SlideShare uma empresa Scribd logo
1 de 44
Baixar para ler offline
መግቢያ
• እኛ የተሳካልን የምንሆነው ከሌሎች መሪዎች/ ከቀደሙት
መሪዎች የተሻልን ስለሆንን ሳይሆን ከሌሎች ቤተክርስቲያንናት
መሪዎች የተሻልን ስለሆንን ሳይሆን ኢየሱስ እንደሚመራው
ስንመራ(ሥልጣን ሳይሆን አገልግሎት)፣የኢየሱስን ህይወት
ስንኖር፣ እርሱን በመምሰል ስንመላለስና የእርሱን ህይወት
ስንገልጥ ነው
• የኢየሱስን ህይወት ለመምሰልና ለመግለጥ በየቀኑ ስንተጋና
እረፍታችን፣ ጊዜያችን፣ ሀሳባችን፣ ትጋታችን፣ እይታችን፣
ፆማችንናፀሎታችን፣ ትኩርቱ ኢየሱስ ላይ ሲሆንና ኢየሱስ
በህይወታችን ለሌሎች እስኪገለጥ መስዋዕትነት ስንከፍል ነው
ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ
• ክርስቶስን የሚመስልና
የሚገልጥ ባል/ሚስት
• ክርሰቶስን የሚመስልና
የሚገልጥ መሪ
• ክርስቶስን የሚመስልና
የሚገልጥ አገልጋይ …
• ክርስቶስን የሚመስልና
የሚገልጥ ወጣት
• ክርስቶስን የሚመስልና
የሚገልጥ ልጅ/ች
• ክርስቶስን የሚመስልና
የሚገልጥ የቤት ህብረት
• ክርስቶስን የሚመስልና
የሚገልጥ ነጋዴ/ባለሙያ
• ክርስቶስን የሚመስልና
የሚገልጥ ጥበቃ/ፅዳት
• ክርስቶስን የሚመስልና
የሚገልጥ ሰው
እግዚአብሔርም(ዘላለማዊው፣ቅ
ዱሱ፣ክቡሩ፣ፍቅሩ...) ሰውን
በመልካችን እንደምሳሌያችን
እንፍጠር አለ።አሜን! ከዚህ
በላይ ምን ያድርግ?
ዘፍ1፡26 እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ
እንደምሳሌው እንፍጠር አለ(አሰበ) ራዕይ፣
አብርሃን ዘፍ12(ራዕይ)፣17፣
ሙሴ ዘፀ3፡8(ራዕይ)፣
ዳዊት 1ዜና28:19(ራዕይ)፣
ጌታ ኢየሱስ ሉቃ4:16-22 (የመስቀል
ራዕይ) የሐ15፡4፣5, ዮሐ17:20-23 ,
ጳውሎስ ሮሜ8:29, 1ቆሮ11:1,
ኤፌ4:11-12, ፊል3:10,11(ራዕይ)
ራዕይ ለምን አስፈለገ ሉቃ11:34
 የምንሄድበትን መንገድና አቅጣጫ እናውቃለን::
 ኢየሱስን መምስልና መግለጥ የህይወት ጎዳናግልጽ አቅጣጫ ነው።
 እግዚአብሔር በልቡ ያየው ሰው እርሱን የሚመስልና የሚገልጥ ነው፣
ዘፍ1:26፣ዮሐ15:4፣ሮሜ8:29,1ቆሮ11:1
 በህይወት ጎዳና ከሚገጥሙን መበከሎች፣ አለማዊና ሃይማኖታዊ መበከሎችን
ለመጠበቅ።
 ኢየሱስን ክርስቶስን የመምሰልና የመግለጥ ህይወት በማንኛውም አለማዊነትና
የማመቻመች ቅደስና አልባ ክርስትናመበከል የለበትም።
 ዘፍ3፣ዮሐ14:8-11,2ጢሞ3:12፣ቲቶ2:11። ኢየሱስን ክርስቶስን የመምሰልና
የመግለጥ ህይወት በማንኛውም ሀይማኖታዊ ሥርዓቶችና ልምምዶች መበከል
የለበትም፣ ሥርዓት በማግዘፍ እውነተኛ እግዚአብሔርን መምሰል መበከልና መጋረድ
የለበትም።
 ዘፍ6፡ የእግዚአብሔር ልጆችና የሰው ልጆች ተዳቀሉ።ምን ይበከል ይሆን።
ማቴ5:13,14፣ማቴ16:11-15፣ ማቴ23፣ ማቴ26:1,2,26-29፣ ማቴ28:18-
20
ራዕይ ለምን አስፈለገ
 የምናየውን (በልባችን) ያንን እንወርሳለንና።
 ኢየሱስን ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ የልብ ጉዳይ ነው።ከልብ
የሚወጣ ነው። በልባችን ምን እናያለን? ዘፍ3:6፣(በእግዚአብሔር
መንገድ ሳይሆን በሳይጣን መንገድ እግዚአበሔርን መምሰልን
ማየት)።
 እግዚአበሔርም አለ ፦ ሰውን በመልካችን እንደምሳሌአችን
እንፍጠር(በእግዚአብሔር ልብ ያለ መልክ የራሱ መልክ ነው ከዚህ
የሚበልጥ ሌላ መልክ የለም) ዘፍ1:26፣ እግዚአብሔር ያየው
መልኩ ምድርን እንድሞላ ይፈልጋል፣ ምድር በእርሱ መልክ
እንዲትውረስ ይፈልጋል።
 ዘፀ25:9,1ዜና28:19፣ዮሐ14:8-11፣ ዮሐ15:4,5፣
ዮሐ17:20-26፣
ራዕይ ለምን አስፈለገ
 ያየ (ራዕይ ያለው)ያሳያል፣ይገልጣል፣ያበራል። ዮሐ1:40 - መጥታችሁ
እዩ…ዮሐ1:42 መሲሁን አገኘን ወደ ኢየሱስ አመጣው።
 ሉቃ6:39፣ማቴ15:14፣ማቴ23:13-19,2ጴጥ1:9፣ሐዋ3:6- ይህን ያለኝን ግን
እሰጥሃልሁ፣ሐዋ፡4:13- ከኢየሱስ ጋር እንደነበሩ አወቋቸዉ፣ ሐዋ7:55-60 በሞቱ
ክርስቶስን ገለጠ፣ ሐዋ9:34- ኤንያ ሆይ ክርስቶስ ይፈውስሃል፡ዮሐ14:8-11
 ራዕይ ሥራችንን እንድንፈትሽ ይረዳል።
 ዘፍ1 ፤- መልካም መሆኑን አየ፣እጅግ መልካም ነው፣መልካም አይደለም አለ፣፡
ዮሐ17 የሰጠኽኝን ሥራ ..
ክርስቶስን መግለጥ ሥራ
• የራእዩ ጀማሪና ፈፃሚ ራሱ እግዚአብሔር ነውዘፍ1:27፣
ዘፍ2:7፣ ዮሐ15:4,5- ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም
• ማቴ5:1-15፣ቁ21፣ቁ29-30፣ቁ31፣ቁ33፣ቁ38፣ቁ43
• እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው ፈጠረ/
• ዘፍ1:27፣ዘፍ2:7፣መዝ139፡13-17
በእጁ የተሠራን ነን - መልኩን ሰው መሥራት
አይችልም እግዚአብሔር ብቻ እንጂ - እግዚአብሔር
በሙላት እንዲሠራ ማሳለፍ/መሰጠት የሰው ሥራ
ነው(30፣60..
መልኩ
• ብዙ ተባዙ - መልኩን ማባዛት የሰው ሥራ ነው
ማቴ28፡18-
20፣ሮሜ8፡29፣ገላ4፡19፣ቆላ1፡28፣ቆላ2፡9፣10፣
• ግዙ/ምሩ - በመልኩ መግዛት/መምራት የመሪዎች ሥራ
ነው ዕብ1፡3፣ ዮሐ14፡8-11
• መልኩ ምንድነው?
• ከልብ የሚወጣ
ማንነት ነው(የእግ/ባህሪ),ምሳ23:26
በእግዚአብሔር ልብ ያለ ሰው ይህን ይመስላል(ሃይማኖት)
መባዛት
• ..ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ምድር ታብቅል(ዘፍ1:12,) ምድር
ህያዋን ፍጥረታትን እንደወገኑ....ታውጣ(ዘፍ1:24)
• ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም በህያውና ለዘላለም
በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ(1ዮሐ1:23) ዘሩ
የመንግስት ቃል ነው፣
• (ማቴ13:19,ማር4:14, ሉቃ8:11)ህያው ዘር የመባዛት አቅም በውስጡ
አለው
• የእግዚአብሔር ቃል ህያው ዘር ነው፣ የፈውስ ዘር ነው፣ የተአምራት ዘር
ነው(ጌታ የሠራቸው ተአምራቶች)፣ የአምልኮ ዘር ነው፣ የቅባት ዘር
ነው፣ የፀሎት ዘር ነው፣ የቅድስት ዘር ነው፣ የፅድቅ ዘር ነው፣ የበረከት
ዘር ነው፣ የድል ዘር ነው፣የሰላም ዘር ነው፣ በእግዚአብሔር ክብር
ህልውና የመኖር ዘር ነው፣ ሁሉን በሁሉ የሆነ ዘር ነው
መባዛት
• እግዚአብሔር ሰላም ነው ሰላምን እንዝራ ሰላም ይበቅላል፣
እግዚአብሔር ደስታ ነው ደስታን እንዝራ ደስታ
ይበቅላል፣እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው መድኃኒት ይበቅላል፣
ክብር ነው ክብር ይበቅላል፣ እረፍት ነው እረፍት ይበቅላል፣
ፍቅር ነው ፍቅር ይበቅላል፣ብልፅግና ነው ብልፅግና
ይበቅላል፣
መልኩን እያየን በመልኩ ላይ እንዝራ፣ 100እጥፍ፣1000
እጥፍ ይበቅላል፣ መልኩ በአምልኮ ውስጥ
ይበቅላል፣ደቀመዝሙር በማድረግ ሂደት ይበቅላል፣
መባዛት
• በክርስቶስ መልክ ላይ ስጡ፣ መልኩን እያየን እናምልክ፣ መልኩን እያየን
እናገልግል፣ መልኩ ክብሩ ነውና መልኩ ባህሪው ነው፣ መልኩ ፍቅር ነው፣
መልኩ ትህትናው ነው፣
• ቅድስናው ነው፣ ቅንነት ነው፣ እይታው ነው፣ ብዙ ተባዙ መልኩ ይባዛ፣
ምድርን ይሙላ፣ ክብሩ ፣ፍቅሩ፣ቅድስናው፣ቅንነቱ ትህትናው፣ ሰላሙ፣
እረፍቱ፣ ቤተክርስትያንን ፣ ምድርን ይሙላ።
• መስቀሉ የመልኩ መገለጫ ነው፣በኃጢአት የጠፋው፣የተበከለው፣
የረከሰው፣የተዳቀለው፣ የተበላሸው መልኩ በመስቀል ኃጢአት ተወግዶ መልኩ
ተገለጠ፣ ከገነት ስንውጣ በልተን የጠላትን መልክ እንደገለጥን ሞትን፣ክፋትን፣
እርኩሰት፣ ውርደትን፣ ጥላቻን፣ እንደገለጥን አሁን የክርስቶን
ሞት(ሥጋውንናደሙን) በልተን የክርስቶስን መልክ እንገልጣለን ዮሐ6:54,56
ክርስቶስ ሁሉ በሁሉ ይሆናል
• ልባችን ክርስቶስን ከመሰለ ልብሳችን ክርስቶስን
ይመስላል፣ቃላችን ክርስቶስን ይመስላል፣እይታችን ክርስቶስን
ይመስላል፣ሽታችን ክርስቶስን ይሸታል፣
• አካሄዳችን/ ምልልሳችን ክርስቶስ ይመስላል፣ፅድቃችን
ክርስቶስ፣ቅድስናችን ክርስቶስ፣
• ክብራችን ክርስቶስ፣ዝናችን ክርስቶስ፣ውበታችን
ክርስቶስ፣አቅም ጉልበታችን ክርስቶስ…ይሆናል
4
3
2
1
በሦስት የተገመደ
ሕይወት
1. የእግዚአብሔር ቃል
ህይወት
2. የመስቀሉ ህይወት
3. የመንፈስ ቅዱስ
ሙላትናምሪት ህይወት
4. የቤተክርስቲያን
ዕቅድ(እንዳየኸው ትሠራ
ዘንድ ተጠንቀቅ)
1ኛ የእግዚአብሔር ቃል ህይወት
እያንዳንዱ ፍጥረት እግዚአብሔርን ይገልጣል(መዝ19፣33፡6) በእግዚአብሔር ቃል
የተሠራ ነውና(ዘፍ1) እግዚአብሔርም አለ!…እንዲሁም ሆነ ፍጥረት በየቀኑ አገልግሎት
አላቸው - እግዚአብሔርን
በህይወታቸው መግለጥ ነው አሜን!
• አብርሃም ፡1. በቃል ወጣ(ዘፍ12) በእግዚአብሔር ቃል
ወደእግዚአብሔር ፊት ገባ(ዘፍ17)
• ሙሴ፡ በእግዚአብሔር ቃል እስራኤልን ከግብፅ አወጣ(ዘፀ3፣4፡28)፣በቃሉ መራ
እግዚአብሔርን በእስራኤል ላይ ገለጠ(ዘፀ19፡16-18፣ዘፀ30፡20)፣ዳዊት መዝ1፣
33፡6፣119፣ ሰለሞን ምሳ4፡20-23 የእግዚአብሔር ቃል ወደ እግዚአብሔር ክብር መግቢያ
ነው አሜን!
• ጌታ ኢየሱስ ፡1.ቃል
በቃል የተወለደ(ኢሳ7፡14) በቃል ያገለገለ(ሉቃ4፡17-) በቃል የሞተ
ማቴ26፡24፣54፣ሉቃ24፡44 በቃል የተነሳ ሉቃ24፡46 ህይወቱና አገልግሎቱ ቃሉ ነው
ሐዋሪያት 1. በቃል የተሞሉ/የተገነቡ(በኢየሱስ)፣ለቃሉና ለፀሎት
እንተጋለን(ሐዋ6፡4፣7፣12፡24፣19፡20)
ጳውሎስ፡ 1 በቃል(13መጽሐፍ) የተለወጠ(ኢስጢፋኖስ ሲወገር) ሐዋ7፡60፣22፡14-15
በቃል የተሞላ ቆላ3፡16፣
ቃሉ
 ፈዋሽነው፣ነጻ አውጪ ነው፣ከእስራት
ይፈታል፣ይቀድሳል፣ብርሃን ነው፣ምግብ ነው፣ህይወት
ነው፣እውነት ነው፣ፈጣሪ ነው፣የሌለ የሚያኖር ፣ሥልጣን
ችሎታ ያለው ነው፣ ቃል ሁሉ ነው በሁሉ ነው፣ማየት
ነው እውቀት ነው፣ጤና ነው ሰላም ነው፣እረፍት
ነው፣ተስፋ ነው፣ደስታ ነው፣የእምነት ምንጭ ነው/
የጸጋም የቅድስና ጉልበት ነው፣የፅድቅ ብርታት ነው፣
የአምልኮ ብርሃን ነው
2ኛ የመስቀሉ ህይወት
• አብርሃም፡ (ዘፍ12፣13፣14፣15፣17፣22)
• ሙሴ፡ በመስቀሉሀይል(ዘፀ12፣ዘሌ) ዳዊት መዝ22፣
ሰለሞን 1ነገ3፡4 2ዜና1፡5
• (ሉቃ3፡21፣4፡21-23፣ማቴ8፡16-
17፣ማቴ16፡21፣17፡22-23፣26፡1-2፣ዮሐ6፡54-
56)
• (ሐዋ5፡40-41 ሐዋ7፣ሐዋ12)
• ሐዋ20፡24፣ገላ2፡19-
20፣ገላ3፡1፣1ቆሮ1፡18፣2፡2፣2ቆሮ410-12፣2ኛ
ቆሮ6፡3-10፣ገላ6፡14፣ ፊል3፡10
መስቀሉ
 ከሞት ማምለጫ ነው፣መትረፊያ ነው፣መፈወሻ
ነው፣መቀዳሻ ነው፣የእግዚአብሔር ህይወት መገለጫ
ነው፣ነውር መንከባለያነው፣መርገም መሰበሪያ ነው፣የድል
ቦታ ነው፣የእግዚአብሔርን ቁጣ ማስወገጃ
ነው፣ከእግዚአብሔር ጋር መገናኛ ቦታ ነው፣መታረቂያ
ነው፣ የእለት እንጄራ ነው
3ኛ የመንፈስ ቅዱስ ሙላትና ምሪት ህይወት
• አብርሃም (ዘፍ15፣17፣22
• ሙሴ (ዘፀ13፡21-21፣ዘፀ40፡34-38
ጌታ ኢየሱስ
ሉቃ1፡35፣ሉቃ3፡21፣4፡1፣14፣ሐዋ2፡24፣ሮሜ8፡11
• ሐዋሪያት ሐዋ2፣ሐዋ4፣10፡44፣13
• ጳውሎስ ሐዋ9፡17፣1ቆሮ2፡4-5፣12-
13፣ኤፌ5፡18፣ገላ፡24፣ ራዕ12፡11
መንፈስ ቅዱስ
 ሀይላችን ነው፣ጥበባቸን ነው፣መሪያችን
ነው፣አስተማሪያችን ነው፣ኢየሱስን ገላጭ ነው፣ነፃ
አውጪ ነው(ማቴ12፡28)፣ቀዳሻችን ነው፣ለዘላለም
በውስጣችን ነዋሪ ነው፣ያነፃል፣ይቀድሳል፣ ያጠራል፣እሳት
ነው፣አፅናኝ ነው፣በውስጣችን የሚኖር ነው፣የተስፋ
መንፈስ ነው፣የእውነት መንፈስ ነው፣ የፍቅር መንፈስ
ነው፣ሥጋዊነትን መስዋዕት የሚያድርግ መንፈስ
ነው፣የክርሰቶስን መልክ በልባችን የሚሞላ መንፈስ
ነው፣(የመንፈስ ፍሬ)
በእግዚአብሔር ቃል ሥልጣን
በመስቀሉ ህይወት
በመንፈስ ቅዱስ ሙላትናምሪት ሀይል
እኛስ? እኔስ? አንቺስ?
• በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ ዮሐ15፡4-5
• በቃል ወደ እግዚአብሔር ህልዉና እንገባለን
• እግዚአብሔርም በቃል ወደ እኛ ህይወት ይገባል
የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፣
• በመንፈስ ቅዱስ ወደእግዚአብሔር መግባት
አለን(ኤፌ2፡18) መንፈስ ቅዱስ ይሙላባችሁ፣
• ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ
ደቀመዝሙሬ ሊሆን አይችልም(ሉቃ14፡27)
በመስቀሉ ወደ እግዚአብሔር መግባት
አለን(ሉቃ24፡26፣ዮሐ13፡31-32፣ኤፌ2፡13-17)
አካሄድ
አቅጣጫ
ፓስተሮች/
መሪዎች/
ሙሉ ጊዜ
ዞን
1ና2
ዞን
3ና4
ዞን
5ና6
ቤህ
ቤህ
ቤተህ
ቤተህ
ቤተህ
ቤህ
አክ
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን
ዓመታዊ ዕቅድ
2014
4ኛ የቤተክርስቲያን ዕቅድ
• በተራራው ላይ እንዳሳየሁ ምሳሌ
እንድትሠራ ተጠንቀቅ ዘፀ25፡40
• የሥራውን ሁሉ ምሳሌ አውቅ ዘንድ ይህ
ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ተፅፎ መጣልኝ
1ዜና28፡19-20
• ከሰማይ ተፅፎ(ቃል ሆኖ)የመጣው
የእግዚአብሔር ማደሪያ ክርስቶስ ነው፣እኔን
ያየ አብን አይቷል ዮሐ1፣ዮሐ14፡8-11
• እያንዳንዱ የአገልግሎት ክፍል ወደ ራዕዩ የዲርጊት መርሃ ግብር ይሠራል
መሪዎች-
ክርስቶስን
መምሰልና መግለጥ
1. ደቀመዝሙር
መሆንና ማድረግ
 ራዕይ በተደጋጋሚ በህዝቡ
ማስረፅና አፈፃፀሙን መከታተል
 የመሪነት የአቅም ግንባታ
ስልጠና መውሰድ
 የፆምና ፀሎት፣ የህብረትና ፣
የግምገማ ጊዜ
 የመሪዎችና የአገልግሎት ክፍል
መሪዎች ቅንጅት
መሪዎች -
ክርስቶስን
መምሰልና መግለጥ
2.ወንጌል በማዳረስ  በሥራቸው ያሉትን መሪዎች ለወንጌል ሥራ
ማበረታታት
 አባላቱን በየሳምንቱ ለወንጌል ሥራ
ማነቃቃት
 የህይወት ቡድኖች መሪዎችና አባላቱ
ለወንጌል ሥራ በትጋት እንድንቀሳቀሱ
ማደፋፈር
 ለወንጌል ማዳረስ የሚያስፈልጉ
ማቴሪየሎችን ማዘጋጀት
ሙሉ ጊዜ አገልጋዮች:-
ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ
1.ደቀመዝሙር
ማድረግ
2.ወንጌል ማዳረስ
 ማስተማር- የክርስትና ህይወት እድገት
 ማስተማር- ምዕመኑን ለወንጌልን
ማዳረስ ማሰልጠንና ማነቃቃት
ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ
ደቀመዝሙር
ማድረግ ና ወንጌል
ማዳረስ
 5ቱን የቤት ህብረት ግቦች ተግባራዊ
በማድረግ
1. መሪ ማሳደግ
2. ደቀመዝሙር ማድረግ
3. ሕብረት
4. ወንጌል ማዳረስ
5. ህያው ቤተክርስቲያን መትከል
 የቤት ህብረት መሪዎች ህይወት እድገት
 ሁልጊዜ የሚቀጥለው ሳምንት የወንጌል
ሳምንት ነው(ፀሎት እንክብካቤ፣ክርስቶስን
መመስከር)
 የሚቀጥል የፀሎት ሰንሰለት መኖር
የቤት ህብረት
ዘማሪዎች/የአምልኮ መሪዎች - ክርስቶስን መምሰልና
መግለጥ
 ለክፍሉ መሪዎች ለህይወት እድገት ስልጠና
መውሰድ(መንፈስቅዱስን መስማት)
 ሌሎችን ለአምልኮ መሪነት ማዘጋጀት
 አባላቱን ለህይወት ለውጥና ለወንጌል ሥራ
የሚያነቃቃ አምልኮ መምራት
ዲየቆናት - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ
1.ደቀመዝሙር በመሆንና
በማድረግ
2. ወንጌል በማዳረስ
 በራሳቸው ህይወት እድገት ዙሪያ
 በቤ/ክ ያሉትን ችግረኞችን ለይቶ
ማወቅና ለመሪዎች ማቅረብ
 በየቤቱ በተለያዩ ምክንያቶች የሚቀሩ
አባላትን መጎብኘት
 አባላቱን ለወንጌል ሥራ ማደፋፈር
የቤተሰብ ህይወት - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ
1.ደቀመዝሙር ቦመሆንና
በማድረግ
2.ወንጌልን በማዳረስ
 የቤተሰብ ህይወት ቡድን በዞን
ማዋቀር
 የጋብቻ እድገት ት/ት
 ልጆችን በእግ/ፍርሃት ማሳደግ
 ያላመኑትን ቤተሰብ በወንጌል
የመድረስ ሥራ መሥራት(ቡና
ጠጡ)
ወጣቶች/ተማሪዎች - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ
1. ደቀመዝሙር በመሆንና
በማድረግ
2. ወንጌል በማዳረስ
 ክርስቶስን እየመሰሉ የሚያድጉበትን
ት/ት
 ወቅታዊ ሁኔታዎችና የዘመኑን
ቴክኖሎጂ በመረዳት ስልጠና
 ወንጌል በሀይልና በፍጥነት ፈጠራ
ባለው መንገድ መስበክ
ባለሙያዎችና ነጋዴዎች - ክርስቶስን መምሰልና
መግለጥ
1. ደቀመዝሙር በመሆንና
በማድረግ
2. 2.ወንጌልን ማዳረስ
 በሥራ ቦታ የሚመጥን ኑሮ ማሳየት
እንዲችሉ ማሰልጠን
 በፍቅር የመተሳሰር ጊዜ ማዘጋጀት
 ወንጌልን ለጓደኞቻቸው የሚናገሩበትን
አቅም መገንባት
 ቤ/ክርሰቲያንን በሙያቸው ና
በገንዘባቸው ማገዝ
ልጆች ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ
1.ደቀመዝሙር
መሆንናማድረግ
2.ወንጌል ማዳረስ
 ልጆችን በሚረዱት ቋንቋ
በመንፈሳዊ ህይወት ለማሳደግ
ሥልጠናና ተከታታይ ትምህርቶች
ማዘጋጀት
 በእድሜ ከፋፈሎ ማስተማር
 መሰሎቻቸውን በወንጌል
እንዲደርሱ ማበረታታት
 ልዩ ዝግጅቶችን ማዘጋጀት
ወንጌል ስርጭት - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ
1. ደቀመዝሙር መሆንና
ማድረግ
2. ወንጌል ማዳረስ
 ወደ ጌታ የመጡትን ማሳደግ
 የክፍሉ መሪዎችን በመንፈሳዊ
ህይወት ማሳደግ
 አጠቃላይ የቤ/ክ አባላትን
ለወንጌል ስርጭት
ማሰልጠንናማሰማራት
 የቤተክርስቲያን አባላት በሚሲዮናዊ
ሥራ እንድሳተፉ ማዘጋጀት
ፀሎት - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ
1.ደቀመዝሙር መሆንና
ማድረግ
2. ወንጌል ማዳረስ
 የፀሎትን ክፍል አባለትን ህይወት
ማሳደግ ስልጠና መስጠትና
መከታተል
 በቤ/ክ ስለሚደረገው
የደቀመዝሙር የማድረግ ሥራ
መፀለይ
 ለወንጌል ስርጭቱ ሥራ መፀለይ
 የምልጃ አገልግሎት
እነሆ የቀደመው ነገር ተፈፀመ አዲስ
ነገርን እናገራለሁ አስቀድሞም ሳይበቅል
እርሱን አስታውቃችኋለሁ ኢሳ42፡9
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx

Mais conteúdo relacionado

Mais procurados

2. 才幹的比喻 馬太福音25:14-30
2. 才幹的比喻 馬太福音25:14-302. 才幹的比喻 馬太福音25:14-30
2. 才幹的比喻 馬太福音25:14-30查經簡報分享
 
The Prophetic Intensive @ Life Changers Church
The Prophetic Intensive @ Life Changers Church The Prophetic Intensive @ Life Changers Church
The Prophetic Intensive @ Life Changers Church Life Changers Church
 
The Law And The Grace
The Law And The GraceThe Law And The Grace
The Law And The GraceJoy Joseph
 
Bible Study Online Lesson1- Anxiety
Bible Study  Online Lesson1- AnxietyBible Study  Online Lesson1- Anxiety
Bible Study Online Lesson1- AnxietyQueen Phillips
 
Are you called to be a Prophet? Called, chosen, and empowered
Are you called to be a Prophet? Called, chosen, and empoweredAre you called to be a Prophet? Called, chosen, and empowered
Are you called to be a Prophet? Called, chosen, and empoweredLearning to Prophesy
 
PRYER PPT CHRISTIAN TELUGU MESSAGE
PRYER PPT CHRISTIAN TELUGU MESSAGEPRYER PPT CHRISTIAN TELUGU MESSAGE
PRYER PPT CHRISTIAN TELUGU MESSAGEchandrashekar541312
 
Watchman Anointing
Watchman AnointingWatchman Anointing
Watchman AnointingButch Yulo
 
Lição 13 - Em Cristo Somos mais que Vencedores
 Lição 13 - Em Cristo Somos mais que Vencedores Lição 13 - Em Cristo Somos mais que Vencedores
Lição 13 - Em Cristo Somos mais que VencedoresÉder Tomé
 
The Doctrine of Man
The Doctrine of ManThe Doctrine of Man
The Doctrine of ManKevin Smith
 
The Pastor’s Call
The Pastor’s CallThe Pastor’s Call
The Pastor’s CallSayo Ajiboye
 
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40John Brooks
 

Mais procurados (20)

2. 才幹的比喻 馬太福音25:14-30
2. 才幹的比喻 馬太福音25:14-302. 才幹的比喻 馬太福音25:14-30
2. 才幹的比喻 馬太福音25:14-30
 
The Prophetic Intensive @ Life Changers Church
The Prophetic Intensive @ Life Changers Church The Prophetic Intensive @ Life Changers Church
The Prophetic Intensive @ Life Changers Church
 
The Law And The Grace
The Law And The GraceThe Law And The Grace
The Law And The Grace
 
Homiletic.pptx
Homiletic.pptxHomiletic.pptx
Homiletic.pptx
 
Apostolic Ministry
Apostolic MinistryApostolic Ministry
Apostolic Ministry
 
Bible Study Online Lesson1- Anxiety
Bible Study  Online Lesson1- AnxietyBible Study  Online Lesson1- Anxiety
Bible Study Online Lesson1- Anxiety
 
Are you called to be a Prophet? Called, chosen, and empowered
Are you called to be a Prophet? Called, chosen, and empoweredAre you called to be a Prophet? Called, chosen, and empowered
Are you called to be a Prophet? Called, chosen, and empowered
 
Who I am in christ!
Who I am in christ!Who I am in christ!
Who I am in christ!
 
Types of worship
Types of worshipTypes of worship
Types of worship
 
PRYER PPT CHRISTIAN TELUGU MESSAGE
PRYER PPT CHRISTIAN TELUGU MESSAGEPRYER PPT CHRISTIAN TELUGU MESSAGE
PRYER PPT CHRISTIAN TELUGU MESSAGE
 
Watchman Anointing
Watchman AnointingWatchman Anointing
Watchman Anointing
 
Luke: The Upside Down Kingdom of God
Luke: The Upside Down Kingdom of GodLuke: The Upside Down Kingdom of God
Luke: The Upside Down Kingdom of God
 
Qu'annaa
Qu'annaaQu'annaa
Qu'annaa
 
Cristologia
CristologiaCristologia
Cristologia
 
Lição 13 - Em Cristo Somos mais que Vencedores
 Lição 13 - Em Cristo Somos mais que Vencedores Lição 13 - Em Cristo Somos mais que Vencedores
Lição 13 - Em Cristo Somos mais que Vencedores
 
Paskah
PaskahPaskah
Paskah
 
The Doctrine of Man
The Doctrine of ManThe Doctrine of Man
The Doctrine of Man
 
The Pastor’s Call
The Pastor’s CallThe Pastor’s Call
The Pastor’s Call
 
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
 
Blessed are the Peacemakers
Blessed are the PeacemakersBlessed are the Peacemakers
Blessed are the Peacemakers
 

Semelhante a የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx

Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPetrosGeset
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxarmoniumtvkiw
 
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴእንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴOtebetewahdo
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምGabani Computer Company
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታምGabani Computer Company
 
ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdf
ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdfከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdf
ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdfssuser0a3463
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምGabani Computer Company
 
በጎ ፈቃደኛነት.pptx
በጎ ፈቃደኛነት.pptxበጎ ፈቃደኛነት.pptx
በጎ ፈቃደኛነት.pptxEden424880
 

Semelhante a የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx (19)

Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the church
 
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdfTigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
Tigrinya - The Epistle of Paul the Apostle to the Laodiceans.pdf
 
Orthodox tewahedo marriage 3 wb
Orthodox tewahedo marriage   3 wbOrthodox tewahedo marriage   3 wb
Orthodox tewahedo marriage 3 wb
 
Orthodox christianfamilylesson05
Orthodox christianfamilylesson05Orthodox christianfamilylesson05
Orthodox christianfamilylesson05
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
 
Is issa jesus f
Is issa jesus fIs issa jesus f
Is issa jesus f
 
Orthodox christianfamilylesson04
Orthodox christianfamilylesson04Orthodox christianfamilylesson04
Orthodox christianfamilylesson04
 
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴእንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
እንታይነት ጸሎተ ቅዳሴ
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
 
Orthodox tewahedomarriage7wb
Orthodox tewahedomarriage7wbOrthodox tewahedomarriage7wb
Orthodox tewahedomarriage7wb
 
Orthodox christianfamilylesson07
Orthodox christianfamilylesson07Orthodox christianfamilylesson07
Orthodox christianfamilylesson07
 
Orthodox christianfamilylesson12
Orthodox christianfamilylesson12Orthodox christianfamilylesson12
Orthodox christianfamilylesson12
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
 
ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdf
ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdfከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdf
ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ያፈነገጡ አስተሳሰቦችና መልሶቻቸው.pdf
 
Volume 1
Volume 1Volume 1
Volume 1
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
 
TIGRINYA - JUDE.pdf
TIGRINYA - JUDE.pdfTIGRINYA - JUDE.pdf
TIGRINYA - JUDE.pdf
 
በጎ ፈቃደኛነት.pptx
በጎ ፈቃደኛነት.pptxበጎ ፈቃደኛነት.pptx
በጎ ፈቃደኛነት.pptx
 
Tigrinya - The Apostles' Creed.pdf
Tigrinya - The Apostles' Creed.pdfTigrinya - The Apostles' Creed.pdf
Tigrinya - The Apostles' Creed.pdf
 

የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx

  • 1.
  • 2.
  • 3.
  • 4. መግቢያ • እኛ የተሳካልን የምንሆነው ከሌሎች መሪዎች/ ከቀደሙት መሪዎች የተሻልን ስለሆንን ሳይሆን ከሌሎች ቤተክርስቲያንናት መሪዎች የተሻልን ስለሆንን ሳይሆን ኢየሱስ እንደሚመራው ስንመራ(ሥልጣን ሳይሆን አገልግሎት)፣የኢየሱስን ህይወት ስንኖር፣ እርሱን በመምሰል ስንመላለስና የእርሱን ህይወት ስንገልጥ ነው • የኢየሱስን ህይወት ለመምሰልና ለመግለጥ በየቀኑ ስንተጋና እረፍታችን፣ ጊዜያችን፣ ሀሳባችን፣ ትጋታችን፣ እይታችን፣ ፆማችንናፀሎታችን፣ ትኩርቱ ኢየሱስ ላይ ሲሆንና ኢየሱስ በህይወታችን ለሌሎች እስኪገለጥ መስዋዕትነት ስንከፍል ነው
  • 5. ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ • ክርስቶስን የሚመስልና የሚገልጥ ባል/ሚስት • ክርሰቶስን የሚመስልና የሚገልጥ መሪ • ክርስቶስን የሚመስልና የሚገልጥ አገልጋይ … • ክርስቶስን የሚመስልና የሚገልጥ ወጣት • ክርስቶስን የሚመስልና የሚገልጥ ልጅ/ች • ክርስቶስን የሚመስልና የሚገልጥ የቤት ህብረት • ክርስቶስን የሚመስልና የሚገልጥ ነጋዴ/ባለሙያ • ክርስቶስን የሚመስልና የሚገልጥ ጥበቃ/ፅዳት • ክርስቶስን የሚመስልና የሚገልጥ ሰው እግዚአብሔርም(ዘላለማዊው፣ቅ ዱሱ፣ክቡሩ፣ፍቅሩ...) ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር አለ።አሜን! ከዚህ በላይ ምን ያድርግ?
  • 6.
  • 7. ዘፍ1፡26 እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ እንደምሳሌው እንፍጠር አለ(አሰበ) ራዕይ፣ አብርሃን ዘፍ12(ራዕይ)፣17፣ ሙሴ ዘፀ3፡8(ራዕይ)፣ ዳዊት 1ዜና28:19(ራዕይ)፣ ጌታ ኢየሱስ ሉቃ4:16-22 (የመስቀል ራዕይ) የሐ15፡4፣5, ዮሐ17:20-23 , ጳውሎስ ሮሜ8:29, 1ቆሮ11:1, ኤፌ4:11-12, ፊል3:10,11(ራዕይ)
  • 8. ራዕይ ለምን አስፈለገ ሉቃ11:34  የምንሄድበትን መንገድና አቅጣጫ እናውቃለን::  ኢየሱስን መምስልና መግለጥ የህይወት ጎዳናግልጽ አቅጣጫ ነው።  እግዚአብሔር በልቡ ያየው ሰው እርሱን የሚመስልና የሚገልጥ ነው፣ ዘፍ1:26፣ዮሐ15:4፣ሮሜ8:29,1ቆሮ11:1  በህይወት ጎዳና ከሚገጥሙን መበከሎች፣ አለማዊና ሃይማኖታዊ መበከሎችን ለመጠበቅ።  ኢየሱስን ክርስቶስን የመምሰልና የመግለጥ ህይወት በማንኛውም አለማዊነትና የማመቻመች ቅደስና አልባ ክርስትናመበከል የለበትም።  ዘፍ3፣ዮሐ14:8-11,2ጢሞ3:12፣ቲቶ2:11። ኢየሱስን ክርስቶስን የመምሰልና የመግለጥ ህይወት በማንኛውም ሀይማኖታዊ ሥርዓቶችና ልምምዶች መበከል የለበትም፣ ሥርዓት በማግዘፍ እውነተኛ እግዚአብሔርን መምሰል መበከልና መጋረድ የለበትም።  ዘፍ6፡ የእግዚአብሔር ልጆችና የሰው ልጆች ተዳቀሉ።ምን ይበከል ይሆን። ማቴ5:13,14፣ማቴ16:11-15፣ ማቴ23፣ ማቴ26:1,2,26-29፣ ማቴ28:18- 20
  • 9. ራዕይ ለምን አስፈለገ  የምናየውን (በልባችን) ያንን እንወርሳለንና።  ኢየሱስን ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ የልብ ጉዳይ ነው።ከልብ የሚወጣ ነው። በልባችን ምን እናያለን? ዘፍ3:6፣(በእግዚአብሔር መንገድ ሳይሆን በሳይጣን መንገድ እግዚአበሔርን መምሰልን ማየት)።  እግዚአበሔርም አለ ፦ ሰውን በመልካችን እንደምሳሌአችን እንፍጠር(በእግዚአብሔር ልብ ያለ መልክ የራሱ መልክ ነው ከዚህ የሚበልጥ ሌላ መልክ የለም) ዘፍ1:26፣ እግዚአብሔር ያየው መልኩ ምድርን እንድሞላ ይፈልጋል፣ ምድር በእርሱ መልክ እንዲትውረስ ይፈልጋል።  ዘፀ25:9,1ዜና28:19፣ዮሐ14:8-11፣ ዮሐ15:4,5፣ ዮሐ17:20-26፣
  • 10. ራዕይ ለምን አስፈለገ  ያየ (ራዕይ ያለው)ያሳያል፣ይገልጣል፣ያበራል። ዮሐ1:40 - መጥታችሁ እዩ…ዮሐ1:42 መሲሁን አገኘን ወደ ኢየሱስ አመጣው።  ሉቃ6:39፣ማቴ15:14፣ማቴ23:13-19,2ጴጥ1:9፣ሐዋ3:6- ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃልሁ፣ሐዋ፡4:13- ከኢየሱስ ጋር እንደነበሩ አወቋቸዉ፣ ሐዋ7:55-60 በሞቱ ክርስቶስን ገለጠ፣ ሐዋ9:34- ኤንያ ሆይ ክርስቶስ ይፈውስሃል፡ዮሐ14:8-11  ራዕይ ሥራችንን እንድንፈትሽ ይረዳል።  ዘፍ1 ፤- መልካም መሆኑን አየ፣እጅግ መልካም ነው፣መልካም አይደለም አለ፣፡ ዮሐ17 የሰጠኽኝን ሥራ ..
  • 11. ክርስቶስን መግለጥ ሥራ • የራእዩ ጀማሪና ፈፃሚ ራሱ እግዚአብሔር ነውዘፍ1:27፣ ዘፍ2:7፣ ዮሐ15:4,5- ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም • ማቴ5:1-15፣ቁ21፣ቁ29-30፣ቁ31፣ቁ33፣ቁ38፣ቁ43 • እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው ፈጠረ/ • ዘፍ1:27፣ዘፍ2:7፣መዝ139፡13-17 በእጁ የተሠራን ነን - መልኩን ሰው መሥራት አይችልም እግዚአብሔር ብቻ እንጂ - እግዚአብሔር በሙላት እንዲሠራ ማሳለፍ/መሰጠት የሰው ሥራ ነው(30፣60..
  • 12. መልኩ • ብዙ ተባዙ - መልኩን ማባዛት የሰው ሥራ ነው ማቴ28፡18- 20፣ሮሜ8፡29፣ገላ4፡19፣ቆላ1፡28፣ቆላ2፡9፣10፣ • ግዙ/ምሩ - በመልኩ መግዛት/መምራት የመሪዎች ሥራ ነው ዕብ1፡3፣ ዮሐ14፡8-11 • መልኩ ምንድነው? • ከልብ የሚወጣ ማንነት ነው(የእግ/ባህሪ),ምሳ23:26 በእግዚአብሔር ልብ ያለ ሰው ይህን ይመስላል(ሃይማኖት)
  • 13. መባዛት • ..ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ምድር ታብቅል(ዘፍ1:12,) ምድር ህያዋን ፍጥረታትን እንደወገኑ....ታውጣ(ዘፍ1:24) • ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም በህያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ(1ዮሐ1:23) ዘሩ የመንግስት ቃል ነው፣ • (ማቴ13:19,ማር4:14, ሉቃ8:11)ህያው ዘር የመባዛት አቅም በውስጡ አለው • የእግዚአብሔር ቃል ህያው ዘር ነው፣ የፈውስ ዘር ነው፣ የተአምራት ዘር ነው(ጌታ የሠራቸው ተአምራቶች)፣ የአምልኮ ዘር ነው፣ የቅባት ዘር ነው፣ የፀሎት ዘር ነው፣ የቅድስት ዘር ነው፣ የፅድቅ ዘር ነው፣ የበረከት ዘር ነው፣ የድል ዘር ነው፣የሰላም ዘር ነው፣ በእግዚአብሔር ክብር ህልውና የመኖር ዘር ነው፣ ሁሉን በሁሉ የሆነ ዘር ነው
  • 14. መባዛት • እግዚአብሔር ሰላም ነው ሰላምን እንዝራ ሰላም ይበቅላል፣ እግዚአብሔር ደስታ ነው ደስታን እንዝራ ደስታ ይበቅላል፣እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው መድኃኒት ይበቅላል፣ ክብር ነው ክብር ይበቅላል፣ እረፍት ነው እረፍት ይበቅላል፣ ፍቅር ነው ፍቅር ይበቅላል፣ብልፅግና ነው ብልፅግና ይበቅላል፣ መልኩን እያየን በመልኩ ላይ እንዝራ፣ 100እጥፍ፣1000 እጥፍ ይበቅላል፣ መልኩ በአምልኮ ውስጥ ይበቅላል፣ደቀመዝሙር በማድረግ ሂደት ይበቅላል፣
  • 15. መባዛት • በክርስቶስ መልክ ላይ ስጡ፣ መልኩን እያየን እናምልክ፣ መልኩን እያየን እናገልግል፣ መልኩ ክብሩ ነውና መልኩ ባህሪው ነው፣ መልኩ ፍቅር ነው፣ መልኩ ትህትናው ነው፣ • ቅድስናው ነው፣ ቅንነት ነው፣ እይታው ነው፣ ብዙ ተባዙ መልኩ ይባዛ፣ ምድርን ይሙላ፣ ክብሩ ፣ፍቅሩ፣ቅድስናው፣ቅንነቱ ትህትናው፣ ሰላሙ፣ እረፍቱ፣ ቤተክርስትያንን ፣ ምድርን ይሙላ። • መስቀሉ የመልኩ መገለጫ ነው፣በኃጢአት የጠፋው፣የተበከለው፣ የረከሰው፣የተዳቀለው፣ የተበላሸው መልኩ በመስቀል ኃጢአት ተወግዶ መልኩ ተገለጠ፣ ከገነት ስንውጣ በልተን የጠላትን መልክ እንደገለጥን ሞትን፣ክፋትን፣ እርኩሰት፣ ውርደትን፣ ጥላቻን፣ እንደገለጥን አሁን የክርስቶን ሞት(ሥጋውንናደሙን) በልተን የክርስቶስን መልክ እንገልጣለን ዮሐ6:54,56
  • 16. ክርስቶስ ሁሉ በሁሉ ይሆናል • ልባችን ክርስቶስን ከመሰለ ልብሳችን ክርስቶስን ይመስላል፣ቃላችን ክርስቶስን ይመስላል፣እይታችን ክርስቶስን ይመስላል፣ሽታችን ክርስቶስን ይሸታል፣ • አካሄዳችን/ ምልልሳችን ክርስቶስ ይመስላል፣ፅድቃችን ክርስቶስ፣ቅድስናችን ክርስቶስ፣ • ክብራችን ክርስቶስ፣ዝናችን ክርስቶስ፣ውበታችን ክርስቶስ፣አቅም ጉልበታችን ክርስቶስ…ይሆናል
  • 17.
  • 18.
  • 19. 4 3 2 1 በሦስት የተገመደ ሕይወት 1. የእግዚአብሔር ቃል ህይወት 2. የመስቀሉ ህይወት 3. የመንፈስ ቅዱስ ሙላትናምሪት ህይወት 4. የቤተክርስቲያን ዕቅድ(እንዳየኸው ትሠራ ዘንድ ተጠንቀቅ)
  • 20. 1ኛ የእግዚአብሔር ቃል ህይወት እያንዳንዱ ፍጥረት እግዚአብሔርን ይገልጣል(መዝ19፣33፡6) በእግዚአብሔር ቃል የተሠራ ነውና(ዘፍ1) እግዚአብሔርም አለ!…እንዲሁም ሆነ ፍጥረት በየቀኑ አገልግሎት አላቸው - እግዚአብሔርን በህይወታቸው መግለጥ ነው አሜን! • አብርሃም ፡1. በቃል ወጣ(ዘፍ12) በእግዚአብሔር ቃል ወደእግዚአብሔር ፊት ገባ(ዘፍ17) • ሙሴ፡ በእግዚአብሔር ቃል እስራኤልን ከግብፅ አወጣ(ዘፀ3፣4፡28)፣በቃሉ መራ እግዚአብሔርን በእስራኤል ላይ ገለጠ(ዘፀ19፡16-18፣ዘፀ30፡20)፣ዳዊት መዝ1፣ 33፡6፣119፣ ሰለሞን ምሳ4፡20-23 የእግዚአብሔር ቃል ወደ እግዚአብሔር ክብር መግቢያ ነው አሜን! • ጌታ ኢየሱስ ፡1.ቃል በቃል የተወለደ(ኢሳ7፡14) በቃል ያገለገለ(ሉቃ4፡17-) በቃል የሞተ ማቴ26፡24፣54፣ሉቃ24፡44 በቃል የተነሳ ሉቃ24፡46 ህይወቱና አገልግሎቱ ቃሉ ነው ሐዋሪያት 1. በቃል የተሞሉ/የተገነቡ(በኢየሱስ)፣ለቃሉና ለፀሎት እንተጋለን(ሐዋ6፡4፣7፣12፡24፣19፡20) ጳውሎስ፡ 1 በቃል(13መጽሐፍ) የተለወጠ(ኢስጢፋኖስ ሲወገር) ሐዋ7፡60፣22፡14-15 በቃል የተሞላ ቆላ3፡16፣
  • 21. ቃሉ  ፈዋሽነው፣ነጻ አውጪ ነው፣ከእስራት ይፈታል፣ይቀድሳል፣ብርሃን ነው፣ምግብ ነው፣ህይወት ነው፣እውነት ነው፣ፈጣሪ ነው፣የሌለ የሚያኖር ፣ሥልጣን ችሎታ ያለው ነው፣ ቃል ሁሉ ነው በሁሉ ነው፣ማየት ነው እውቀት ነው፣ጤና ነው ሰላም ነው፣እረፍት ነው፣ተስፋ ነው፣ደስታ ነው፣የእምነት ምንጭ ነው/ የጸጋም የቅድስና ጉልበት ነው፣የፅድቅ ብርታት ነው፣ የአምልኮ ብርሃን ነው
  • 22. 2ኛ የመስቀሉ ህይወት • አብርሃም፡ (ዘፍ12፣13፣14፣15፣17፣22) • ሙሴ፡ በመስቀሉሀይል(ዘፀ12፣ዘሌ) ዳዊት መዝ22፣ ሰለሞን 1ነገ3፡4 2ዜና1፡5 • (ሉቃ3፡21፣4፡21-23፣ማቴ8፡16- 17፣ማቴ16፡21፣17፡22-23፣26፡1-2፣ዮሐ6፡54- 56) • (ሐዋ5፡40-41 ሐዋ7፣ሐዋ12) • ሐዋ20፡24፣ገላ2፡19- 20፣ገላ3፡1፣1ቆሮ1፡18፣2፡2፣2ቆሮ410-12፣2ኛ ቆሮ6፡3-10፣ገላ6፡14፣ ፊል3፡10
  • 23. መስቀሉ  ከሞት ማምለጫ ነው፣መትረፊያ ነው፣መፈወሻ ነው፣መቀዳሻ ነው፣የእግዚአብሔር ህይወት መገለጫ ነው፣ነውር መንከባለያነው፣መርገም መሰበሪያ ነው፣የድል ቦታ ነው፣የእግዚአብሔርን ቁጣ ማስወገጃ ነው፣ከእግዚአብሔር ጋር መገናኛ ቦታ ነው፣መታረቂያ ነው፣ የእለት እንጄራ ነው
  • 24. 3ኛ የመንፈስ ቅዱስ ሙላትና ምሪት ህይወት • አብርሃም (ዘፍ15፣17፣22 • ሙሴ (ዘፀ13፡21-21፣ዘፀ40፡34-38 ጌታ ኢየሱስ ሉቃ1፡35፣ሉቃ3፡21፣4፡1፣14፣ሐዋ2፡24፣ሮሜ8፡11 • ሐዋሪያት ሐዋ2፣ሐዋ4፣10፡44፣13 • ጳውሎስ ሐዋ9፡17፣1ቆሮ2፡4-5፣12- 13፣ኤፌ5፡18፣ገላ፡24፣ ራዕ12፡11
  • 25. መንፈስ ቅዱስ  ሀይላችን ነው፣ጥበባቸን ነው፣መሪያችን ነው፣አስተማሪያችን ነው፣ኢየሱስን ገላጭ ነው፣ነፃ አውጪ ነው(ማቴ12፡28)፣ቀዳሻችን ነው፣ለዘላለም በውስጣችን ነዋሪ ነው፣ያነፃል፣ይቀድሳል፣ ያጠራል፣እሳት ነው፣አፅናኝ ነው፣በውስጣችን የሚኖር ነው፣የተስፋ መንፈስ ነው፣የእውነት መንፈስ ነው፣ የፍቅር መንፈስ ነው፣ሥጋዊነትን መስዋዕት የሚያድርግ መንፈስ ነው፣የክርሰቶስን መልክ በልባችን የሚሞላ መንፈስ ነው፣(የመንፈስ ፍሬ)
  • 26. በእግዚአብሔር ቃል ሥልጣን በመስቀሉ ህይወት በመንፈስ ቅዱስ ሙላትናምሪት ሀይል
  • 27. እኛስ? እኔስ? አንቺስ? • በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ ዮሐ15፡4-5 • በቃል ወደ እግዚአብሔር ህልዉና እንገባለን • እግዚአብሔርም በቃል ወደ እኛ ህይወት ይገባል የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፣ • በመንፈስ ቅዱስ ወደእግዚአብሔር መግባት አለን(ኤፌ2፡18) መንፈስ ቅዱስ ይሙላባችሁ፣ • ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ ደቀመዝሙሬ ሊሆን አይችልም(ሉቃ14፡27) በመስቀሉ ወደ እግዚአብሔር መግባት አለን(ሉቃ24፡26፣ዮሐ13፡31-32፣ኤፌ2፡13-17)
  • 28.
  • 31. 4ኛ የቤተክርስቲያን ዕቅድ • በተራራው ላይ እንዳሳየሁ ምሳሌ እንድትሠራ ተጠንቀቅ ዘፀ25፡40 • የሥራውን ሁሉ ምሳሌ አውቅ ዘንድ ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ተፅፎ መጣልኝ 1ዜና28፡19-20 • ከሰማይ ተፅፎ(ቃል ሆኖ)የመጣው የእግዚአብሔር ማደሪያ ክርስቶስ ነው፣እኔን ያየ አብን አይቷል ዮሐ1፣ዮሐ14፡8-11 • እያንዳንዱ የአገልግሎት ክፍል ወደ ራዕዩ የዲርጊት መርሃ ግብር ይሠራል
  • 32. መሪዎች- ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 1. ደቀመዝሙር መሆንና ማድረግ  ራዕይ በተደጋጋሚ በህዝቡ ማስረፅና አፈፃፀሙን መከታተል  የመሪነት የአቅም ግንባታ ስልጠና መውሰድ  የፆምና ፀሎት፣ የህብረትና ፣ የግምገማ ጊዜ  የመሪዎችና የአገልግሎት ክፍል መሪዎች ቅንጅት
  • 33. መሪዎች - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 2.ወንጌል በማዳረስ  በሥራቸው ያሉትን መሪዎች ለወንጌል ሥራ ማበረታታት  አባላቱን በየሳምንቱ ለወንጌል ሥራ ማነቃቃት  የህይወት ቡድኖች መሪዎችና አባላቱ ለወንጌል ሥራ በትጋት እንድንቀሳቀሱ ማደፋፈር  ለወንጌል ማዳረስ የሚያስፈልጉ ማቴሪየሎችን ማዘጋጀት
  • 34. ሙሉ ጊዜ አገልጋዮች:- ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 1.ደቀመዝሙር ማድረግ 2.ወንጌል ማዳረስ  ማስተማር- የክርስትና ህይወት እድገት  ማስተማር- ምዕመኑን ለወንጌልን ማዳረስ ማሰልጠንና ማነቃቃት
  • 35. ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ ደቀመዝሙር ማድረግ ና ወንጌል ማዳረስ  5ቱን የቤት ህብረት ግቦች ተግባራዊ በማድረግ 1. መሪ ማሳደግ 2. ደቀመዝሙር ማድረግ 3. ሕብረት 4. ወንጌል ማዳረስ 5. ህያው ቤተክርስቲያን መትከል  የቤት ህብረት መሪዎች ህይወት እድገት  ሁልጊዜ የሚቀጥለው ሳምንት የወንጌል ሳምንት ነው(ፀሎት እንክብካቤ፣ክርስቶስን መመስከር)  የሚቀጥል የፀሎት ሰንሰለት መኖር የቤት ህብረት
  • 36. ዘማሪዎች/የአምልኮ መሪዎች - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ  ለክፍሉ መሪዎች ለህይወት እድገት ስልጠና መውሰድ(መንፈስቅዱስን መስማት)  ሌሎችን ለአምልኮ መሪነት ማዘጋጀት  አባላቱን ለህይወት ለውጥና ለወንጌል ሥራ የሚያነቃቃ አምልኮ መምራት
  • 37. ዲየቆናት - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 1.ደቀመዝሙር በመሆንና በማድረግ 2. ወንጌል በማዳረስ  በራሳቸው ህይወት እድገት ዙሪያ  በቤ/ክ ያሉትን ችግረኞችን ለይቶ ማወቅና ለመሪዎች ማቅረብ  በየቤቱ በተለያዩ ምክንያቶች የሚቀሩ አባላትን መጎብኘት  አባላቱን ለወንጌል ሥራ ማደፋፈር
  • 38. የቤተሰብ ህይወት - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 1.ደቀመዝሙር ቦመሆንና በማድረግ 2.ወንጌልን በማዳረስ  የቤተሰብ ህይወት ቡድን በዞን ማዋቀር  የጋብቻ እድገት ት/ት  ልጆችን በእግ/ፍርሃት ማሳደግ  ያላመኑትን ቤተሰብ በወንጌል የመድረስ ሥራ መሥራት(ቡና ጠጡ)
  • 39. ወጣቶች/ተማሪዎች - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 1. ደቀመዝሙር በመሆንና በማድረግ 2. ወንጌል በማዳረስ  ክርስቶስን እየመሰሉ የሚያድጉበትን ት/ት  ወቅታዊ ሁኔታዎችና የዘመኑን ቴክኖሎጂ በመረዳት ስልጠና  ወንጌል በሀይልና በፍጥነት ፈጠራ ባለው መንገድ መስበክ
  • 40. ባለሙያዎችና ነጋዴዎች - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 1. ደቀመዝሙር በመሆንና በማድረግ 2. 2.ወንጌልን ማዳረስ  በሥራ ቦታ የሚመጥን ኑሮ ማሳየት እንዲችሉ ማሰልጠን  በፍቅር የመተሳሰር ጊዜ ማዘጋጀት  ወንጌልን ለጓደኞቻቸው የሚናገሩበትን አቅም መገንባት  ቤ/ክርሰቲያንን በሙያቸው ና በገንዘባቸው ማገዝ
  • 41. ልጆች ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 1.ደቀመዝሙር መሆንናማድረግ 2.ወንጌል ማዳረስ  ልጆችን በሚረዱት ቋንቋ በመንፈሳዊ ህይወት ለማሳደግ ሥልጠናና ተከታታይ ትምህርቶች ማዘጋጀት  በእድሜ ከፋፈሎ ማስተማር  መሰሎቻቸውን በወንጌል እንዲደርሱ ማበረታታት  ልዩ ዝግጅቶችን ማዘጋጀት
  • 42. ወንጌል ስርጭት - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 1. ደቀመዝሙር መሆንና ማድረግ 2. ወንጌል ማዳረስ  ወደ ጌታ የመጡትን ማሳደግ  የክፍሉ መሪዎችን በመንፈሳዊ ህይወት ማሳደግ  አጠቃላይ የቤ/ክ አባላትን ለወንጌል ስርጭት ማሰልጠንናማሰማራት  የቤተክርስቲያን አባላት በሚሲዮናዊ ሥራ እንድሳተፉ ማዘጋጀት
  • 43. ፀሎት - ክርስቶስን መምሰልና መግለጥ 1.ደቀመዝሙር መሆንና ማድረግ 2. ወንጌል ማዳረስ  የፀሎትን ክፍል አባለትን ህይወት ማሳደግ ስልጠና መስጠትና መከታተል  በቤ/ክ ስለሚደረገው የደቀመዝሙር የማድረግ ሥራ መፀለይ  ለወንጌል ስርጭቱ ሥራ መፀለይ  የምልጃ አገልግሎት እነሆ የቀደመው ነገር ተፈፀመ አዲስ ነገርን እናገራለሁ አስቀድሞም ሳይበቅል እርሱን አስታውቃችኋለሁ ኢሳ42፡9