህራንና በየደረጃው ለሚገኙ የቴ/ሙ/ት/ስ አስፈጻሚ አካላትና ባለሙያዎች አቅም ማጎልበት 5. የትብብርና የኩባንያዎች ውስጥ ሥልጠና ማጠናከር 6. የቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢ/ሪ ኤክስንሽን አገልግሎት ማጠናከር የስትራተጅው ቁልፍ ተግባራት
 35. 35. 1. ካውንስሎችና ቦርዶችን ማቋቋም 2. የኢ/ያ ቴ/ሙ/ት/ስ ብቃት ማዕቀፍ/ETQF/ ማዘጋጀትና መተግበር 3. የፋይናንስ ስልት ማዘጋጀትና መተግበር 4. ምርምር ክትትልና ግምገማ ማካሄድ 5. የእውቅና አሰጣጥ ሥርዓት መዘርጋት 6. ስለቴ/ሙ/ት/ስ ግንዛቤ መፍጠር የቴ/ሙ/ት/ሥ ፖሊሲና ሥርዓት ዝርጋታ
 36. 36. ውጤት ተኮርና ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የቴ/ሙ/ት/ስ ሥርዓት ስንል ምን ማለታችን ነው? Link ውጤት ተኮርና ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የቴ/ሙ/ት/ስ ስትራቴጂ
 37. 37. የሕዳሴ ጉዞ ዝቅተኛ መካከለኛ ገቢ ከፍተኛ መካከለኛ ገቢ ዝቅተኛ ገቢ ከፍተኛ ገቢ 1995 2000 05 10 15 20 25 30 35 40 45 50 ከድህነት አዙሪት የመውጫ ጊዜ ከመካከለኛ ገቢ አዙሪት የመውጫ ጊዜ የመካከለኛ ገቢ አዙሪት የሚመጣው ሌላው የሰራውን ቴክኖሎጅ ከመኮረጅ አልፎ አዳዲስና በአለም የቴክኖሎጅ ድንበር ያሉ ቴክኖሎጅዎችን ማፍለቅ ካልተቻለ ነው የድህነት አዙሪት የሚመጣው ሌላው የሰራውን ቴክኖሎጅ በአግባቡ ተጠቅሞ በዘላቂነት መወዳደር ካልተቻለ ነው 0.1 10 5 1 ነፍስ ወከፍ ገቢ (‘000 US$)
 38. 38. ተቁ ዘርፍ/ኢንዱስትሪ 1 ግብርና 2 ኢንዱስትሪ ልማት 2.1 ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት 2.2 ቆዳና የቆዳ ውጤቶች 2.3 ስኳርና ተጓዳኝ ምርቶች 2.4 ሲሚንቶ 2.5 ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ 2.6 ኬሚካል (ፋርማሲቲዩካል፣ ህትመት፣ …) 2.7 አግሮ ኘሮሰሲንግ 3 ማዕድን በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሰረት የቴ/ሙ/ት/ስ/ የትኩረት ዘርፎች ተቁ ዘርፍ/ኢንዱስትሪ 4 ኢኮኖሚ መሠረተ-ልማት 4.1 መንገድ ግንባታ 4.2 ባቡር ትራንስፖርት 4.3 መንገድ ትራንስፖርት 4.4 ባህር ትራንስፖርት 4.5 አየር ትራንስፖርት 4.6 ኢነርጂ 4.7 ውሃና መስኖ 4.8 ቴሌኮሙኒኬሽንና አይሲቲ 4.9 ከተማ ልማትና ኮ/ን 5 ንግድ 6 ጤና 7 ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት 8 ሰራተኛና ማህበራዊ 39
 39. 39. የሰው ኃይል ፍላጎትና አቅርቦት ትስስርና የዕድገት መሰላል 1 2-3 6-9 12-18 X? 80 % ቴክኒክና ሙያ : 20 % ከፍተኛ ትምህርት ፍላጎት አቅርቦት ሳይንቲስ ት ኢንጂነር ቴክኖሎጂስት ቴክኒሺያን የሰለጠነ የእጅ ባለሙያ ፒ.ኤች.ዲ ማስተርስ ባችለር ቴ/ሙ/ት/ሥ ደረጃ 4-5 ቴ/ሙ/ት/ሥ ደረጃ 1-3
 40. 40. የሙያ ደረጃ ምደባ የሙያ ብቃት ምዘና በኢንዱስትሪና በማሰልጠኛ ተቋማት ትብብር የሚሰጥ ሥልጠና የሥራ ገበያ በኢንዱስትሪ ው መሪነት የሚካሄድ አቅርቦት ፍላጎት በቴ/ሙ/ት/ ሥ/ ዘርፍ መሪነት የሚካሄድ የዘርፉና የባለድርሻዎች/የኢንዱስትሪው ሚና ምርጥ ተሞክሮ
 41. 41. ብቁ ሙያተኛና ቴክኖሎጂ ለተወዳዳሪነት የሚያስፈልጉ ዕውቀት፣ክህሎት፣ የሥራ አመራር አቅምና ቴክኖሎጂ የቴ/ሙ/ት/ሥ፣ የኢንዱስትሪና የገበያ ተመጋጋቢ ዑደት ትምህርት ያቋረጡ፤ ሥራ አጥ ወጣቶች ከመደበኛ ትምህርት ነባር ጥቃቅንና አነስተኛ ዕውቀት፣ ክህሎትና የሥራ አመራር አቅም ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ምዘና የገበያ ትስስር 42
 42. 42. NTQF Level LEVEL DESCRIPTORS Problem Solving Capability / Information Processing Level of Accountability, Responsibility & Autonomy Level of Knowledge & Skills Level of Tasks / Operational Environment 5 Develop creative solutions to abstract problems Review and develop performance of self and others Comprehensive, specialized, factual & theoretical knowledge within a field of work; awareness of limits of this knowledge Ability to apply expertise in a comprehensive range of cognitive & practical skills Management and supervision in contexts of work where there is unpredictable change; self-directed application of knowledge and skills Very high degree of complexity, interconnection, in- transparency and dynamics 4 Generate solutions to specific problems in a field of work Supervise the routine work of others; some responsibility for evaluation and improvement of work activities; leadership and guidance in organizing activities of self & others Factual and theoretical knowledge in broad contexts within a field of work Ability to apply expertise in a range of cognitive and practical skills Competence in self-management within the guidelines of work contexts which are usually predictable, but subject to change; competence to work on a broad range of varied activities and in a wider variety of contexts, most of which are complex and non-routine Considerably high degree of interconnection, in- transparency and dynamics 3 Solve problems by selecting & applying basic methods, materials & information Responsibility for completion of work tasks; some leadership in solution of specific problems Knowledge of facts, principles, processes and general concepts in a field of work Ability to apply a range of cognitive and practical skills Competence to adapt own behavior to circumstances in solving problems; competence to work in a range of roles in a variety of contexts High value of interconnection, in-transparency and dynamics 2 Use relevant information; solve routine problems using simple rules & tools Some autonomy; work under supervision Basic factual knowledge of a field of work Ability to apply basic cognitive and practical skills Competence to work on a range of varied activities in a clearly defined context Average value of interconnection; low value of dynamics 1 Carry out simple tasks Work under direct supervision Basic general knowledge Ability to apply basic skills Competence to work on a defined range of activities under routine and predictable conditions Low value of complexity, interconnection, in- transparency and dynamics; high degree of stability ብቃት ማዕቀፍ…. ውጤትን መሰረት ያደረገ የቴ/ሙ/ት/ሥ ስትራተጅ
 43. 43. የቴ/ሙያ ት/ሥ/ ፕሮግራም አደረጃጀታችን ከሌሎች ሀገሮች ጋር ሲነጻጸር Polytechnic s
 44. 44. • የወቅቱንና የወደፊቱን የሥራ ገበያ ፍላጎትን መሠረት ማድረግ • አለም አቀፍ ደረጃን መጠበቅ –በሌሎች አገሮች ተሞክሮ የተዋጣለትን የሙያ ደረጃ አመዳደብ ዘዴን መጠቀም –የሌሎች አገሮች የሙያ ደረጃዎቸነ ከአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በማጣጣም ስራ ላይ ማዋል • በቴክኖሎጂ ወይም በኢኮኖሚ ዕድገት ምክንያት የሚከሰት የተፈላጊ ብቃት ለውጥን መከተል • በአገር አቀፍ የሙያተኞች ስምሪት/ቅጥር የታወቁ የስራ መደቦችን ከግምት ማስገባት • የአካባቢ፣ የቴክኖሎጂና የኢንዱስትሪ ልዩነቶችን ከግምት ማስገባት • የዋነኛ ተጠቃሚዎችን ተሳትፎና ይሁንታን ማግኘት የሙያ ደረጃ ምደባ መርሆዎች
 45. 45. በኢንዱስትሪው መሪነት የሚከናወን የሙያ ደረጃ ምደባ ሂደት Occupational Standard Occupational Title Unit of Competency Standard Unit of Competency Title Unit Descriptor Elements of Competency Performance criteria (Steps and Qualifiers) Elem ent 1 1.1 1.2 … 1.n Elem ent 2 2.1 2.2 … 2.n … Elem ent n n.1 n.2 … n.n Range of variables Unit scope Occupational Health & Safety (OH&S) Tools and Equipment Types and Sources of Information Required Knowledge Evidence Guide Critical aspects of competence Required knowledge Required skills Assessment context Assessment methods Resources የስራ ዓለም የኢንዱስትሪ ዘርፍ ... የዘርፍ ማፕ “ሱፐርማርኬት” L2 L4 L1 L5 L3 L4 ሙያዎች የብቃት አሃድ ዝርዝር ማዘጋጀት ከአጠቃላይ ወደ ዝርዝር L4 L4 L1 L2 L5 L3 L1 L2 L4 በአንድ ሙያ ያሉ ሁሉም የብቃት አሃዶች L4 L3 L2 L1 በሙያው የተለዩ ደረጃዎች ክፍል 1: በየዘርፉ ሙያዎች መለየት’ ክፍል 2: የሙያ ደረጃ ምደባ ማከናወን L3 L5 L2 L5 NTQF .doc የኢንዱስትሪ ዘርፍ
 46. 46. የብቃት አሃድ ዝርዝር መስፈርት ማዘጋጀት Prepare a list of standards and qualification units of competence
 47. 47. Occupetional Standard = A Group of Unit of Competencies . Occupational Standard Unit of com- petence 1 Unit of com- petence 2 Unit of com- petence 3 Unit of com- petence 4 Elements 1.1-1.4 Elements 2.1-2.2 Elements 3.1-3.3 Elements 4.1-4.2
 48. 48. The standards format comprises: • Unit code: • Unit title: The title of a general area of competency • Unit descriptor: Assists with clarifying the unit title and notes any relationship with other industry units • Elements of competency: Describe outcomes which contribute to a unit • Performance criteria: Specify the required level of performance • Range statement: Range of contexts and conditions to which the performance criteria apply • Evedence Guide
 49. 49. Units of Competence የቴ/ሙ/ት/ስ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅት Learning Module Titles Elements of Competence Learning Outcomes (Objectives) Elements of Competence Performance Criteria Range of Variables Contents Occupational Standard TVET Curriculum Evidence Guide Learning Strategies Resource Conditions Assessment Criteria, Methods & Conditions
 50. 50. N. Working training material Prepared Not prepared Unfinished / plan of completion time 1 Teachers Guide 1. 1 Session plan 1. 2 assessment context 1. 3 list of support/reference materials 1. 4 N. Working training material Prepared Not prepared Unfinished / plan of completion time 1. 5 1 Teachers Guide 2 1.1 Session plan 2. 1 1.2 assessment context 2. 2 1.3 list of support/reference materials 2. 3 1.4 Annexes: (it contains trainees practical test guide and knowledge test for summative assessment) 1የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያል (TTLM) ማዘጋጀት የተሰጠዎትን የTTLM ዝግጅት ሰርተው አስረክቡ በተባሉት መሰረት እና ማስረከብዎና ያለማስረከብዎን መከታተያ ቅጽ ማለትም የመምህር መምሪያ፣ የተማሪ መጽሃፍ እና የምዘና እቅድ ናቸው Preparation of TTLM Instructional Materials (TTLM) Based on the TTLM preparation given and the follow-up form of submission, Unfinished and plan of completion time. They are a teacher's guide, learner guide, and an assessment plan
 51. 51. 2የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያል (TTLM) ማዘጋጀት የተሰጠዎትን የTTLM ዝግጅት ሰርተው አስረክቡ በተባሉት መሰረት እና ማስረከብዎና ያለማስረከብዎን መከታተያ ቅጽ ማለትም የመምህር መምሪያ፣ የተማሪ መጽሃፍ እና የምዘና እቅድ ናቸው Preparation of TTLM Instructional Materials (TTLM) Based on the TTLM preparation given and the follow-up form of submission, Unfinished and plan of completion time. They are a teacher's guide, learner guide, and an assessment plan 2 Learning Materials 2.1 Information sheet 2.2 Operation step by step maintaining personal computer procedures entry of data 2.3 Job Sheet, Course Description, Reference, standards and numbering System, Career Pathway Abbreviations and acronyms and Glossary 2.4 Self-check and LAP test 2.5 List of reference materials
 52. 52. 3የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያል (TTLM) ማዘጋጀት የተሰጠዎትን የTTLM ዝግጅት ሰርተው አስረክቡ በተባሉት መሰረት እና ማስረከብዎና ያለማስረከብዎን መከታተያ ቅጽ ማለትም የመምህር መምሪያ፣ የተማሪ መጽሃፍ እና የምዘና እቅድ ናቸው Preparation of TTLM Instructional Materials (TTLM) Based on the TTLM preparation given and the follow-up form of submission, Unfinished and plan of completion time. They are a teacher's guide, learner guide, and an assessment plan 3 Assessment packet 3.1 Demonstrate checklist 3.2 Formative assessment plan 3.4 Evidence plan by considering the standards the level 3.5 Institutional summative
 53. 53. 4የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያል (TTLM) ማዘጋጀት የተሰጠዎትን የTTLM ዝግጅት ሰርተው አስረክቡ በተባሉት መሰረት እና ማስረከብዎና ያለማስረከብዎን መከታተያ ቅጽ ማለትም የመምህር መምሪያ፣ የተማሪ መጽሃፍ እና የምዘና እቅድ ናቸው Preparation of TTLM Instructional Materials (TTLM) Based on the TTLM preparation given and the follow-up form of submission, Unfinished and plan of completion time. They are a teacher's guide, learner guide, and an assessment plan 4 Programme and Projects 4.1 Value chain 4.2 Situational analysis and market analysis 4.3 Research on tracer study 4.4 DAC 4.5 IDP
 54. 54. መሰረታዊ ዕውቀትና ክህሎት ሁለት የሥልጠና ቦታዎች በኢንዱስትሪ ፍላጎት መሰረት የበቃ የሰው ኃይል የትብብር ሥልጠና ቴ/ሙ/ት/ሥ የኢንዱስትሪ ዕውቀት፣ ክህሎትና የሥራ ባህሪይ ኢንዱስትሪ
 55. 55. አመታዊ እቅድ መተገብሪያ የድርጊት መረሃግብር ማሳያ ሠንጨረዥ ተ ቁ የስራ ዝር ዝር መ ለ ኪያ ፈፃ ሚው አካል አመ ታዊ እቅድ የሚፈፀምበት ጊዜ(በወር) ጠቅ ላላ በጀ ት የሚያስፈልግ ወጭ(በ0000) መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ መ ጥ ህ ታ ጥየ መ ሚግ ሰ 1 ጥሬ ዕቃ አቅር ቦት - 2 የስል ጠና ው አይነ ት - 3 - - 4 - - የስራ መርሃ ግብር የልማትና የአገልግሎት ፕሮጀክቶች ወይም ፕሮግራሞች መቼ? በማን?
 56. 56. 5ቱ የትብብር ሥልጠና ወሳኝ ነገሮች የሥልጠና ዕቅድ(Trainin g Plan) የመግባቢያ ሰነድ(MoU) የማሰልጠኛ ቦተዎች (Training የኩባንያ ውስጥ አሰልጣኞች(Enter prise-based Trainers) T1 T2 የማሰልጠኛ መሳሪያዎች(Traini ng Tools and Equipment) T3 T4 T5
 57. 57. ብቁ ሆነው ከተገኙት ሙያተኞች መሪ መዛኝና ትብብር ስልጠና አሰልጣኝ ይለያል በኢንዱስትሪዎች ውስጥ የምዘናና የትብብር ስልጠና አተገባበር ከፍተኛ ባለሙያ ዎች መካከለኛ ባለሙያዎች ዝቅተኛ ባለሙያዎች ዕውቀት፣ ክህሎትና የሥራ አመራር አቅም የመመዘን ና የማሰልጠ ን ስነ- ዘዴ መስጠት በሙያ ደረጃ መሰረት ምዘና ማከናወን ኢንዱስትሪዎች /ፋብሪካዎች /ጥአኢ
 58. 58. በኢንዱስትሪው የሚመራ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሂደት ብቃቱ የተረጋገጠ ባለሙያ የብቃት ምዘና ማዕከላትን ማዘጋጀትና ዕውቅና መስጠት 5 ለብቃት ምዘና ተፈላጊ ግብዓት ማሟላት 6 የብቃት ማረጋገጫ መስጠት 8 የሙያ ብቃት ምዘና ስርዓት መመሪያና የአሰራር ማኑዋሎችን ማዘጋጀት የሙያ ብቃት ምዘና ማካሄድ 7 የብቃት ምዘና መሳሪያዎች ማዘጋጀት 3 የሙያ ደረጃ ማዘጋጀት 1 2 የሙያ ብቃት መዛኞችን ማብቃትና ዕውቅና መስጠት 4 ብቃቱ የተረጋገጠ ባለሙያ
 59. 59. የቴ/ሙ/ት/ሥ መምህራንና አመራር ልማት TVET Level 3/4 Pedagogy and Didactics training Assessment TVET Trainer 3 Years working experience as trainer 3 Years BSc. Program UEE UEE 2 Years MSc Program C Level Trainer B Level Trainer A Level Trainer Trains Level 1&2 trainees Trains Level 5 trainees Trains Level 3&4 trainees TVET Teachers Pathway A- level B- level and C- level የቴ/ሙ/ት/ሥ አመራር ከ A- level B- level አሰልጣኞች ውስጥ ሊሆን ይገባል
 60. 60. 61
 61. 61. ማጠቃለያ በተቋሞቻችን ላይ የሚተገበሩት ከላይ ከቀረቡት ዝርዝር ተግባራት በአጭሩ የተቋሙ የመጀመሪያ ትኩረት እቅዶቹን ወደ ተግባር ሊተገብር የሚችሉ የሰው ኃይል አሰልጣኞችን ጨምሮ በመቅጠር የሰው ኃይል አሰልጣኞችን ጨምሮ በመቅጠር ስልጠናውን ማስጀመር ነው፡፡ ስልጠናው ከተጀመረ በኋላ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ግንኙነቶች (ኔትዎረክ) በማጠናከር ከወዲሁ የትብብር ስልጠና መስጠት የምንችልባቸውን ተቋሞች በመለየት ለሚሰጠው ስልጠና ጥራቱን የጠበቀ ለማድረግ ትኩረት አድርገን በስታንዳርዱ መሰረት መሰራት አለበት፡፡ የትብብር ስልጠና ሂደቱ ለሚያጋጥሙ እጥረቶች ለሚደረጉ ክትትልና ድጋፎች ሂደት መከታተል በእቅድ መያዝ (Cooperative Training in the service areas and in the industries sector)፡፡ በዋናነት መንግስት ከየዘው የብቃት አሃዱና በስራ የተያዘ መስፈርት እና ደረጃ (unite of competency and occupational standard/ competency based training competency based training /CBT) አማዘጋጅቶ በስልጠና
 62. 62. የቀጠለ…. ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ለመፈራረም (memorandums of understanding) ያዘጋጀን ሲሆን ሰልጣኞቻችን ብቃታቸውን ለማረጋገጥ ከተቋማዊ ምዘና በተጨማሪ አገር አቀፍ ብሎም አለም አቀፍ ምዘናን ብቁ እዲሆን ማስቻል፡፡ በመሆኑም በአገር አቀፍ ደረጃ ሰልጣኞቻችንን ምዘናን አስመልክቶ center of competency assessment and certification (COCAC) ለማስመዘን ከወዲሁ በእቅድ ይዘናል፡፡ ከሀገር አቀፍ ምዘና በተጓዳኝ ሰልጣኝ ተማሪዎቻችንን በ ተቋማዊ ምዘና both formative / continual assessment the progress of the trainees and summative evaluation at the end of the session ፈተና/ምዘና አዘጋጅቶ ለማስመዘን እና ብቃታቸውን ለማረጋገጥ ሙል በሙሉ ተቋማችን ተዘጋጅተናል።
 63. 63. አመሰግናለሁ !

×