fundraising Presentation 1.pptx
- 2. 3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ወቅት አንድ
ቀጣና ከ40 በላይ ክልሎች፣ ከ1135 በላይ አጥቢያዎች እና 1112
በላይ የወንጌል ሥርጭት ጣቢያዎች በማደረጀትና በማገልገል ላይ
የምትገኝ ቤተ ክርስቲያን ነች፡፡ ቤተ ክርስቲያኒቷ ዋናው ቢሮ - ቀጣና
- ክልል አጥቢያ በሚል እዝ ውስጥ ማዕከላዊ ተጠያቂነትና በቂ ራስ
ገዝነት የአደረጃጀት ምህዋርን ጠብቃ የምትንቀሳቀስ ቤተ
ክርስቲያን ናት፡፡
የመሠረተ ክርስቶስ
ቤተክርስቲያን
- 3. የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ
ቤተክርስቲያን
የኮተቤ አጥቢያ
ኮተቤ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በእነ መጋቢ ጌታነህ
አየለ፣ ጉበኛ በሚል ስያሜ ተደራጅተው የመፅሃፍ ቅዱስ ጥናት፣
የጉብኝትና እና ምዕመናን የማደራጀት ሥራ ሲሰራ ቆይቶ
በ1985ዓ.ም መጋቢት ወር በወንድም ኤልያስ መሳይ ቤት በ185
ምዕመናን ከምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ በመውጣት ራሷን ችላ
ተመስርታለች፡፡
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 4. የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ
ቤተክርስቲያን
• 824 ምዕመናን ያሉ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
• 10 የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች 14
የአስተዳደር ሰራተኞች
• የራሷ የማምለኪያ ቦታ ያላት ስትሆን
• ይህን አገልግሎት የበለጠ ፍሬያማ
ለማድረግ የአምስት አመት ስትራቴጂክ
በመስራት ሰፊ እንቅስቃሴ ለማድረግ
በዝግጅት ላይ ትገኛለች
አሁን
ላይ
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 5. የቤተክርስቲያኒቱ አሁናዊ ገፅታ
የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች
• ሦስት አጥቢያዎች ራሳቸውን ችለው እንዲወጡ
አድርጋለች፡፡
• ምዕመናን በመንፈሳዊ ሕይወታቸው እንዲያድጉ የተለያዩ
ትምህርቶችን በመስጠት ደቀመዝሙር ማድረግ ላይ
ትገኛለች
• የአግልገሎት ተሳትፎ እንዲጨምር የተለያዩ ዘርፎችን
በማደራጀት በአገልግሎት እንዲያዙ አድርጋለች
• ውጭ ካሉ ተባባሪ ወገኖች ጋር በመሆን ምዕመናን በስራ
እራሳቸውን እንዲችሉ የገንዘብ ድጋፍ አድርጋለች
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 6. የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች
የቤት ሕብረት በማደራጀት ምዕመናን የመፅሃፍ ቅዱስ ጥናት
እንዲያጠኑ ሕብረት እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን አመቻችታለች፡፡
ለወጣቶች እና ለልጆች የተለየ ትኩረት በመስጠት የራሳቸው
የሙሉ ጊዜ አገልጋይ እንዲመደብ አድርጋለች፡፡
በአካባቢው ላይ ከኮምፓሽን ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር 265
ልጆች እንዲረዱ እያደረገች ትገኛለች
የቤተክርስቲያኒቱ አሁናዊ ገፅታ
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 7. የትኩረት አቅጣጫዎች
ቤተክርስቲያን አሁን ላይ ወንጌልን ማዕከል በማድረግ የአምስት
አመት ስትራቴጂክ ፕላን በማውጣት ለመንቀሰቀስ ዝግጅት በማድረግ
ላይ ትገኛለች፡፡ ትኩረት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከልም፡-
• የወንጌል ስርጭት እና ቤተክርስቲያን ተከላ
• ምዕመናን የደቀመዝሙር ሕይወት እንዲለማመዱ መርዳት
• የተጠናከር ስርአተ ትምህርት እንዲኖር ማስቻል
• አገልጋዮችን የማፍራት እና የማብቃት ስራ መስራት
• የአምልኮ ቦታዎችን ለአምልኮ ምቹ ማድረግ ይገኙበታል፡፡
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 8. 3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች
አሁን ላይ ቤተክርስቲያን ትኩረት አድርጋ
ከምትንቀሳቀስባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች አንዱ የወንጌል ስርጭት
ነው፡፡ በቤተክርስቲያኒቱ የገንዘብ አቅም አስቸጋሪ ቢሆንም ሦስት
የስርጭት ጣቢያ እና አንድ ታሳቢ የስርጭት ጣቢያ መስርታ
በእንቅስቃሴ ላይ ትገኛለች፡፡ እነዚህ የስርጭት ጣቢያዎች፡-
- 10. አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች
ከወንጌል ስርጭት ስራዎች
• ለዚህ የወንጌል ስርጭት ይረዳ ዘንድ ስልጠና ለመስካሪዎች
መስጠት
የቤተክርስቲያኒቱ የወንጌል ስርጭት ቡድን
በከፊል
መስካሪዎች በስልጠና ላይ
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 11. አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች
የወንጌል ስርጭት ቡድን
በምስክርነት ላይ
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 12. 3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች
ወንጌልን በሚገባ
ለማዳረስ
ከተከፈተው
የስርጭት ጣቢያ
የመጀመሪያው
ዳሌ ሰርጨት
ጣቢያ፡- በዚህ
ስርጭት ጣቢያ
የእሁድ ፕሮግራም
የተጀመረው ጥቅምት
15/2015 ነው
የአባላት ብዛት
ተጠማቂ 16
ደህንነት የሚማሩ 5
አንድ መጽሐፍ
ቅ/ጥናት ቡድን
አንድ የደቀመዝሙር
ቡድን አለ።
- 15. ጋንጎ
ስርጭት
ጣቢያ
• ጋንጎ ሰርጭት ጣቢያ ከአ/አበባ 75
ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የገጠር
ከተማ ስትሆን የ5 ወረዳዎች መዳርሻ ናት፡፡
በዙሪያዋ እንደሚገባ ወንጌል አልገባም ።
ይህች ስርጭት ጣቢያ
• 45 ተጠማቂ አባላት
• መሪዎች
• የራሷ የፀሎት ቤትና ቦታ
• አንድ የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ያላት ናት
ጋንጎ ስርጭት ጣቢያ
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 17. ቀርሳ ጉተሌ ስርጭት አጥቢያ
ቀርሳ ጉተሌ ስርጭት ጣቢያ
ከተጀመረች አመት ሲሆናት
እዚያ አካባቢ ያለው ስራ
የሚሰራው በቅርቡ ከዚህ
አጥቢያ አጥቢያ ሆና
ከወጣችው ከቀርሳ መሠረተ
ክርስቶስ ጋር በመሆን ነው፡፡
የአባላት ብዛት
32
ደህንነት
የሚማሩ 8
አንድ ጠንካራ
የመፅሃፍ ቅዱስ
ጥናት ቡድን
ያለት ናት
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 20. ቀርሳ እና አባዶ አጥቢያ ምዕመናን
ተጠምቀው አባል የሆኑ
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 22. ንብ እርባታ አካባቢ ታሳቢ
የስርጭት ጣቢያ
የወንጌል ስርጭት አገልጋዮች
ቦታውን ሲጎበኙ
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 23. የተጀመሩትን ሁለት የስርጭት ጣቢያዎች ወደ አጥቢያነት
ማሳደግ እና ቢያንስ 3 የስርጭት ጣቢያዎችን መክፈት
በሚቀጥሉት 5 ዓመት ውስጥ 894 አዳዲስ ነፍሳት ወደ ጌታ
መንግስት እንዲጨመሩ ማድረግ
የቤተክርስቲያኒቱ የዘርፍ አገልጋዮች ቁጥር 214 ማድረስ
150 ጧሪ ቀባሪ ያጡ አረጋውያን ፤ ወላጅ ያጡ ልጆች
፤ባለቴቶች ድጋፍ መስጠት
ከምዕመኑ ቁጥር ጋር የሚጣጣም አምስት(5)የሙሉ ጊዜ
አገልጋዮችን ወደ አገልግሎት ማሰማራት
በቀጣይ በቤተ/ክ ሊሰሩ የታሰቡ ስራዎች
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 24. በቀጣይ በቤ/ክ ሊሰሩ የታሰቡ ስራዎች
የተደራጀ የእረኝነት አገልግሎት ማለትም የጉብኝት፣
የእንክብካቤ እና ሕብረት እንዲኖር ማስቻል
ተገቢ የሆነ የቤተክርስቲያኒቱን መሠረተ እምነት የጠበቀ
ስርአተ ትምህርት እንዲኖር ማድረግ እና ምዕመናን ጠንካራ
መንፈሳዊ ሕይወት እንዲኖራቸው ማስቻል
ለስርጭት ጣቢያዎች የአምልኮ መጠለያዎችን ማዘጋጀት
የአምልኮ ቦታዎችን ለአምልኮ ምቹ ማድረግ ለምሳሌ አሁን
ያለው የቤተክርስቲያኒቱ ሕንፃ ከፍተኛ የሆነ የማስጋባት ችግር
ስላለበት የኮሪንስና የድምፅ መሳሪያዎችን መግጠም፡፡
የመሳሰሉት ይገኙበታል
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 25. ለታቀዱ ስራዎች ተግዳሮቶች
ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ
አቅም ማነስ
የስርጭት ጣቢያዎች
የማምለኪያ ቦታ እና
መጠለያ ያለመኖር
የሰዎች በአገልግሎት
ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን
ምዕመናን አስራት፣ መባና
በኩራታቸውን በወቅቱ
እና በልግስና ያለመስጠት
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 26. 3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
ተ/ቁ አገልግሎት ዘርፍ የብር መጠን
1 ዘርፍ አገልግሎት 1,457,225.00
2 አስተዳደር(የአገልጋዮች
ቀለብ፣ የሰራተኞች ደሞዝ
እና የመሳሰሉት)
4,469,945.00
ጠቅላላ በጀት 5,927170
የቤተ/ክርስቲያኒቱ አመታዊ
በጀት
- 27. 3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
የቤተ/ክርስቲያኒቱ የ3ወር የገንዘብ
እንቅስቃሴ
ተ/ቁ የገቢ ዝርዝር የብር መጠን
1 ካለፈው በጀት አመት የዞረ 282,440.45
2 አስራት 1,292,318.43
3 መባ 94,139.62
4 ልዩ ልዩ ስጦታዎች 606,167.77
ጠቅላላ ገቢ 2,275,066.27
- 28. 3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
የቤተ/ክርስቲያኒቱ የ3ወር የገንዘብ
እንቅስቃሴ
ተ/
ቁ
የወጪ ዝርዝር የብር መጠን
1 የአገልጋይ ቀለብ እና የሰራተኛ ደሞዝ እና ጥቅማ
ጥቅም
1,766,411.61
2 ስልጠናና ፀሎት ፕሮግራም 19,564.00
3 ለቀርሳ ወንጌል ስርጭት ጣቢያ 9,320.00
4 ለአባዶ ስርጭት ጣቢያ መጠለያ ኪራይ 20,000.00
5 ለተማሪዎች ወንጌል ስርጭት ድጋፍ 3,500.00
6 ለታላቁ ተልዕኮ መዋጮ 15,00.00
7 ለተለያዩ ወንጌል ስርጭት መርሃግብሮች 8,510.00
- 29. 3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
7 ለባልቴቶች እና ለችግረኞች እርዳታ 64,232.00
8 ለኮተቤና አካባቢው አ/ክ/ኅ መዋጮ 3,000.00
9 ለወጣት አገልግሎት እና አዳጊ ወጣት ጉዞ፣
ለተለያዩ ስብሰባዎች፣ አዳር ፕሮግራሞች፣
ለጥምቀት እና አንድነት ፕሮግራም ለዘርፍ
አገልጋዮች የጥሞና ጊዜ
206,030.00
10 አስዳደራዊ(መብራት፣ ውሃ፣ ፅህፈት መሳሪያ
እና መፅሃፍ ግዥ ለእሁድ ተጋባዥ አገልጋዮች
ትራንስፖርት፣ የሙዚቃ መሳሪያ እና ጀነሬተር
ጥገናና እና የመሳሰሉት)
132,164.85
ጠቅላላ ወጪ 2,232,732.46
ከወጪ ቀሪ 42,333.81
የቤተ/ክርስቲያኒቱ የ3ወር የገንዘብ
እንቅስቃሴ
- 30. የሚያስፈልጉ ነገሮች
ተ/ቁ
ቦታ
አስፈላጊ ነገር
ለአንዱ
የተያዘው
በጀት ወር
ስሌት ጠቅላላ
በጀት
1
ዳሌ
ስርጭት
ጣቢያ
የመጠለያ ስራ 160,000.
00
- 160,000.00 160,000.0
0
የአገልጋይ ቀለብ 8,000.00 12ወር 96,000.00 96,000.00
ለስልጠና 48,000.0
0
- 48,000.00 48,000.00
የአስተዳደር
ወጪ
18,000.0
0
- 18,000.00 18,000.00
2
ርጭት
ጣቢያ
የመጠለያ ኪራይ የራሷ ነው - - -
የአገልጋይ ቀለብ 5,000.00 12ወር 60,000.00 60,000.00
ለስልጠና
ኮንፍረንስ
28,000.0
0
- 28,000.00 28,000.00
ከወንጌል ስርጭት አኳያ
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 31. ተ/ቁ ቦታ አስፈላጊ ነገር ለአንዱ
የተያዘው
በጀት
ወር ስሌት ጠቅላላ
በጀት
3
ቀርሳ
ጉተሌ
ስርጭት
ጣቢያ
የመጠለያ
ኪራይ
3,000.00 12 36,000.00 36,000.00
የአገልጋይ
ቀለብ
5,000.00 12 60,000.00 60,000.00
ለስልጠና 10,000.00 - 10,000.00 10,000.00
የአስተዳደር
ወጪ
12,000.00 - 12,000.00 12,000.00
4
ርጭት
ጣቢያ
የመጠለያ
ኪራይ
10,000.00 12 120,000.00 120,000.00
የአገልጋይ
ቀለብ
8,000.00 12 96,000.00 96,000.00
የሚያስፈልጉ ነገሮች
ከወንጌል ስርጭት አኳያ….
3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
- 33. 3/24/2023
ገቢ ማሰባሰቢ ፕሮግራም
ተ/ቁ ዝርዝር ጠቅላላ በጀት
1 የቤተክርስቲያኒቱ አመታዊ
በጀት(አገልግሎት ዘርፍ እና
አስተዳደራዊ)
5,927,170.00
2 ወንጌል ስርጭት(አሁን ሊሰራ
የታሰበ)
792,000.00
3 ኮርኒስ(አሁን ሊሰራ የታሰበ) 1,500,000.00
ጠቅላላ ድምር
8,219,170.00
የበጀት ጉድለቱ
2,292,000.00
የበጀት ማጠቃለያ