SlideShare uma empresa Scribd logo
1 de 17
Baixar para ler offline
Berhanu Tadesse Taye
መግቢያ
ቴ/ሙ/ት/ሥልጠና የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ይቻል ዘንድ
በውስጡ ካሉት ሰራተኞች አንዷ በመሆኔ ለጽ/ቤቱ የማይተካካ ሚና አለኝ
የግሌን አስተዋፅኦ በግልና በተደራጀ መንገድ ማበርከት እንዳለብኝ በእምነት ይዞ መንቀሳቀስ ያሻል፡፡ እኔም
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 8
በጉ/ክ/ከተማ የቴ/ሙ/ት/ሥ/ጽ/ቤት የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ እንደመሆኔ ለተቋሙ ብሎም
ለክ/ከተማው የበኩሌን ድርሻ ላበረክት ይገባል፡፡
ይህን መሰረት በማድርግ የራሴን አስተዋፅኦ ለመወጣት ብሎም ያሉብኝን ጥንካሬና ክፍተቶች በመለየት
ለመፍታት የሚያስችለኝን ራስን የማብቃት ዕቅድ እንደ ሚከተለው አዘጋጅቻለሁ፡፡
I. የዕቅዱ ነባራዊ መነሻ
2.1. ጥንካሬዎቼ
1. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትንና ተግባርን /በአመለካከት፣ በሰዓት፣ በጽኑ በሚፈለገው መልኩ
መታገል
2. ስራን በእቅድ ለመምራትና በተገቢው መንገድ ለተግባራዊነቱ በቁርጠኝነት ለመተግበር ያለኝ
ተነሳሽነት፡፡
3. ከለውጥ ሥራዎች ጋር ቶሎ ራስን አላምዶና አዋህዶ ለመሄድ የሚደረግ ጥረት፡፡
4. በተነሳሽነት ሥራን ያለጉትጎታ መስራትና ሥራን በቀልጣፋና በጥራት ሠርቶ ማስረከብ፡፡
5. ከተመደብኩበት ሥራ ውጪ የሌሎችን ሥራ ደርቦ መስራት፡፡
2.2. ክፍተቶቼ
1. በኮፒዩተር አጠቃቀም እቅድን መለካት በሚያስችልመልኩ ለመስራት እንዲያስችል በ (auto machine)
አጠቃቀምን የክህሎት ክፍተት መኖር
II. ዓላማ
1.1.1. በኮፒዩተር አጠቃቀም እቅድን መለካት በሚያስችልመልኩ
ለመስራት እንዲያስችል በ (auto machine) አጠቃቀምን
የክህሎት ክፍተት
1.1.2. በተሠጠኝ የሥራ ድርሻ ውጤታማ መሆን፡፡
1.1.3. ካለኝ ክህሎትና ብቃት የበለጠ ለመጨመር፡፡
III. ዋና ዋና ግቦች እና ዝርዝር ተግባራት
ግብ 1፡- የሪፎርም ሥራዎችን በመሥራት ውጤታማ ለውጥ ማምጣት
ተግባር 1፡- እስከ መጋቡት 30 ጥራቱን የጠበቀ ኦፕሬሽናል ስኮር ካርድ ራስና የማብቃት እቅድ
ማቀድ
ተግባር 2፡-ስለ እቅድ አስተቃቀድ እውቀት ሊያሳድጉ የሚችል መፅኃፍ ማንበብና ማሳደግ
ተግባር 3፡- በተቋሜ ውስጥ ካሉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የአስተቃቀዴን ብቃት ማሳደግ
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 9
ተግባር 4፡ የጽ/ቤት የለውጥ ሥራዎችን ካስኬዲንግና አውቶሜሽን ካለኝ ልምድ በይበልጥ
እንዲኖረኝ ማድረግ፣
ተግባር 5፡ በተቋሜ ውስጥ የተሻለ የኮምፒውተር እውቀት ያላቸው የስራ ጓደኞቼን በመጠየቅ
እንዲያሳዩኝ ማድረግ፣
ተግባር 6፡ በቴክኖሎጂ የተሻለ እውቀት እንዲኖረኝ ማድረግ፣
ግብ 3. በፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉ ላይ የጎላ ሚና ያለው መሆን፣
ተግባር 1፡- የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን መለየትና መታገል፣
ተግባር 2፡ የለየሁትን የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን በአመለካከትና በተግባር ወደ ውስጤ
እንዲሰርፅ ማድረግ፣
ተግባር 3፡ እኔ ውስጥ ያለ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን መቅረፍ፣
ግብ 1፡-በመጨረሻ ዓመት መጨረሻ ብቃት ያላት በ 1 ለ 5 ቡድን ውስጥ ግንባር ቀደም መሆን
ተግባር 1፡ ባወጣሁት እቅድ መሰረት ሥራን በአግባቡ መሥራት፣
ተግባር 2፡ በሳምንት ውስጥ የሠራሁትን ሥራ ለ 1 ለ 5 ቡድን ማቅረብ፣
ተግባር 3፡ በግል ጥረት ልመድ ካላቻው የተሻለ ልምድ መውሰድ፣
ተግባር 4፡- ቴክኖሎጂ የሚያመጣቸውን አዳዲስ አሰራር ለመጠቀም መቻል፣
IV. የአፈፃፀም አቅጣጫና ስልት
 ያወጣሁትን እቅድ ከ 1 ለ 5 ቡድን ጋር በመሆን ውይይት ማድረግና ማፅደቅ
 ራስን ለማብቃት እና የ 1 ለ 5 ቡድኑ አቅም እንዲኖረው እንዲያድግ ለቡድኑ የሚረዱ
መፅሃፎችን ማንበብ፣ የሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ በንቃት መሳተፍ ፣
 ከ 1 ለ 5 ቡድን አባላት ጋር በየሳምንቱ ጊዜው ሳይቆራረጥ ሥራን መገምገምና የተሻለ የ 1 ለ 5
ቡድን እንዲሆን ማድረግ፣
V. ማጠቃለያ
ይህ ዕቅድ ሲታቀድ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች የተለዩ በመሆኑ ጠንካራውን ይበልጥ አጠናክሮ
መቀጠልና ደክመቶች ደግሞ ማሻሻል የሚያስችል ስልትንም ያጠቃልላል፡፡ በመሆኑም ዕቅዱን
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 10
ከማቀድ ባለፈ ወደ ተግባር መግባትና ራስን ማሻሻልና ማብቃት ብሎም መገነባባት ሲቻል ለተቋሙ
ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ይሆናል፡፡
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 11
በጀት ዓመት ራስን የማብቃት የግል ዕቅድ ድርጊት መርሃ-ግብር
የዕቅዱ ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ ታዮ
የሥራ ኃላፊነት፡- ስር የተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያ
አሁን ያለኝ
ክህሎት/ብቃትና
የአመለካከት ክፍተት
ራስን
የማብቃት/የማል
ማት ዓላማዎች
ምንድንናቸው?
ዓላማዬን
ለማሳካት
የተቀመጡት
ዒላማዎች
ቅድሚያ
ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን
አለብኝ?
ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን
ዓይነት ድጋፍ/ሃብት
ያስፈልገኛል?
ዓላማዎቼን ለማሳካት
የተቀመጠ ቀነ- ገደብ
የክህሎት ክፍተት
በተያዘለት የጊዜ ገደብ
(በወቅቱ) እቅድን
የማዘጋጀት ክህሎት
ውቅቱን የጠበቀ
የዕቀድ አዘገጃጀት
ክህሎት ማሳደግ
በሶስተኛው
ሩብ ዓመት
መጨረሻ
ብቃት ያለው
ዕቅድ
አገገጃጀት
ማሳደግ
ወቅቱን የጠበቀና
ችግር ፈቺ እቅድ
ማውጣቴን
በተገቢው
መገምገም
ተግባር 1፡- እስከ መጋቡት 30 ጥራቱን የጠበቀ
ኦፕሬሽናል ስኮር ካርድ ራስና የማብቃት እቅድ
ማቀድ
ተግባር 2፡-ስለ እቅድ አስተቃቀድ እውቀት
ሊያሳድጉ የሚችል መፅኃፍ ማንበብና ማሳደግ
ተግባር 3፡- በተቋሜ ውስጥ ካሉ ባለሙያዎች
ጋር በመሆን የአስተቃቀዴን ብቃት ማሳደግ
ከጥር/2007 መጋቢት
2007
በኮፒዩተር አጠቃቀም
እቅድን መለካት
በሚያስችልመልኩ
ለመስራት እንዲያስችል በ
(auto machine)
አጠቃቀምን የክህሎት
ክፍተት
ከቴክኖሎጂ ጋር
ራስን ማብቃት
የተሻለ ሥራ የሰሩ
በመስራት ቀልጣ
ፋና ውጤታማ
መሆን
ወቅቱን የጠበቀ
እቅድ ማዘጋጀት ና
ከቴክኖሎጂ ጋር
ራስን ማላመድ
Auto machine በመጠቀም ስራዎችን በ
አግባቡ በመመዝገብ የተቋማት ጥራት
ኦዲት እቅድን ለማሳካት በሚያስችልመልኩ
በቴክኖሎጂ የተሻለ እውቀት
እንዲኖረኝ ማድረግ፣ ማንበብና
በየቀኑ ራስን ማብቃት
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች
በመጡ ጊዜ
እንደአስፈላጊነቱ
በዓመቱ መጀመሪያ
ከጥር/ መጋቢት 2007
8
አሁን ያለኝ
ክህሎት/ብቃትና
የአመለካከት ክፍተት
ራስን
የማብቃት/የማል
ማት ዓላማዎች
ምንድንናቸው?
ዓላማዬን
ለማሳካት
የተቀመጡት
ዒላማዎች
ቅድሚያ
ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን
አለብኝ?
ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን
ዓይነት ድጋፍ/ሃብት
ያስፈልገኛል?
ዓላማዎቼን ለማሳካት
የተቀመጠ ቀነ- ገደብ
የኪራይ ሰብሳቢነት
አመለካከትንና
ተግባርን
በአመለካከት፣
በሰዓት፣ በጽኑ
በሚፈለገው መልኩ
አለመታገል
የተሻለ ሥራ
በመስራት
ራሴን
ውጤታማ
ማድረግ
በዓመቱ
መጨረሻ
ሥራውን
በብቃት
መወጣት
ከለውጥ ሥራዎች
ጋር ቶሎ ራስን
አላምዶና አዋህዶ
መሔድ
በተነሳሽነት ሥራን ያለጉትጎታ
መስራትና ሥራን በቀልጣፋና በጥራት
ሠርቶ ማስረከብ፡፡
ያልተሰሩስራዎችን መገምገም
ያልተሰሩበትን ምክንያት መለየየት
የክህሎት ክፍተት መለየት
አዳዲስ የለውጥ
ሥራዎች/ቴክኖሎጂዎች
በሚመጡበት ሰዓት
ከጊዜው ጋር ለመሔድ
ስልጠና ማግኘት
በየጊዜው ከጥር/
መጋቢት 2007
የአመለካከት ክፍተት
የኪ/ሰብሳቢነት
አመለካከት ተግባር
በፅኑ አለመታገል
ከኪ/ሰብሳቢነት
አመለካከትና ተግባር
መፅዳት
በፀረኪ/ሰብሳቢነት
ትግል አርአያ
መሆን
የኪ/ሰብሳቢነት
ምንጭ መለየት
የኪ/ሰብሳቢነት ምንጭና ተግባራት መለየትና
መረዳት የመጣው ውጤት መመዝገብ
- በተከታታይ
ዕቅዱን ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ ታዮ ፊርማ፡- ቀን፡ ጥቅምት/2007 ዓ.ም ና ጥር/2007 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2007
ዕቅዱን ያፀደቀው ስም፡- ፊርማ፡- ቀን፡
የዕቅዱ ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ
የሥራ ኃላፊነት፡- ስር የተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያ
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 9
አሁን ያለኝ
ክህሎት/ብቃትና
የአመለካከት ክፍተት
ራስን
የማብቃት/የማል
ማት ዓላማዎች
ምንድንናቸው?
ዓላማዬን
ለማሳካት
የተቀመጡት
ዒላማዎች
ቅድሚያ
ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን
አለብኝ?
ዓላማዎቼን ለማሳካት
ምን ዓይነት ድጋፍ/ሃብት
ያስፈልገኛል?
ዓላማዎቼን
ለማሳካት
የተቀመጠ ቀነ-
ገደብ
የክህሎት ክፍተት
ቢኤሲና ቢፒአር
አቀናጅቶ በጥራትና
በተገቢው አለመስራት
እጥረት
ብቃት ያለው
እና ሙሉ መሪ
ሁኖ መገኘት
በዓመቱ
መጨረሻ
ሥራውን
በብቃት
መምራት
የ BPR እና BSC
ፅንሰ ሃሳብ በአግባቡ
መገንዘብ
የ BPR እና BSC ሥራዎች አቀናጅቶ ለመስራት
የሚያስችል ስልጠና ፣ ፅሁፎች ተሞክሮ
በመቅሰም
በስልጠና መድረክ
መሣተፍ እንድንችል
የ 5 ቀን አበል
2 ኛ ሩብ ዓመት
መጨረሻ
የኮምፒተር
አጠቃቀምእና የአጻጻፍ
ክህሎት ክፍተት
የኮምፒውተር
ክህሎቱን ማሻሻል
በቀላሉ ሊሠሩ
የሚችሉ
ሥራዎች
በመስራት
ውጤታማ
ማድረግ
የኮምፑዩተር
ክህሎት ሁሉ ጊዜ
ከስራው ባህሪ
የሚሄዱ መሆኑን
መገንዘብ
አቅሜን የሚያሣድጉ ሥልጠናዎች መከፈል
ማንቡበና በየቀኑ ልምምድ ማድረግ
የ 1 ወር ስልጠና
በዓመቱ መጨረሻ
የአመለካከት ክፍተት
የኪ/ሰብሳቢነት
አመለካከት ተግባር
በፅኑ አለመታገል
ከኪ/ሰብሳቢነት
አመለካከትና ተግባር
መፅዳት
በፀረኪ/ሰብሳቢነት
ትግል አርአያ መሆን
የኪ/ሰብሳቢነት
ምንጭ መለየት
የኪ/ሰብሳቢነት ምንጭና ተግባራት መለየትና
መረዳት የመጣው ውጤት መመዝገብ
በተከታታይ
ዕቅዱን ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ ታዪ ፊርማ፡- ቀን፡ ጥር/2007 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2007
ዕቅዱን ያፀደቀው ስም፡- ፊርማ፡- ቀን፡
Berhanu Tadesse Taye
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 10
ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ ብርሃኑ ታደሰ
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች
ግቡን ለማስፈፀም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ%
አጠቃላይ
መለኪያ
ዒላማ /
2007/
ክንውን
የአፈፃፀም ደረጃ
1
ዝቅተኛ
2
መካከለኛ
3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ውጤት
ግብ 1፡-
ቀልጣፋና ውጤታማ
አገልግሎት በመስጠት
ተግባር 1፡-
አገልግሎቶች
ስታንዳርዱን ጠብቀው
መሰጠታቸውን ማረጋገጥ
መጠን
16
ጊዜ በየቀኑ
ጥራት 100
ተግባር 2፡-
በተሰጡ አገልግሎት
ደንበኞች መርካታቸውን
መጠን
16
ጊዜ በየቀኑ
ጥራት
100
ተግባር 3፡-
20
መጠን
16
ጊዜ በየቀኑ
ጥራት 100
ተግባር 1፡- መጠን 300
ጊዜ በየቀኑ
ጥራት 100
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 11
ግብ 2፡- የኮሚኒኬሽንና
የህዝብ ተሳትፎን ማሳደግ
ተግባር 2፡-
የተግባቦት መሳሪያዎች
ለህዝብ ንቅናቄ
መዋላቸዉን ማረጋገጥ
መጠን
300
ጊዜ በየቀኑ
ጥራት 100
170 ጠቅላላ ድምር
የሠራተኛው ፊርማ
ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ ብርሃኑ ታደሰ
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች
ግቡን ለማስፈፀም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ%
አጠቃላይ
መለኪያ
ዒላማ /
2007/
ክንውን
የአፈፃፀም ደረጃ
1
ዝቅተኛ
2
መካከለኛ
3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ውጤት
ግብ 2፡- የኮሚኒኬሽንና
የህዝብ ተሳትፎን ማሳደግ
ተግባር 3፡-
የተዘጋጁና ስራ ላይ የዋሉ
የህዝብ ንቅናቄ ማቀጣጠያ
ሰነዶች መዘጋጀታቸውን
ማረጋገጥ
መጠን 6
ጊዜ በየቀኑ
ጥራት 100
ግብ 4 የስልጠናጥራትን
ማረጋገጥ
ተግባር 1 የውጭ ጥራት
ኦዲት ኦዲት
100 መጠን 2
ጊዜ
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 12
የተደረገላቸው ተቁማትን
ማረጋገጥ
ጥራት 100
ግብ 5፡- የጸረ ኪራይ
ሰብሳቢነት አመለካከት
ተግባር ትግልን ማጎልበት
ተግባር 1፡-
የተለዩ የኪራይ ሰብሳቢነት
ምንጮችን ማረጋገጥ
መጠን 2
ጊዜ በየጊዜው
ጥራት 100
ተግባር 2፡-
የአመለካከት ለውጥ ለማምጣት
ግንዛቤ መፈጠሩን ማረጋገጥ
መጠን 100
ጊዜ 13
ጥራት 16
ግብ 6፡-
ተግባር 1፡-
የ 1 ለ 5 አደረጃጀት ወደ
ተጨባጭ ተግባር መግባታቸውን
መጠን
36
ጊዜ 4
ጥራት 100
ጠቅላላ ድምር
የሠራተኛው ፊርማ
ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ
የአፈፃፀም ደረጃ
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 13
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች
ግቡን ለማስፈፀም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ%
አጠቃላይ
መለኪያ
ዒላማ /
2007 /
ክንውን
1
ዝቅተኛ
2
መካከለኛ
3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ውጤት
ተግባር 2፡-
የለውጥ ቡድኖችን
መፈጠራቸውን ማረጋገጥ
መጠን
36
ጊዜ 4
ጥራት 100
ተግባር 3፡-
ግንባር ቀደሞች መፈጠራቸውን
ማረጋገጥ
መጠን 4
ጊዜ በሳምንት
ጥራት 100
ግብ 8፡-
የሃብት አጠቃቀምን ማሳደግ
ተግባር 1፡-
መጠን 16
ጊዜ 1
ጥራት 100
ተግባር 2፡-
የንብረት አያያዝና አጠቃቀም
ደንብና መመሪያውን የተከተለ
መሆኑን ማረጋገጥ
መጠን 16
ጊዜ 2
ጥራት 100
ጠቅላላ ድምር
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 14
የሠራተኛው ፊርማ
ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች
ግቡን ለማስፈፀም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ%
አጠቃላይ
መለኪያ
ዒላማ /
2007 /
ክንውን
የአፈፃፀም ደረጃ
1
ዝቅተኛ
2
መካከለኛ
3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ውጤት
ግብ 9፡-
ከትኩረት ዘርፍ መሪ መስሪያ
ቤቶች የባለ ድርሻ አካላት
ቅንጅት
ተግባር 1፡-
የተፈረመ የመግባቢያ ሰነድ
መኖሩን ማረጋገጥ
45 መጠን
6
ጊዜ 1
ጥራት 100
ተግባር 2፡-
በተዘጋጀ የጋራ ዕቅድ መ/ቤቶች
ወደ ስራ መግባታቸውን
መጠን 6
ጊዜ 1
ጥራት 100
ግብ 10፡-
ተግባር 1፡-
ተቋማት ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች
በእቅዳቸው አካተው እየተገበሩ
መጠን
16
ጊዜ 2
ጥራት
100
መጠን 16
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 15
የባለዘርፍ ብዙ ጉዳዮች
አሰራር ማሳደግ
ተግባር 2፡- ጊዜ በየወሩ
ጥራት
100
ጠቅላላ ድምር
የሠራተኛው ፊርማ
ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች
ግቡን ለማስፈፀም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ%
አጠቃላይ
መለኪያ
ዒላማ /
2007 /
ክንውን
የአፈፃፀም ደረጃ
1
ዝቅተኛ
2
መካከለኛ
3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ውጤት
ግብ 12፡-
ተግባር 1፡-
ክትትልና ድጋፍን እየተደረገ
መሆኑን ማረጋገጥ
መጠን
16
ጊዜ 12
ጥራት 100
ተግባር 2፡-
መጠን 13
ጊዜ 12
ጥራት 100
ተግባር 3፡-
15
መጠን 16
ጊዜ 3
ጥራት 100
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 16
ክትትልና ድጋፍ ግምገማ
ምዘና አሰራርን ማሻሻል እና
ምርጥ ተሞክሮዎችን
ማስፋፋት
በተካሔደው ግምገማ መሰረት
ምዘና መደረጉን ማረጋገጥ
ተግባር 4፡-
ሞዴል ለሆኑ ተቋማት እውቅና
መሰጡትን ማረጋገጥ
10
መጠን 16
ጊዜ 1
ጥራት
100
ጠቅላላ ድምር
የሠራተኛው ፊርማ
ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ
ግለሰብ የወረዱ ግቦች
ቡን ለማስፈፀም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ%
አጠቃላይ
መለኪያ
ዒላማ /
2007 /
ክንውን
የአፈፃፀም ደረጃ
1
ዝቅተኛ
2
መካከለኛ
3 ከፍተኛ
4 በ.ከፍተኛ
ውጤት
ተግባር 5፡-
10
መጠን
16
ጊዜ 4
ጥራት 100
ተግባር 6፡-
ምርጥ ተሞክሮዎች
መስፋታቸውን ማረጋገጥ
9
መጠን 16
ጊዜ 4
ጥራት 100
መጠን 16
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 17
ግብ 12፡-
ክትትልና ድጋፍ ግምገማ
ምዘና አሰራርን ማሻሻል እና
ምርጥ ተሞክሮዎችን
ተግባር 7፡-
የተስፋፉ ምርጥ ተሞክሮዎች
ውጤት ማምጣታቸውን
6
ጊዜ 4
ጥራት 100
ጠቅላላ ድምር
የሠራተኛው ፊርማ
ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች
ግቡን ለማስፈፀም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ%
አጠቃላይ
መለኪያ
ዒላማ /
2007 /
ክንውን
የአፈፃፀም ደረጃ
1
ዝቅተኛ
2
መካከለኛ
3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ውጤት
ተግባር 1፡-
የመረጃ አይነቶችን
መለየታቸውን ማረጋገጥ
መጠን
15
ጊዜ
በየቀኑ
ጥራት 100
ተግባር 2፡-
መጠን 16
ጊዜ በየጊዜው
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 18
ግብ 13፡-
የመረጃ አያያዝና አጠቃቀም
ስርዓትን ማሻሻል
መረጃዎች ተደራጅተው ወደ
መረጃ ቋት መግባታቸውን
ማረጋገጥ
ጥራት
100
ግብ 14፡-
የእውቅና ፈቃድ እድሳት
አገልግሎት ማሳደግ
ተግባር 1፡-
ተቋማት የእውቅና ፈቃድ
ማግኘታቸውን ማረጋገጥ
መጠን
16
ጊዜ
በየጊዜው
ጥራት
100
ተግባር 2፡-
ተቋማት የእውቅና ፈቃድ
ማደሳቸውን ማረጋገጥ
መጠን 16
ጊዜ በየጊዜው
ጥራት 100
ጠቅላላ ድምር
የሠራተኛው ፊርማ
ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች
ግቡን ለማስፈፀም
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት
ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ%
አጠቃላይ
መለኪያ
ዒላማ /
2007 /
ክንውን
የአፈፃፀም ደረጃ
1
ዝቅተኛ
2
መካከለኛ
3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 19
ግብ 16፡-
የተቋማት አቅምን ማሳደግ
ተግባር 1፡-
አዳዲስ ተቋማት
መገንባታቸውን
ማረጋገጥ
መጠን
2
ጊዜ
በዓመት
ጥራት
1000
ተግባር 2፡-
3
ጊዜ 3 ዓመት
ጥራት
100
ግብ 17፡-
የኢንፎርሜሽን ካፒታል
ማሳደግ
ተግባር 1፡-
በቴክኖሎጂ አጠቃቀም
ላይ ስልጠና መሰጠቱን
ማረጋገጥ
መጠን
3
ጊዜ 3
ጥራት 100
ጠቅላላ ድምር
የሠራተኛው ፊርማ
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 20

Mais conteúdo relacionado

Mais procurados

Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseberhanu taye
 
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problemAction research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problemberhanu taye
 
Leadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdfLeadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdfselam49
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.pptselam49
 
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteKaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteberhanu taye
 
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdfEducation and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdfberhanu taye
 
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptxLife Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptxMasreshaA
 
Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)berhanu taye
 
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxBSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxselam49
 
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxየቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxGashawMenberu2
 
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdfየውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdfBrhanemeskelMekonnen1
 
Tvet strategy presentation
Tvet strategy presentationTvet strategy presentation
Tvet strategy presentationberhanu taye
 
Training need assessment tot
Training need assessment totTraining need assessment tot
Training need assessment totberhanu taye
 
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfEMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfberhanu taye
 
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .pptውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .pptamsaluhuluka
 
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...berhanu taye
 
Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllberhanu taye
 
Mais procurados (20)

Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesse
 
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problemAction research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
 
Leadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdfLeadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdf
 
Questionnaire
  Questionnaire  Questionnaire
Questionnaire
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt
 
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet instituteKaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
 
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdfEducation and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
 
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptxLife Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
 
Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)
 
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxBSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
 
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxየቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
 
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdfየውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
 
Presentation ekid.pptx
Presentation ekid.pptxPresentation ekid.pptx
Presentation ekid.pptx
 
Tvet strategy presentation
Tvet strategy presentationTvet strategy presentation
Tvet strategy presentation
 
Training need assessment tot
Training need assessment totTraining need assessment tot
Training need assessment tot
 
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfEMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
 
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .pptውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
 
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
 
Leader ship
Leader shipLeader ship
Leader ship
 
Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lll
 
Destaque

Berhanu ethical behavior respecting code of professional conduct
Berhanu ethical behavior respecting code of professional conductBerhanu ethical behavior respecting code of professional conduct
Berhanu ethical behavior respecting code of professional conductberhanu taye
 
Module projections berhanu taye
Module  projections berhanu tayeModule  projections berhanu taye
Module projections berhanu tayeberhanu taye
 
Feedback gulele &shuro meda 2009
Feedback gulele &shuro meda 2009Feedback gulele &shuro meda 2009
Feedback gulele &shuro meda 2009berhanu taye
 
Abe training february 10
Abe training february 10Abe training february 10
Abe training february 10berhanu taye
 
Communicatingatworkchapter1 10061Lecture notes Training for Trainers in Gener...
Communicatingatworkchapter1 10061Lecture notes Training for Trainers in Gener...Communicatingatworkchapter1 10061Lecture notes Training for Trainers in Gener...
Communicatingatworkchapter1 10061Lecture notes Training for Trainers in Gener...berhanu taye
 
Momentum for ethiopia
Momentum for ethiopiaMomentum for ethiopia
Momentum for ethiopiaAyalew Talema
 
I Want To Save My Marriage
I Want To Save My MarriageI Want To Save My Marriage
I Want To Save My MarriageJohn Metxger
 
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basicsዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basicsmenasse
 
Final mapping report ethiopia 2012 TVET
Final mapping report ethiopia 2012 TVETFinal mapping report ethiopia 2012 TVET
Final mapping report ethiopia 2012 TVETberhanu taye
 
Project proposal on income gemerating 1
Project proposal on income gemerating 1Project proposal on income gemerating 1
Project proposal on income gemerating 1berhanu taye
 
Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)
Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)
Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)berhanu taye
 
World vishion shiromeda_gulele_sub-3
World vishion shiromeda_gulele_sub-3World vishion shiromeda_gulele_sub-3
World vishion shiromeda_gulele_sub-3berhanu taye
 
Audience research
Audience research Audience research
Audience research jewens
 
Designing Teams for Emerging Challenges
Designing Teams for Emerging ChallengesDesigning Teams for Emerging Challenges
Designing Teams for Emerging ChallengesAaron Irizarry
 
Destaque (16)

Berhanu ethical behavior respecting code of professional conduct
Berhanu ethical behavior respecting code of professional conductBerhanu ethical behavior respecting code of professional conduct
Berhanu ethical behavior respecting code of professional conduct
 
Module projections berhanu taye
Module  projections berhanu tayeModule  projections berhanu taye
Module projections berhanu taye
 
Feedback gulele &shuro meda 2009
Feedback gulele &shuro meda 2009Feedback gulele &shuro meda 2009
Feedback gulele &shuro meda 2009
 
Abe training february 10
Abe training february 10Abe training february 10
Abe training february 10
 
Communicatingatworkchapter1 10061Lecture notes Training for Trainers in Gener...
Communicatingatworkchapter1 10061Lecture notes Training for Trainers in Gener...Communicatingatworkchapter1 10061Lecture notes Training for Trainers in Gener...
Communicatingatworkchapter1 10061Lecture notes Training for Trainers in Gener...
 
Momentum for ethiopia
Momentum for ethiopiaMomentum for ethiopia
Momentum for ethiopia
 
Jagdeep dangi awards_list
Jagdeep dangi awards_listJagdeep dangi awards_list
Jagdeep dangi awards_list
 
Advertisement 5
Advertisement 5Advertisement 5
Advertisement 5
 
I Want To Save My Marriage
I Want To Save My MarriageI Want To Save My Marriage
I Want To Save My Marriage
 
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basicsዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
ዕውቅና ያለው የMicrosoft የኤሌክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስልጠና - Computer Basics
 
Final mapping report ethiopia 2012 TVET
Final mapping report ethiopia 2012 TVETFinal mapping report ethiopia 2012 TVET
Final mapping report ethiopia 2012 TVET
 
Project proposal on income gemerating 1
Project proposal on income gemerating 1Project proposal on income gemerating 1
Project proposal on income gemerating 1
 
Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)
Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)
Commencing a new polytechnic tvet college gulele sub(1)
 
World vishion shiromeda_gulele_sub-3
World vishion shiromeda_gulele_sub-3World vishion shiromeda_gulele_sub-3
World vishion shiromeda_gulele_sub-3
 
Audience research
Audience research Audience research
Audience research
 
Designing Teams for Emerging Challenges
Designing Teams for Emerging ChallengesDesigning Teams for Emerging Challenges
Designing Teams for Emerging Challenges
 
Semelhante a ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc

በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfberhanu taye
 
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptxEYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx0939071059
 
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptxEYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx0939071059
 
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.pptAMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.pptAssocaKazama
 
Final edited training module
Final edited training module  Final edited training module
Final edited training module berhanu taye
 
2011 edited berhanu taye training need assessment
2011 edited berhanu taye training need assessment 2011 edited berhanu taye training need assessment
2011 edited berhanu taye training need assessment berhanu taye
 
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3berhanu taye
 
Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3berhanu taye
 
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2berhanu taye
 
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).pptFortuneConsult
 
Attitudinal Transformation (CETU).ppt
Attitudinal Transformation (CETU).pptAttitudinal Transformation (CETU).ppt
Attitudinal Transformation (CETU).pptbelay46
 
Feedback about three ak care giving tvet converted
Feedback  about three ak care giving tvet convertedFeedback  about three ak care giving tvet converted
Feedback about three ak care giving tvet convertedberhanu taye
 
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdfBGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdfKassahunBelayneh2
 
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptxENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptxBinyamBekele3
 
Tvet bsc automation outcome based 7,2016--1
Tvet bsc automation   outcome based 7,2016--1Tvet bsc automation   outcome based 7,2016--1
Tvet bsc automation outcome based 7,2016--1berhanu taye
 
Enterprenership new present.pptx
Enterprenership new present.pptxEnterprenership new present.pptx
Enterprenership new present.pptxTeddyTom5
 
Feed back may_report_contents (1)
Feed back may_report_contents (1)Feed back may_report_contents (1)
Feed back may_report_contents (1)berhanu taye
 
597640709-የቡድን-ግንባታ.pptx
597640709-የቡድን-ግንባታ.pptx597640709-የቡድን-ግንባታ.pptx
597640709-የቡድን-ግንባታ.pptxFortuneConsult
 
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...berhanu taye
 
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptxBusiness Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptxetebarkhmichale
 
Semelhante a ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc (20)

በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
 
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptxEYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
 
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptxEYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
EYA leadership.Kibralem Demisse W/semhatpptx
 
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.pptAMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
 
Final edited training module
Final edited training module  Final edited training module
Final edited training module
 
2011 edited berhanu taye training need assessment
2011 edited berhanu taye training need assessment 2011 edited berhanu taye training need assessment
2011 edited berhanu taye training need assessment
 
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
 
Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3
 
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንን መገምገም Doc2
 
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
 
Attitudinal Transformation (CETU).ppt
Attitudinal Transformation (CETU).pptAttitudinal Transformation (CETU).ppt
Attitudinal Transformation (CETU).ppt
 
Feedback about three ak care giving tvet converted
Feedback  about three ak care giving tvet convertedFeedback  about three ak care giving tvet converted
Feedback about three ak care giving tvet converted
 
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdfBGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
 
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptxENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
 
Tvet bsc automation outcome based 7,2016--1
Tvet bsc automation   outcome based 7,2016--1Tvet bsc automation   outcome based 7,2016--1
Tvet bsc automation outcome based 7,2016--1
 
Enterprenership new present.pptx
Enterprenership new present.pptxEnterprenership new present.pptx
Enterprenership new present.pptx
 
Feed back may_report_contents (1)
Feed back may_report_contents (1)Feed back may_report_contents (1)
Feed back may_report_contents (1)
 
597640709-የቡድን-ግንባታ.pptx
597640709-የቡድን-ግንባታ.pptx597640709-የቡድን-ግንባታ.pptx
597640709-የቡድን-ግንባታ.pptx
 
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
 
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptxBusiness Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptx
 
Mais de berhanu taye

T7 Curriculum Development.ppt
T7 Curriculum Development.pptT7 Curriculum Development.ppt
T7 Curriculum Development.pptberhanu taye
 
Domestic Works Help It is known that the official.docx
Domestic Works Help It is known that the official.docxDomestic Works Help It is known that the official.docx
Domestic Works Help It is known that the official.docxberhanu taye
 
Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfManagement, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfberhanu taye
 
Yeka TVET Institiute information .pdf
Yeka TVET Institiute information .pdfYeka TVET Institiute information .pdf
Yeka TVET Institiute information .pdfberhanu taye
 
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdfየካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdfberhanu taye
 
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docxComparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docxberhanu taye
 
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...berhanu taye
 
Belaye zeleke new tvet ngo capital budget berhanu tadesse taye
Belaye zeleke new tvet  ngo capital budget berhanu tadesse taye Belaye zeleke new tvet  ngo capital budget berhanu tadesse taye
Belaye zeleke new tvet ngo capital budget berhanu tadesse taye berhanu taye
 
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutes
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutesSifa skills initiative for africa project and meeting minutes
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutesberhanu taye
 
Kaizen berhanu tadess taye edited
Kaizen berhanu tadess taye editedKaizen berhanu tadess taye edited
Kaizen berhanu tadess taye editedberhanu taye
 
Learning guide 3 utilize specialized communication skills berhanu tadesse
Learning guide 3 utilize specialized communication skills berhanu tadesseLearning guide 3 utilize specialized communication skills berhanu tadesse
Learning guide 3 utilize specialized communication skills berhanu tadesseberhanu taye
 
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegnAbiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegnberhanu taye
 
Save the children ngo recording sound
Save the children ngo recording soundSave the children ngo recording sound
Save the children ngo recording soundberhanu taye
 
Sifa skills initiative for africa minutes
Sifa skills initiative for africa minutesSifa skills initiative for africa minutes
Sifa skills initiative for africa minutesberhanu taye
 
Security of the workplace is corrupted by the authorities. doc1
Security of the workplace is corrupted by the authorities. doc1Security of the workplace is corrupted by the authorities. doc1
Security of the workplace is corrupted by the authorities. doc1berhanu taye
 
The new doc of quality and regulatory autority1
The new doc of quality and regulatory autority1The new doc of quality and regulatory autority1
The new doc of quality and regulatory autority1berhanu taye
 
Basic plumbing manual
Basic plumbing manualBasic plumbing manual
Basic plumbing manualberhanu taye
 
Electric instaletion amharic opration sheet 2011
Electric instaletion amharic opration sheet 2011Electric instaletion amharic opration sheet 2011
Electric instaletion amharic opration sheet 2011berhanu taye
 
Mais de berhanu taye (20)

T7 Curriculum Development.ppt
T7 Curriculum Development.pptT7 Curriculum Development.ppt
T7 Curriculum Development.ppt
 
Domestic Works Help It is known that the official.docx
Domestic Works Help It is known that the official.docxDomestic Works Help It is known that the official.docx
Domestic Works Help It is known that the official.docx
 
Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdfManagement, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdf
 
Yeka TVET Institiute information .pdf
Yeka TVET Institiute information .pdfYeka TVET Institiute information .pdf
Yeka TVET Institiute information .pdf
 
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdfየካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf
የካ ቅርንጫፍ ሚገኙ ተቋማት መረጃ New Microsoft Excel Worksheet (2).pdf
 
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docxComparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
Comparative study of UK Leadership with Africa Countries Leadership.docx
 
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...
The debate over jonas and the debate over his acceptance of the article on hi...
 
Belaye zeleke new tvet ngo capital budget berhanu tadesse taye
Belaye zeleke new tvet  ngo capital budget berhanu tadesse taye Belaye zeleke new tvet  ngo capital budget berhanu tadesse taye
Belaye zeleke new tvet ngo capital budget berhanu tadesse taye
 
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutes
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutesSifa skills initiative for africa project and meeting minutes
Sifa skills initiative for africa project and meeting minutes
 
Kaizen berhanu tadess taye edited
Kaizen berhanu tadess taye editedKaizen berhanu tadess taye edited
Kaizen berhanu tadess taye edited
 
Attitude
AttitudeAttitude
Attitude
 
Learning guide 3 utilize specialized communication skills berhanu tadesse
Learning guide 3 utilize specialized communication skills berhanu tadesseLearning guide 3 utilize specialized communication skills berhanu tadesse
Learning guide 3 utilize specialized communication skills berhanu tadesse
 
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegnAbiy ahmed vs hailemariam desalegn
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
 
Save the children ngo recording sound
Save the children ngo recording soundSave the children ngo recording sound
Save the children ngo recording sound
 
Bbc news doc1
Bbc news doc1Bbc news doc1
Bbc news doc1
 
Sifa skills initiative for africa minutes
Sifa skills initiative for africa minutesSifa skills initiative for africa minutes
Sifa skills initiative for africa minutes
 
Security of the workplace is corrupted by the authorities. doc1
Security of the workplace is corrupted by the authorities. doc1Security of the workplace is corrupted by the authorities. doc1
Security of the workplace is corrupted by the authorities. doc1
 
The new doc of quality and regulatory autority1
The new doc of quality and regulatory autority1The new doc of quality and regulatory autority1
The new doc of quality and regulatory autority1
 
Basic plumbing manual
Basic plumbing manualBasic plumbing manual
Basic plumbing manual
 
Electric instaletion amharic opration sheet 2011
Electric instaletion amharic opration sheet 2011Electric instaletion amharic opration sheet 2011
Electric instaletion amharic opration sheet 2011
 
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc

  • 1. Berhanu Tadesse Taye መግቢያ ቴ/ሙ/ት/ሥልጠና የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ይቻል ዘንድ በውስጡ ካሉት ሰራተኞች አንዷ በመሆኔ ለጽ/ቤቱ የማይተካካ ሚና አለኝ የግሌን አስተዋፅኦ በግልና በተደራጀ መንገድ ማበርከት እንዳለብኝ በእምነት ይዞ መንቀሳቀስ ያሻል፡፡ እኔም ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 8
  • 2. በጉ/ክ/ከተማ የቴ/ሙ/ት/ሥ/ጽ/ቤት የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ እንደመሆኔ ለተቋሙ ብሎም ለክ/ከተማው የበኩሌን ድርሻ ላበረክት ይገባል፡፡ ይህን መሰረት በማድርግ የራሴን አስተዋፅኦ ለመወጣት ብሎም ያሉብኝን ጥንካሬና ክፍተቶች በመለየት ለመፍታት የሚያስችለኝን ራስን የማብቃት ዕቅድ እንደ ሚከተለው አዘጋጅቻለሁ፡፡ I. የዕቅዱ ነባራዊ መነሻ 2.1. ጥንካሬዎቼ 1. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትንና ተግባርን /በአመለካከት፣ በሰዓት፣ በጽኑ በሚፈለገው መልኩ መታገል 2. ስራን በእቅድ ለመምራትና በተገቢው መንገድ ለተግባራዊነቱ በቁርጠኝነት ለመተግበር ያለኝ ተነሳሽነት፡፡ 3. ከለውጥ ሥራዎች ጋር ቶሎ ራስን አላምዶና አዋህዶ ለመሄድ የሚደረግ ጥረት፡፡ 4. በተነሳሽነት ሥራን ያለጉትጎታ መስራትና ሥራን በቀልጣፋና በጥራት ሠርቶ ማስረከብ፡፡ 5. ከተመደብኩበት ሥራ ውጪ የሌሎችን ሥራ ደርቦ መስራት፡፡ 2.2. ክፍተቶቼ 1. በኮፒዩተር አጠቃቀም እቅድን መለካት በሚያስችልመልኩ ለመስራት እንዲያስችል በ (auto machine) አጠቃቀምን የክህሎት ክፍተት መኖር II. ዓላማ 1.1.1. በኮፒዩተር አጠቃቀም እቅድን መለካት በሚያስችልመልኩ ለመስራት እንዲያስችል በ (auto machine) አጠቃቀምን የክህሎት ክፍተት 1.1.2. በተሠጠኝ የሥራ ድርሻ ውጤታማ መሆን፡፡ 1.1.3. ካለኝ ክህሎትና ብቃት የበለጠ ለመጨመር፡፡ III. ዋና ዋና ግቦች እና ዝርዝር ተግባራት ግብ 1፡- የሪፎርም ሥራዎችን በመሥራት ውጤታማ ለውጥ ማምጣት ተግባር 1፡- እስከ መጋቡት 30 ጥራቱን የጠበቀ ኦፕሬሽናል ስኮር ካርድ ራስና የማብቃት እቅድ ማቀድ ተግባር 2፡-ስለ እቅድ አስተቃቀድ እውቀት ሊያሳድጉ የሚችል መፅኃፍ ማንበብና ማሳደግ ተግባር 3፡- በተቋሜ ውስጥ ካሉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የአስተቃቀዴን ብቃት ማሳደግ ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 9
  • 3. ተግባር 4፡ የጽ/ቤት የለውጥ ሥራዎችን ካስኬዲንግና አውቶሜሽን ካለኝ ልምድ በይበልጥ እንዲኖረኝ ማድረግ፣ ተግባር 5፡ በተቋሜ ውስጥ የተሻለ የኮምፒውተር እውቀት ያላቸው የስራ ጓደኞቼን በመጠየቅ እንዲያሳዩኝ ማድረግ፣ ተግባር 6፡ በቴክኖሎጂ የተሻለ እውቀት እንዲኖረኝ ማድረግ፣ ግብ 3. በፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉ ላይ የጎላ ሚና ያለው መሆን፣ ተግባር 1፡- የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን መለየትና መታገል፣ ተግባር 2፡ የለየሁትን የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን በአመለካከትና በተግባር ወደ ውስጤ እንዲሰርፅ ማድረግ፣ ተግባር 3፡ እኔ ውስጥ ያለ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን መቅረፍ፣ ግብ 1፡-በመጨረሻ ዓመት መጨረሻ ብቃት ያላት በ 1 ለ 5 ቡድን ውስጥ ግንባር ቀደም መሆን ተግባር 1፡ ባወጣሁት እቅድ መሰረት ሥራን በአግባቡ መሥራት፣ ተግባር 2፡ በሳምንት ውስጥ የሠራሁትን ሥራ ለ 1 ለ 5 ቡድን ማቅረብ፣ ተግባር 3፡ በግል ጥረት ልመድ ካላቻው የተሻለ ልምድ መውሰድ፣ ተግባር 4፡- ቴክኖሎጂ የሚያመጣቸውን አዳዲስ አሰራር ለመጠቀም መቻል፣ IV. የአፈፃፀም አቅጣጫና ስልት  ያወጣሁትን እቅድ ከ 1 ለ 5 ቡድን ጋር በመሆን ውይይት ማድረግና ማፅደቅ  ራስን ለማብቃት እና የ 1 ለ 5 ቡድኑ አቅም እንዲኖረው እንዲያድግ ለቡድኑ የሚረዱ መፅሃፎችን ማንበብ፣ የሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ በንቃት መሳተፍ ፣  ከ 1 ለ 5 ቡድን አባላት ጋር በየሳምንቱ ጊዜው ሳይቆራረጥ ሥራን መገምገምና የተሻለ የ 1 ለ 5 ቡድን እንዲሆን ማድረግ፣ V. ማጠቃለያ ይህ ዕቅድ ሲታቀድ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች የተለዩ በመሆኑ ጠንካራውን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠልና ደክመቶች ደግሞ ማሻሻል የሚያስችል ስልትንም ያጠቃልላል፡፡ በመሆኑም ዕቅዱን ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 10
  • 4. ከማቀድ ባለፈ ወደ ተግባር መግባትና ራስን ማሻሻልና ማብቃት ብሎም መገነባባት ሲቻል ለተቋሙ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ይሆናል፡፡ ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 11
  • 5. በጀት ዓመት ራስን የማብቃት የግል ዕቅድ ድርጊት መርሃ-ግብር የዕቅዱ ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ ታዮ የሥራ ኃላፊነት፡- ስር የተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያ አሁን ያለኝ ክህሎት/ብቃትና የአመለካከት ክፍተት ራስን የማብቃት/የማል ማት ዓላማዎች ምንድንናቸው? ዓላማዬን ለማሳካት የተቀመጡት ዒላማዎች ቅድሚያ ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን አለብኝ? ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ዓይነት ድጋፍ/ሃብት ያስፈልገኛል? ዓላማዎቼን ለማሳካት የተቀመጠ ቀነ- ገደብ የክህሎት ክፍተት በተያዘለት የጊዜ ገደብ (በወቅቱ) እቅድን የማዘጋጀት ክህሎት ውቅቱን የጠበቀ የዕቀድ አዘገጃጀት ክህሎት ማሳደግ በሶስተኛው ሩብ ዓመት መጨረሻ ብቃት ያለው ዕቅድ አገገጃጀት ማሳደግ ወቅቱን የጠበቀና ችግር ፈቺ እቅድ ማውጣቴን በተገቢው መገምገም ተግባር 1፡- እስከ መጋቡት 30 ጥራቱን የጠበቀ ኦፕሬሽናል ስኮር ካርድ ራስና የማብቃት እቅድ ማቀድ ተግባር 2፡-ስለ እቅድ አስተቃቀድ እውቀት ሊያሳድጉ የሚችል መፅኃፍ ማንበብና ማሳደግ ተግባር 3፡- በተቋሜ ውስጥ ካሉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የአስተቃቀዴን ብቃት ማሳደግ ከጥር/2007 መጋቢት 2007 በኮፒዩተር አጠቃቀም እቅድን መለካት በሚያስችልመልኩ ለመስራት እንዲያስችል በ (auto machine) አጠቃቀምን የክህሎት ክፍተት ከቴክኖሎጂ ጋር ራስን ማብቃት የተሻለ ሥራ የሰሩ በመስራት ቀልጣ ፋና ውጤታማ መሆን ወቅቱን የጠበቀ እቅድ ማዘጋጀት ና ከቴክኖሎጂ ጋር ራስን ማላመድ Auto machine በመጠቀም ስራዎችን በ አግባቡ በመመዝገብ የተቋማት ጥራት ኦዲት እቅድን ለማሳካት በሚያስችልመልኩ በቴክኖሎጂ የተሻለ እውቀት እንዲኖረኝ ማድረግ፣ ማንበብና በየቀኑ ራስን ማብቃት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በመጡ ጊዜ እንደአስፈላጊነቱ በዓመቱ መጀመሪያ ከጥር/ መጋቢት 2007 8
  • 6. አሁን ያለኝ ክህሎት/ብቃትና የአመለካከት ክፍተት ራስን የማብቃት/የማል ማት ዓላማዎች ምንድንናቸው? ዓላማዬን ለማሳካት የተቀመጡት ዒላማዎች ቅድሚያ ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን አለብኝ? ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ዓይነት ድጋፍ/ሃብት ያስፈልገኛል? ዓላማዎቼን ለማሳካት የተቀመጠ ቀነ- ገደብ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትንና ተግባርን በአመለካከት፣ በሰዓት፣ በጽኑ በሚፈለገው መልኩ አለመታገል የተሻለ ሥራ በመስራት ራሴን ውጤታማ ማድረግ በዓመቱ መጨረሻ ሥራውን በብቃት መወጣት ከለውጥ ሥራዎች ጋር ቶሎ ራስን አላምዶና አዋህዶ መሔድ በተነሳሽነት ሥራን ያለጉትጎታ መስራትና ሥራን በቀልጣፋና በጥራት ሠርቶ ማስረከብ፡፡ ያልተሰሩስራዎችን መገምገም ያልተሰሩበትን ምክንያት መለየየት የክህሎት ክፍተት መለየት አዳዲስ የለውጥ ሥራዎች/ቴክኖሎጂዎች በሚመጡበት ሰዓት ከጊዜው ጋር ለመሔድ ስልጠና ማግኘት በየጊዜው ከጥር/ መጋቢት 2007 የአመለካከት ክፍተት የኪ/ሰብሳቢነት አመለካከት ተግባር በፅኑ አለመታገል ከኪ/ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር መፅዳት በፀረኪ/ሰብሳቢነት ትግል አርአያ መሆን የኪ/ሰብሳቢነት ምንጭ መለየት የኪ/ሰብሳቢነት ምንጭና ተግባራት መለየትና መረዳት የመጣው ውጤት መመዝገብ - በተከታታይ ዕቅዱን ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ ታዮ ፊርማ፡- ቀን፡ ጥቅምት/2007 ዓ.ም ና ጥር/2007 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2007 ዕቅዱን ያፀደቀው ስም፡- ፊርማ፡- ቀን፡ የዕቅዱ ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ የሥራ ኃላፊነት፡- ስር የተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያ ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 9
  • 7. አሁን ያለኝ ክህሎት/ብቃትና የአመለካከት ክፍተት ራስን የማብቃት/የማል ማት ዓላማዎች ምንድንናቸው? ዓላማዬን ለማሳካት የተቀመጡት ዒላማዎች ቅድሚያ ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን አለብኝ? ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ዓይነት ድጋፍ/ሃብት ያስፈልገኛል? ዓላማዎቼን ለማሳካት የተቀመጠ ቀነ- ገደብ የክህሎት ክፍተት ቢኤሲና ቢፒአር አቀናጅቶ በጥራትና በተገቢው አለመስራት እጥረት ብቃት ያለው እና ሙሉ መሪ ሁኖ መገኘት በዓመቱ መጨረሻ ሥራውን በብቃት መምራት የ BPR እና BSC ፅንሰ ሃሳብ በአግባቡ መገንዘብ የ BPR እና BSC ሥራዎች አቀናጅቶ ለመስራት የሚያስችል ስልጠና ፣ ፅሁፎች ተሞክሮ በመቅሰም በስልጠና መድረክ መሣተፍ እንድንችል የ 5 ቀን አበል 2 ኛ ሩብ ዓመት መጨረሻ የኮምፒተር አጠቃቀምእና የአጻጻፍ ክህሎት ክፍተት የኮምፒውተር ክህሎቱን ማሻሻል በቀላሉ ሊሠሩ የሚችሉ ሥራዎች በመስራት ውጤታማ ማድረግ የኮምፑዩተር ክህሎት ሁሉ ጊዜ ከስራው ባህሪ የሚሄዱ መሆኑን መገንዘብ አቅሜን የሚያሣድጉ ሥልጠናዎች መከፈል ማንቡበና በየቀኑ ልምምድ ማድረግ የ 1 ወር ስልጠና በዓመቱ መጨረሻ የአመለካከት ክፍተት የኪ/ሰብሳቢነት አመለካከት ተግባር በፅኑ አለመታገል ከኪ/ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር መፅዳት በፀረኪ/ሰብሳቢነት ትግል አርአያ መሆን የኪ/ሰብሳቢነት ምንጭ መለየት የኪ/ሰብሳቢነት ምንጭና ተግባራት መለየትና መረዳት የመጣው ውጤት መመዝገብ በተከታታይ ዕቅዱን ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ ታዪ ፊርማ፡- ቀን፡ ጥር/2007 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2007 ዕቅዱን ያፀደቀው ስም፡- ፊርማ፡- ቀን፡ Berhanu Tadesse Taye ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 10
  • 8. ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ ብርሃኑ ታደሰ ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠ ክበደት በ% አጠቃላይ መለኪያ ዒላማ / 2007/ ክንውን የአፈፃፀም ደረጃ 1 ዝቅተኛ 2 መካከለኛ 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት ግብ 1፡- ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት በመስጠት ተግባር 1፡- አገልግሎቶች ስታንዳርዱን ጠብቀው መሰጠታቸውን ማረጋገጥ መጠን 16 ጊዜ በየቀኑ ጥራት 100 ተግባር 2፡- በተሰጡ አገልግሎት ደንበኞች መርካታቸውን መጠን 16 ጊዜ በየቀኑ ጥራት 100 ተግባር 3፡- 20 መጠን 16 ጊዜ በየቀኑ ጥራት 100 ተግባር 1፡- መጠን 300 ጊዜ በየቀኑ ጥራት 100 ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 11
  • 9. ግብ 2፡- የኮሚኒኬሽንና የህዝብ ተሳትፎን ማሳደግ ተግባር 2፡- የተግባቦት መሳሪያዎች ለህዝብ ንቅናቄ መዋላቸዉን ማረጋገጥ መጠን 300 ጊዜ በየቀኑ ጥራት 100 170 ጠቅላላ ድምር የሠራተኛው ፊርማ ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ ብርሃኑ ታደሰ ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠ ክበደት በ% አጠቃላይ መለኪያ ዒላማ / 2007/ ክንውን የአፈፃፀም ደረጃ 1 ዝቅተኛ 2 መካከለኛ 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት ግብ 2፡- የኮሚኒኬሽንና የህዝብ ተሳትፎን ማሳደግ ተግባር 3፡- የተዘጋጁና ስራ ላይ የዋሉ የህዝብ ንቅናቄ ማቀጣጠያ ሰነዶች መዘጋጀታቸውን ማረጋገጥ መጠን 6 ጊዜ በየቀኑ ጥራት 100 ግብ 4 የስልጠናጥራትን ማረጋገጥ ተግባር 1 የውጭ ጥራት ኦዲት ኦዲት 100 መጠን 2 ጊዜ ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 12
  • 10. የተደረገላቸው ተቁማትን ማረጋገጥ ጥራት 100 ግብ 5፡- የጸረ ኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት ተግባር ትግልን ማጎልበት ተግባር 1፡- የተለዩ የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን ማረጋገጥ መጠን 2 ጊዜ በየጊዜው ጥራት 100 ተግባር 2፡- የአመለካከት ለውጥ ለማምጣት ግንዛቤ መፈጠሩን ማረጋገጥ መጠን 100 ጊዜ 13 ጥራት 16 ግብ 6፡- ተግባር 1፡- የ 1 ለ 5 አደረጃጀት ወደ ተጨባጭ ተግባር መግባታቸውን መጠን 36 ጊዜ 4 ጥራት 100 ጠቅላላ ድምር የሠራተኛው ፊርማ ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ የአፈፃፀም ደረጃ ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 13
  • 11. ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠ ክበደት በ% አጠቃላይ መለኪያ ዒላማ / 2007 / ክንውን 1 ዝቅተኛ 2 መካከለኛ 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት ተግባር 2፡- የለውጥ ቡድኖችን መፈጠራቸውን ማረጋገጥ መጠን 36 ጊዜ 4 ጥራት 100 ተግባር 3፡- ግንባር ቀደሞች መፈጠራቸውን ማረጋገጥ መጠን 4 ጊዜ በሳምንት ጥራት 100 ግብ 8፡- የሃብት አጠቃቀምን ማሳደግ ተግባር 1፡- መጠን 16 ጊዜ 1 ጥራት 100 ተግባር 2፡- የንብረት አያያዝና አጠቃቀም ደንብና መመሪያውን የተከተለ መሆኑን ማረጋገጥ መጠን 16 ጊዜ 2 ጥራት 100 ጠቅላላ ድምር ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 14
  • 12. የሠራተኛው ፊርማ ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠ ክበደት በ% አጠቃላይ መለኪያ ዒላማ / 2007 / ክንውን የአፈፃፀም ደረጃ 1 ዝቅተኛ 2 መካከለኛ 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት ግብ 9፡- ከትኩረት ዘርፍ መሪ መስሪያ ቤቶች የባለ ድርሻ አካላት ቅንጅት ተግባር 1፡- የተፈረመ የመግባቢያ ሰነድ መኖሩን ማረጋገጥ 45 መጠን 6 ጊዜ 1 ጥራት 100 ተግባር 2፡- በተዘጋጀ የጋራ ዕቅድ መ/ቤቶች ወደ ስራ መግባታቸውን መጠን 6 ጊዜ 1 ጥራት 100 ግብ 10፡- ተግባር 1፡- ተቋማት ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች በእቅዳቸው አካተው እየተገበሩ መጠን 16 ጊዜ 2 ጥራት 100 መጠን 16 ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 15
  • 13. የባለዘርፍ ብዙ ጉዳዮች አሰራር ማሳደግ ተግባር 2፡- ጊዜ በየወሩ ጥራት 100 ጠቅላላ ድምር የሠራተኛው ፊርማ ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠ ክበደት በ% አጠቃላይ መለኪያ ዒላማ / 2007 / ክንውን የአፈፃፀም ደረጃ 1 ዝቅተኛ 2 መካከለኛ 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት ግብ 12፡- ተግባር 1፡- ክትትልና ድጋፍን እየተደረገ መሆኑን ማረጋገጥ መጠን 16 ጊዜ 12 ጥራት 100 ተግባር 2፡- መጠን 13 ጊዜ 12 ጥራት 100 ተግባር 3፡- 15 መጠን 16 ጊዜ 3 ጥራት 100 ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 16
  • 14. ክትትልና ድጋፍ ግምገማ ምዘና አሰራርን ማሻሻል እና ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋፋት በተካሔደው ግምገማ መሰረት ምዘና መደረጉን ማረጋገጥ ተግባር 4፡- ሞዴል ለሆኑ ተቋማት እውቅና መሰጡትን ማረጋገጥ 10 መጠን 16 ጊዜ 1 ጥራት 100 ጠቅላላ ድምር የሠራተኛው ፊርማ ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ ግለሰብ የወረዱ ግቦች ቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠ ክበደት በ% አጠቃላይ መለኪያ ዒላማ / 2007 / ክንውን የአፈፃፀም ደረጃ 1 ዝቅተኛ 2 መካከለኛ 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት ተግባር 5፡- 10 መጠን 16 ጊዜ 4 ጥራት 100 ተግባር 6፡- ምርጥ ተሞክሮዎች መስፋታቸውን ማረጋገጥ 9 መጠን 16 ጊዜ 4 ጥራት 100 መጠን 16 ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 17
  • 15. ግብ 12፡- ክትትልና ድጋፍ ግምገማ ምዘና አሰራርን ማሻሻል እና ምርጥ ተሞክሮዎችን ተግባር 7፡- የተስፋፉ ምርጥ ተሞክሮዎች ውጤት ማምጣታቸውን 6 ጊዜ 4 ጥራት 100 ጠቅላላ ድምር የሠራተኛው ፊርማ ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠ ክበደት በ% አጠቃላይ መለኪያ ዒላማ / 2007 / ክንውን የአፈፃፀም ደረጃ 1 ዝቅተኛ 2 መካከለኛ 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት ተግባር 1፡- የመረጃ አይነቶችን መለየታቸውን ማረጋገጥ መጠን 15 ጊዜ በየቀኑ ጥራት 100 ተግባር 2፡- መጠን 16 ጊዜ በየጊዜው ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 18
  • 16. ግብ 13፡- የመረጃ አያያዝና አጠቃቀም ስርዓትን ማሻሻል መረጃዎች ተደራጅተው ወደ መረጃ ቋት መግባታቸውን ማረጋገጥ ጥራት 100 ግብ 14፡- የእውቅና ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ማሳደግ ተግባር 1፡- ተቋማት የእውቅና ፈቃድ ማግኘታቸውን ማረጋገጥ መጠን 16 ጊዜ በየጊዜው ጥራት 100 ተግባር 2፡- ተቋማት የእውቅና ፈቃድ ማደሳቸውን ማረጋገጥ መጠን 16 ጊዜ በየጊዜው ጥራት 100 ጠቅላላ ድምር የሠራተኛው ፊርማ ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የተሰጠ ክበደት በ% አጠቃላይ መለኪያ ዒላማ / 2007 / ክንውን የአፈፃፀም ደረጃ 1 ዝቅተኛ 2 መካከለኛ 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 19
  • 17. ግብ 16፡- የተቋማት አቅምን ማሳደግ ተግባር 1፡- አዳዲስ ተቋማት መገንባታቸውን ማረጋገጥ መጠን 2 ጊዜ በዓመት ጥራት 1000 ተግባር 2፡- 3 ጊዜ 3 ዓመት ጥራት 100 ግብ 17፡- የኢንፎርሜሽን ካፒታል ማሳደግ ተግባር 1፡- በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ ስልጠና መሰጠቱን ማረጋገጥ መጠን 3 ጊዜ 3 ጥራት 100 ጠቅላላ ድምር የሠራተኛው ፊርማ ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 20