O slideshow foi denunciado.
Utilizamos seu perfil e dados de atividades no LinkedIn para personalizar e exibir anúncios mais relevantes. Altere suas preferências de anúncios quando desejar.

Bsc presentation1

2.249 visualizações

Publicada em

The new BSC score card and implementation in Ethiopia

Publicada em: Notícias e política
 • Entre para ver os comentários

Bsc presentation1

 1. 1. መግቢያ  የከተማችንን ፈጣን ልማት፣ ቀልጣፋ አገልግሎት አና መልካም አስተዳደር ለማረጋገጥ የሚያግዙ የለውጥ መሳሪያዎች ተግባራዊ ተደርገዋል  ፈፃሚዎችና አመራሮች የቴከኖሎጂ አጠቃቀም አቅማቸውን በማሳደግ የለውጥ ስራዎች በቴክኖሎጂ እንዲታገዙ ለማድረግ የተለየያዩ የቴክኖሎጂ መሰረታ ልማት ዝርጋታና ስልጠናዎች ተሰጥተዋል  የኔትወርክ መሰረተ ልማት ዝርጋታ  የፖርታል፣ የሶፍትዌር እና የተለያዩ ድረ-ገፆችን የማልማት ስራዎች  Indoor & Outdoor ስክሪኖች ተግባራዊ ማድረግ  የሰራተኞች፣ የአመራሮችና የመምህራን የመሰረታዊ ኮምፒዩተር ስልጠና  ለተለያዩ መ/ቤቶች የቢኤስሲ አውቶሜሽን ስልጠናና ሌሎችም … የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 2
 2. 2.  ድክመቶች  የአመራሮችና የፈፃሚዎች የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት እጅግ አናሳ መሆን  ለምሳሌ፡  የቢ.ኤስ.ሲ አውቶሜሽን እና ኔትዎርክ አጠቃቀም  የኢንዶድና አውትዶር ስክሪን አጠቃቀም የሚጠበቀውን ያህል አለመሆን  የኢንተርኔት አጠቃቀም  የድረ-ገጽ አጠቃቀም ያለው ድክመት  ቀጣይነት ያለው ክትትልና ድጋፍ ማነስ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 3
 3. 3.  ቀጣይ ፈተናዎች  የሰው ኃይል ፍልሰት  በአዳዲስ አሰራሮች፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀሞች ላይ የሚኖር ተግዳሮትና በነበረው/በተለመደው አሰራር የመቀጠል ፍላጎት (የለውጥ ፍላጎት አናሳ መሆን)  አሰራሮችን እና የመረጃ ስርዓትን በተሻለ/አዲስ ቴክኖሎጂዎች ለመደገፍ የሚደረጉ ጥረቶች ላይ ሙሉ ድጋፍ ማጣት  የአዳዲስ ቴክኖሎጂ ሽሽት (በአመራሮችም በፈፃሚዎችም) የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 4
 4. 4. የቢኤስሲ የመረጃ ስርዓት መዘርጋት ያለው ጠቀሜታ  ስትራቴጂ አፈፃፀምን በትክክል ለመለካትና መረጃዎችን በወቅቱ ማግኘት ያስችላል (Strategic Performance Mearsurement)  የተበጣጠሰ የመ/ቤቶችን መረጃ ወደ አንድ ወጥ ተቋማዊ መረጃ በመለወጥ መረጃን በቀላሉ ከታችኛው አካል እስከ ከፍተኛ አመራሩ ለመለዋወጥ (Communication) ያስችላል  የታችኛው እስከ ላይኛው እርከን ያሉ Unique, Shared & Common ግቦችን ወደ አንድ በመጠቅለል የመ/ቤቶችን ጥቅል አፈፃፀም ያሳያክ (Cascading & Alignment)  አውቶሜሽን መሪዎች ትክክለኛ መረጃዎችን በፍጥነት እንዲያገኙ በማድረግ የተሻለ እና ፈጣን ውሳኔ እንዲሰጡ ያግዛል የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 6
 5. 5. ጠቀሜታ … የቀጠለ…  የBSC ዕቅድ አፈፃፀም ቀጣይነት ያለውና ቀልጣፋ እንዲሆን ማስቻል፣  ቀላልና ግልፅ የመረጃ አሰባሰብ፣ ትንተና እና ሪፖርት አደራረግ ስርዓት እንዲዘረጋ ማስቻል፣  የመረጃ ልውውጥ ቀላል እንዲሆን በማስቻል ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ለመላክና ቀልጣፋ ግብረ መልስ ማግኘት እንዲያስችል፣…  የተበታተኑ እና የተበጣጠሱ መረጃዎችን ወደ ትክክለኛና ጠቃሚ መረጃነት መለወጥ እንዲያስችል፣  ይህንንም መሰረት በማድረግ ትክክለኛ የውሳኔ አሰጣጥ እንዲኖር ለማገዝ፣ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 7
 6. 6. ጠቀሜታ … የቀጠለ…  የአፈጻጸም መረጃን በስዕላዊና ስታትስቲካዊ መግለጫዎች በተለያዩ መንገዶች ማቅረብ እንዲያስችል፣  በስትራቴጂ እቅድ አተገባበር የመረጃ ስርዓት መዘርጋት ስትራቴጂን መለካት ያስችላል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 8
 7. 7. ያጋጠሙ ችግሮች  ከፍተኛ አመራሩ ያሉበት ችግሮች  ከአመለካከትና ከትኩረት አንፃር  በዋናነት ቢኤስሲ የሚያመጣው ለውጥ ላይ እምነት ያለመያዝ ችግር  ለቢ.ኤስ.ሲ የተሰጠው ትኩረት አናሳ መሆን  ጠንካራና የተደራጀ የክትትልና ድጋፍ ስራ አለማድረግ ወይም የተቀዛቀዘ መሆን  በተለይ አመራሮች በቢኤስሲ ስራን ቆጥሮ የመስጠትና የመቀበል እንዲሁም የመለካት ፍላጎት/ተነሳሽነት ያለመኖር  ቢኤስሲ በዋናነት አመራር መሳሪያ /አመራሮች ስትራቴጂ ቀርፆ ለማውረድ ለመለካትና ከሚመለከታቸው ጋር ለመግባባት የሚረዳ መሳሪያ/ ሆኖ ሳለ በአብዛኛው ስራው የኣይቲ ባለሙያዎች ወይም የፀኃፊዎች ስራ አድርጎ መውሰድ፣ መሳሪያውን ከኣይሲቲ እውቀት ጋር ብቻ አያይዞ ማሰብ፣ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 10
 8. 8. ከፍተኛ አመራሩ … አመለካከት የቀጠለ…  በአብዛኛው ተቋማት ስራውን ሙሉ በሙሉ ለአንድ ሰው ብቻ የመስጠት፣ በዚህም ምክንያት ባለሙያው ስራ ሲለቅ የሰው ኃይል እጥረት እንደ ምክንያት ማንሳት፣  ቢኤስሲውን አስመልክቶ የተወሰኑ ማለሙያዎች ወይም አንድ ባለሙያ ብቻ መመደብ እና ሁሉም ፈፃሚዎች እኩል እውቀት ኖሯቸው አንዱ ሳይኖር ሌላው ተክቶ እንዲሰራ ያለማስቻል፣  ቢኤስሲ የአመራር ስራ ሳይሆን የቴክኒክና ስራ ወይም የኣይቲ ባለሙያዎች ስራ አድርጎ ማሰብ  ሌላ አካል ግፊት ስለሚያደርግ እንጂ ስራው ወይም መሳሪያው አስፈላጊ እና ጠቃሚ እንደሆነ በማሰብ በራስ ተነሳሽነትና በፍላጎት የመስራት ችግር መኖር፣  በአብዛኛው የክትትልና ድጋፍ በኣይሲቲ ባለሙያዎችና በኣይሲቲ ኤጀንሲ ብቻ እንዲደረግ መፈለግ የሁሉም ስራ አድርጎ ያለመውሰድ፣ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 11
 9. 9. ከፍተኛ አመራሩ … አመለካከት የቀጠለ…  የአውቶሜሽን/ቢኤስሲን ሌላ ተጨማሪ ስራ አድርጎ መውሰድ  ቢ.ኤስ.ሲን ለመተግበር አውቶሜሽን እንደ ምክንያት ማንሳት  አልፎ አልፎም ሴክተሮች ከማዕከል የታደሱ ስኮርካርዶችን ያለማውረድ ችግር መኖር  ስራው ውስብስብ እንድሆነ አድርጎ ማሰብና የመፍራት የመሸሽ፣ በኃላፊዎችም በፈፃሚዎችም የሚንፀባረቅ፣  ምንም እንኳን ከባድ የኮምፒዩተር እውቀት የሚጠይቅ ባይሆንም ከኮምፒዩተር እውቀት ጋር የማያያዝ ችግር፣ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 12
 10. 10.  ከክህሎትና ግንዛቤ አንፃር  ግቦችንና መለኪያዎችን በአግባቡ የመተርጎም ችግር፡  ግቦችንና መለኪያዎችን ከፕሮጀክትና ከፕሮግራሞች፣ ከእለት ተእለት ተግባሮች፣ ቢፒኣር ላይ ከተቀመጡ ተግባሮች፣ ወዘተ … ጋር አስተሳስሮ የመቃኘት እጥረት  የእውቀት ሽግግር በቀጣይነት ያለመስራት ችግር፡  መሳሪያውን መጠቀም በየሴክተሩ እንደ ስርዓት/ባህል ተደርጎ እንዲወሰድ አለማስቻል  ወደ አውቶሜሽኑ መግባት ያለበት መረጃ በትክክል ያለማስገባት በዚህም ምክንያት አውቶሜሽኑ አይሰራም/ወድቋል የሚል ድምዳሜ መያዝ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 13
 11. 11. ከፍተኛ አመራሩ … ከክህሎት የቀጠለ…  በትክክል ግብ መለኪያና ኢላማን መያዝ አለመቻል፣ በየጊዜው የግቦችና የመለኪያዎች መለዋወጥ  ስኮርካርድ የማዘጋጀትና ወደ ራስ ሁኔታ የመለወጥ ችግር፣  በአብዛኛው ለቢኤስሲ አውቶሜሽን ኃላፊነት የሚሰጣቸው ባለሙያዎችና ለስልጠናም የሚላኩት ፀኃፊዎች/የኣይቲ ባለሙያዎች መሆናቸው፣ በመሆኑም የቢኤስሲንና አውቶሜሽን ጽንሰ ሃሳብ በቀላሉ የመረዳት እጥረት ያላቸውና በስትራቴጂ እቅዱ ወይም በስኮርካርዱ ላይ ጠለቅ ያለ እውቀት የሌላቸው መሆኑ፣  አመራሮች መሰረታዊ የቢኤስሲ እውቀት የሌላቸው መሆኑና አክብደው የሚመለከቱ መሆናቸው በመሆኑም የተለመደውን የአስተቃቀድና የሪፖርት አደራረግ ስርዓት መምረጣቸው፣  በግልጽ ስኮርካርድ አዘጋጅቶ፣ ለታችኛው አካል አስረድቶ ግንዛቤ አስጨብጦ ስራውን ማሰራት አለመቻል፣ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 14
 12. 12. ከፍተኛ አመራሩ … ከክህሎት የቀጠለ…  አመራሮችና ሌሎች ፈጻሚዎች አውቶሜሽኑን በቀላሉ የመረዳት እና መጠቀም ያለመቻል፣  በርካታ አመራሮችና ፈፃሚዎች የቢኤስሲን ፅንሰ ኃሳብና አላማ ተረድተው በቂ እውቀት መያዝ ያለመቻል፣  የግቦችንና የመለኪያዎችን ባህሪይ ያለማወቅና ያለመረዳት፣  የመሰረታዊ ኮምፒዩተር እውቀት ማነስ፣ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 15
 13. 13.  ከግብዓት አንፃር  ስኮርካርዶች ያለመኖር  ግልጽ እና የጠራ የተሟላ ስኮርካርድ አለመኖርና ለሚመለከታቸው አካላት በወቅቱ አለማውረድ  በየጊዜው የግቦችና መለኪያዎች መለዋወጥ ችግር መኖር  የሰው ኃይል  ስልጠና የወሰዱና በቂ ግንዛቤ ያላቸው አመራሮች እና ፈፃሚዎች በቂ የእውቀት ሽግግር ስራዎችን ሳይሰሩ ወይም ስርዓት ሳይዘረጉ ስራ የመልቀቅ የመዛወር፣  በቢ.ኤስ.ሲና ስትራቴጂ መመራት ስርዓት ሆኖ እስኪቀጥል ድረስ አመራሮችና ፈፃሚዎች ያላቸውን የአመለካከት፣ የእምነት እና የእውቀት ችግር እንዲቀርፉ የሚያስችል ተደጋጋሚ ስራ አለመስራት  አውቶሜሽን፡ የአውቶሜሽን ስርዓት ያለመኖር፣ በመሆኑም በተለመደው የሪፖርት ስርዓት መቀጠል የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 16
 14. 14.  መካከለኛና ዝቅተኛ አመራሩ ያሉበት ችግሮች  በአብዛኛው በከፍተኛ አመራሩ ላይ የተገለጹ ችግሮች በመካከለኛና ዝቅተኛ አመራሩ ላይ የሚንጸባረቁ ሆኖ በተለይ መካከለኛና ዝቅተኛ አመራሩ ላይ ጎልተው የሚታዩ ችግሮችን እንደሚከተለው ለማየት ተሞክሯል፡፡  ከአመለካከት አንፃር  ስኮርካርድ ከላይ አልወረደልንም የሚል የጠባቂነት ችግርና ባለው የመቀጠል ችግር  አውቶሜሽን ለይስሙላህ ነው እንጂ በትክክል አይለካም/አይሰራም የሚል የአመለካከት ችግር  ቢኤስሲውን አስመልክቶ የተወሰኑ ማለሙያዎች ወይም አንድ ባለሙያ ብቻ መመደብ እና ሁሉም ፈፃሚዎች እኩል እውቀት ኖሯቸው አንዱ ሳይኖር ሌላው ተክቶ እንዲሰራ ያለማስቻል፣  ቢኤስሲ የአመራር ስራ ሳይሆን የቴክኒክና ስራ ወይም የኣይቲ ባለሙያዎች ስራ አድርጎ ማሰብ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 17
 15. 15. መካከለኛ አመራሩ … ከአመለካከት የቀጠለ…  ሌላ አካል ግፊት ስለሚያደርግ እንጂ ስራው ወይም መሳሪያው አስፈላጊ እና ጠቃሚ እንደሆነ በማሰብ በራስ ተነሳሽነትና በፍላጎት የመስራት ችግር መኖር፣  ስኮርካርድ ቢኖርም ስኮርካርድ አልወረደም ማለት  ስራው ውስብስብ እንድሆነ አድርጎ ማሰብና የመፍራት የመሸሽ፣ በኃላፊዎችም በፈፃሚዎችም የሚንፀባረቅ፣ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 18
 16. 16.  ከክህሎትና ግንዛቤ አንፃር  ከክህሎትና ከግንዛቤ አንፃር በከፍተኛ አመራሩ ላይ የተጠቀሱት በአብዛኛው በመካከለኛና ዝቅተኛ አመራሩም መገለጫዎች ሲሆኑ፡ በተጨማሪም  የግቦችንና መለኪያዎችን ባህሪይ ያለማወቅና ያለመረዳት፣ ምን ምን ተግበራትን በመፈፀም ግቦችን ማሳካት እንደሚቻል ያለመረዳት ችግርና የእለት ተእለት ተግባራትን ከስትራቴጂ ግቦችና መለኪያዎች ጋር የማስተሳሰር ችግር በስፋት ይንፀባረቃል፡፡  ከግብዓት አንፃር  ከላይ በከፍተኛ አመራሩ ላይ የተጠቀሱት በሙሉ በተቋም ደረጃ ይታያሉ፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 19
 17. 17.  ፈፃሚዎች ያለባቸው ችግሮች  ከአመለካከት አንፃር  ለአውቶሜሽን ተግባር ተብሎ ለብቻው ኮምፒዩተር የማያስፈልግ ቢሆንም ለዚህ ስራ የተመደበ ኮምፒዩተር የለም ብሎ ምክንያት ማቅረብ፣  ስኮርካርድ ከላይ አልወረደልንም  አውቶሜሽን ለይስሙላህ ነው እንጂ በትክክል አይለካም ብሎ ማሰብ፣  ኤክሰሉን ራሱ እንደ ችግር መቁጠር  ስራው ውስብስብ እንድሆነ አድርጎ ማሰብና የመፍራት የመሸሽ፣ በኃላፊዎችም በፈፃሚዎችም የሚንፀባረቅ፣  ስልጠና ከወሰዱ በኋላ ለሌሎች አለማካፈል የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 20
 18. 18.  ከክህሎትና ግንዛቤ አንፃር  ቢኤስሲ አይሰራም ወይል አይለካም ለይስሙላ ነው የምንሰራው የሚል አለመካከት መያዝ  ግቦችን ለማሳካትና የመለኪያዎችን ጥያቄ ለመመለስ ምን ዝርዝር ተግባራት መፈፀም እንዳለባቸው ግንዛቤ ያለመኖር  የእለት ተእለት ተግባራትን ከስትራቴጂ ግቦች አንፃር መቃኘት አለመቻል/አለማስተሳሰር  ከግብዓት አንፃር  ፈጽሞ ስኮርካርዶች ያለመኖር  የሰው ኃይል  ስልጠና የወሰዱና በቂ ግንዛቤ ያላቸው ፈፃሚዎች በቂ የእውቀት ሽግግር ስራዎችን ሳይሰሩ ወይም ስርዓት ሳይዘረጉ ስራ የመልቀቅ የመዛወር፣  አውቶሜሽን  የአውቶሜሽን ስርዓት ያለመኖር፣ በመሆኑም በተለመደው የሪፖርት ስርዓት ለመቀጠል ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየት የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 21
 19. 19.  ሴክተር መ/ቤቶች ያሉባቸው ችግሮች  ሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች የራሳቸውን ኃላፊነታቸውን መወጣት አለመቻል  ሴክተሮች እስከ ወረዳ ድረስ በቂና ያልተቋረጠ ክትትልና ድጋፍ አለማድረግ  ተቋማት የራሳቸውን ስኮርካርድ እና አውቶሜሽን ለማዘጋጀት ተነሳሽነት ያለመኖር፣ ሌላ አካል ስኮርካርድ እንዲያዘጋጅላቸው መጠበቅ፣  ቢኤስሲውን አስመልክቶ የተወሰኑ ማለሙያዎች ወይም አንድ ባለሙያ ብቻ መመደብ እና ሁሉም ፈፃሚዎች እኩል እውቀት ኖሯቸው አንዱ ሳይኖር ሌላው ተክቶ እንዲሰራ ያለማስቻል፣  የአውቶሜሽን ስርዓት ከሽልማትና ማበረታቻ ስርዓት ጋር አለማስተሳሰር  ሴክተሮች በራሳቸው በየወቅቱ ክትትል እና ድጋፈ ያለማድረግና ሪፖርቶችን በአውቶሜሽን የመቀበል ልምድ ያለመኖር፣ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 22
 20. 20.  የእውቀት ሽግግር በቀጣይነት ያለመስራት ችግር፡  መሳሪያውን መጠቀም በየሴክተሩ እንደ ስርዓት/ባህል ተደርጎ እንዲወሰድ አለማስቻል  ስኮርካርድ የማዘጋጀትና ወደ ራስ ሁኔታ የመለወጥ ችግር፣  በአብዛኛው ለቢኤስሲ አውቶሜሽን ኃላፊነት የሚሰጣቸው ባለሙያዎችና ለስልጠናም የሚላኩት ፀኃፊዎች/የኣይቲ ባለሙያዎች መሆናቸው፣ በመሆኑም የቢኤስሲንና አውቶሜሽን ጽንሰ ሃሳብ በቀላሉ የመረዳት እጥረት ያላቸውና በስትራቴጂ እቅዱ ወይም በስኮርካርዱ ላይ ጠለቅ ያለ እውቀት የሌላቸው መሆኑ፣  በግልጽ ስኮርካርድ አዘጋጅቶ፣ ለታችኛው አካል አስረድቶ ግንዛቤ አስጨብጦ ስራውን ማሰራት አለመቻል፣  በአውቶሜሽን አጠቃቀም ላይ በቂ ግንዛቤ አለመኖሩ፡፡  ከላይ በከፍተኛ አመራሩ ላይ የተጠቀሱት በሙሉ በተቋም ደረጃ ይታያሉ፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 23
 21. 21.  አሁን ያለው ቴክኖሎጂ በራሱ ያለበት ችግር  አሁን ያለው የአውቶሜሽን ስርዓት በራሱ ያለበት (Technical & Functional) ውስንነቶች፣  የቢ.ኤስ.ሲ የመረጃ ስርዓት የመዘርጋት ስራውን በሚፈለለገው ደረጃ አውቶሜት ማድረግ አለመቻሉ እና የመረጃ ልውውጥ፣ ትንተና እና ልኬት ስራውን ውጤታማ በሆነ መልኩ መስራት አለመቻሉ፣  ቢ.ኤስ.ሲን ወደታችኛው አካል ማውረድና ማቀናጀት ስራን (Cascading & Alignment) ስራን የማይሰራ መሆኑና መረጃን መልሶ የማደራጀት ስራው አውቶሜት አለመደረጉ  የአውቶሜሽን ስራው ወጥነት የሌለው መሆኑ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 24
 22. 22. ቴክኖሎጂው በራሱ … የቀጠለ…  አውቶሜሽኑ በራሱ ቀላልና ሳቢ አለመሆኑ  በርካታ በእጅ የሚሰሩ ስራዎችን ማስቀረት አለመቻሉ  ስኮርካርድ ወደታች የማውረድና ከታች እስከ ላይ ያሉ መረጃዎችን የማጠቃለል  ወደ አውቶሜሽን የሚገቡ መረጃዎችን  ጥቅል የአፈፃፀም ልኬት ስራን  ሪፖርት የማደራጀት ስራዎች አሁንም ከፍተኛ ድካምና ጊዜ የሚጠይቁ መሆኑ  የወረቀት ስራን ማስቀረትም/መቀነስም አለመቻሉ  አልፎ አልፎ የሚወጡት ሪፖርቶች ስህተት ያለባቸው መሆኑ … የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 25
 23. 23.  የቢኤስ ሲ ስኮር ካርድ ቃላት ማብራሪያ  የእይታ መስክ የእይታ መስኮች በስትራቴጂ እቅዱ የተቀረጹ ግቦችን የምንመለከትባቸው የተለያዩ መነጽሮች ሲሆኑ ግቦችን ስናሳካ ምን ምን መስኮችን እንዳሳካን ለመመልከት/ለመቃኘት የሚያስችሉ  የህዝብ/የመንግስት ተቋማት የእይታ መስክ  ይህ የእይታ መስክ የተቋማችንን ራዕይና ተልእኮ ለማሳካት ተገልጋዮቻችን ላይ በማተኮር ግቦችንና መለኪያዎችን መቅረጽ የሚያስችለን ነው፡፡  የፋይናንስ  ይህ የእይታ መስክ ከፋይናንስ አጠቃቀም አንጻር ስኬታማ ለመሆን ማሳካተ ያለብንን ግቦች የምንቀርጽበት የእይታ መስከ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 26
 24. 24. የእይታ መስክ … የቀጠለ …  ውስጥ አሰራር  በዚህ የእይታ መስክ ተገልጋዮችንና ባለድርሻ አካላትን ለማርካት የአሰራርና የስራ ሂደታችንን ማሳደግና ማሻሻል የሚያስችሉ ግቦችና መለኪያዎችን የምንቀርጽበት የእይታ መስክ ነው  መማርና እድገት  በዚህ የእይታ መስክ ተገልጋዮችንና ተቋማትን ለማርካትና ራእያችንን ለማሳካት የሚያስችል የውስጥ አቅም ለመፍጠርና ለማጠናከር የሚያስችሉ ግቦችን መቅረጽ ያስችለናል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 27
 25. 25.  ግብ  የተቋሙን ስትራቴጂ እቅድ ለማሳካት የሚያስችሉና ሊተገበሩ፣ ሊለኩና ተጨባጭ ውጤት ሊያመጡ የሚችሉ መለኪያዎችን የያዘ ሐረግ ነው፡፡  መለኪያ  ግቦችን ቁሳዊ ከሆኑና ቁሳዊ ካልሆኑ አቅጣጫዎች አንፃር በመቃኘት የተመረጡና ተግቦችን መሳካት በይበልጥ ያመለክታሉ ተብለው የሚመረጡ ቁልፍ የስኬት አመላካቾች (Key Performance Indicators) ናቸው፡፡ መለኪያዎች እኩል ወይም የተለያየ ሚዛን (Weight) ሊኖራቸው ይችላል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 28
 26. 26.  ከኢላማቸው አንፃር የመለኪያዎች ባህሪይ  ተለዋዋጭ ያልሆነ ኢላማ ያላቸው መለኪያዎች፡ በስትራቴጂ እቅድ ዘመኑ የማይለዋወጥ ኢላማ ያላቸው መለኪያዎች ናቸው፡፡ ለምሳሌ፡ በየጊዜው የሚሳተፉ አደረጃጀቶች፣ የንግድ ዘርፎች፣ በዓይነት የሚገለፁ መለኪያዎች…  እያደገ የሚሄድ ኢላማ ያላቸው መለኪያዎች፡ በስትራቴጂ እቅድ ዘመኑ ኢላማችንን ከፍተኛ ደረጃ ላይ ማድረስ ያለብን መለኪያ፡፡ ለምሳሌ፡ የጤና ሽፋን፣ የት/ት ሽፋን፣ የመንገድ ሽፋን፣…  እየቀነሰ የሚሄድ ኢላማ ያላቸው መለኪያዎች፡ በስትራቴጂ እቅድ ዘመኑ ኢላማችንን መቀነስ ያለብን መለኪያ፡፡ ለምሳሌ፡ ቅሬታ፣ የውሃ ብክነት፣ የህጻናትና እናቶች ሞት፣ ወንጀል… የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 29
 27. 27.  የመለኪያ ዓይነት (Units)  ቁጥር፡ በቀጥታ የሚወሰድ  ፐርሰንት፡ ወደ መቶኛ ተቀይሮ የሚቀመጥ በአብዛኛው በቁጥር ለመግለጽ የሚያስቸግር ከሆነ ብቻ የምንጠቀምበት፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 30
 28. 28.  የመለኪያ ክብደት (Weight)  ክብደት ሁለትና ከዚያ በላይ መለኪያ ላላቸውን ስትራቴጂያዊ ግቦች የተለያየ ሚዛን ለመስጠት የሚያገለግል ነው፡፡  በከፍተኛው የአመራር አካል/ስትራቴጂውን በቀረፀው አካል ይዘጋጃል፡፡  የሁሉም መለኪያዎች ክብደት ድምር 100% መሆን አለበት፡፡  የመለኪያዎች ክብደት በከፍተኛ አመራር ካልተወሰነ ሁሉም መለኪያዎች እኩል ክብደት እንዲኖራቸው ተደርጎ ይቀመጣል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 31
 29. 29.  ነባራዊ ሁኔታ መረጃ (Baseline)  የነባራዊ ሁኔታ መረጃ ማለት እቅድ ወይም ኢላማ ከሚያዝበት ጊዜ በፊት ያለ የስራ አፈፃፀም መረጃ ይሆናል፡፡  የ2005 ዓ.ም የአንድ መለኪያ አፈፃፀም መረጃ ለ2006 ዓ.ም ኢላማ የነባራዊ ሁኔታ መረጃ ይሆናል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 32
 30. 30.  ኢላማ  ኢላማ በአንድ ስትራቴጂ አመት ወይም በአንድ የበጀት ዓመት ሊደረስበት የተያዘ አጠቃላይ እቅድ ነው፡፡ ነገር ግን ከተለመደው የእቅድ አያያዝ ለየት ባለ መልኩ የነባራዊ ሁኔታ መረጃ ላይ በመመስረት ይቀመጣል፡፡  ለምሳሌ፡ • የመለኪያ ባህሪይ አዳጊ ከሆነ ኢላማው ነባራዊ መረጃ + እቅድ ይሆናል • የመለኪያ ባህሪይ ቀናሽ ከሆነ ኢላማው ነባራዊ መረጃ - እቅድ ይሆናል  ነገር ግን የመለኪያ ተለዋዋጭ ካልሆነ ኢላማው ከእቅድ ጋር አንድ ይሆናል የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 33
 31. 31.  ጥቅል አፈፃፀም (Cumulative Performance)  ጥቅል አፈፃፀም በተመሳሳይ ከተለመደው ሪፖርት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ልዩነቱ የነባራዊ ሁኔታ መረጃ ላይ በመመስረት የሚቀመጥ መሆኑ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 34
 32. 32.  አውቶሜሽን ማዘጋጀት/ወደ ራስ ሁኔታ መቀየር  ኤክሴልን በመጠቀም አውቶሜሽንን ወደ ራስ ሁኔታ መቀየር የራስን ተቋም/የስራ ሂደት… አውቶሜሽን በቀላሉ ማዘጋጀት የሚቻልበትን መንገድ ነው፡፡  አውቶሜሽን ወደራስ ሁኔታ ለመቀየር በቅድሚያ የሚከተሉትን መረጃዎች መያዝ ይገባል፡  የተቋሙን ስያሜ፣ ራዕይ እና ተልእኮ መለየት  በስኮር ካርዱ ያሉ የእይታ መስኮችን መለየት  በእናንዳንዱ የእይታ መስኮች ስር ያሉ ግቦችን ብዛት መለየት  በእያንዳንዱ ግቦች ስር ያሉ መለኪያዎችን ብዛት መለየት ያስፈልጋል  የእያንዳንዱን መለኪያዎች የመለኪያ ዓይነት /ቁጥር ወይም ፐርሰንት/ መለየት የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 36
 33. 33.  የመደበቅ /Hidding/  በProcess እና በInput sheet  ከፍላጎታችን በላይ የሆኑትን ግቦች ከነመሊያዎቻቸው መደበቅ  በምንፈልጋቸው ግቦች ስር  ከፍላጎታችን በላይ የሆኑትን መለኪያዎች መደበቅ  Report sheet  ከፍላጎታችን በላይ የሆኑትን ግቦች ብቻ መደበቅ  ግብና መለኪያዎችን ማስገባት  በProcess sheet ብቻ በቀጥታ በመፃፍ ወይም ኮፒ በማድረግ ግቦችና መለኪያዎችን ማስገባት  የመለኪያዎችን የመለኪያ ዓይነት /ቁጥር ወይም ፐርሰንት/ መቀየር  በProcess እና Input sheet ብቻ የመለኪያ ዓይነቶችን ማስተካከል የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 37
 34. 34.  በProcess sheet  የማንፈልጋቸውን ግቦችና መለኪያዎች እንደብቃለን  የእይታ መስክ፣ ግብ፣ መለኪያዎችና ክብደቶቻቸውን እናስገባለን  የመለኪያ ዎችን የመለኪያ ዓይነት /ፐርሰንት ወይም ቁጥር/ እናስተካክላለን  በInput Sheet  የማንፈልጋቸውን ግቦችና መለኪያዎች / ባዶዎቹን መደበቅ  የመለኪያ ዎችን የመለኪያ ዓይነት /ፐርሰንት ወይም ቁጥር/ እናስተካክላለን  በReport Sheet  የማንፈልጋቸውን ግቦች ብቻ መደበቅ ማስታወሻ፡ የሚደበቁት መለኪያዎች እና ግቦች ክብደትም ሆነ ምንም ዓይነት መረጃ ያያልተሞላባቸው መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 38
 35. 35.  ኢላማ ማዘጋጀት  ኢላማ = ነባራዊ ሁኔታ መረጃ ± እቅድ  የዓመታዊ፣ የሩብ ዓመት እና ወርሃዊ ኢላማዎች ያሉ ሲሆን  ኢላማዎች የሚገቡት ለኢላማ ማስገቢያ በተዘጋጀው የ ”PROCESS” Sheet ውስጥ ብቻ ይሆናል  ለግቦች የተያየዘ በጀት ማዘጋጀት  ለግቦች ማስፈፀሚያ የሚያዝ የገንዘብ መጠን/በጀት በግብ ደረጃ ለበጀት እቅድ ማስገቢያ በተዘጋጀ ቦታ ብቻ ይገባል  በዓመታዊ፣ በሩብ ዓመት አና በወር ተከፋፍሎ ይያዛል የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 40
 36. 36.  የአፈፃፀም መረጃ ማዘጋጀት  ጥቅል የአፈፃፀም መረጃ = ነባራዊ ሁኔታ መረጃ ± ዋና አፈፃፀም  ጥቅል የአፈፃፀም መረጃዎች የሚገቡት በየወሩ የአፈፃፀም መረጃ ለማስገባት በተዘጋጀው የ”INPUT” Sheet ውስጥ ብቻ ይሆናል  የጽሁፍ እና ግራፍ ሪፖርት ማውጣትና መጠቀም  ሪፖርቶች በጽሁፍ ወይም በግራፍ የሚቀርቡ ሲሆነ ትክክለኛ ሪፖርት ማግኘት የሚቻለው የአፈፃፀም መረጃዎችን በተሟላ ሁኔታ ካስገባን ብቻለው  ሪፖርቶች በየሩብ አመት ተጠቃለው ተዘጋጅተዋል  ሪፖርት ለማውጣት ወይም ፕሪንት አድርጎ ለመጠቀም “1st …Quarter REPORT” Sheet መጠቀም ይቻላል  የግራፍ ሪፖርትም በተመሳሳይ “1st …Quarter GraphREPORT” Sheet መጠቀም ይቻላል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 41
 37. 37. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 42
 38. 38.  ኮምፑዩተርን እንደ ፋክስ ማሽን ለመጠቀቀም የሚያስፈልጉገ መሳሪያየዎች  ቀጥታ የስልክ መስመር  ኮምፑተር  ሞደም ከኮምፑተሩ ጋር አብሮ ከሌለ  Windows cd (if XP)  ስካነር: የተረጋገጡ ሰነዶችን ለመላክ የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 44
 39. 39.  ሞደም ያለው ኮምፑዩተር በመጠቀም መረጃን ወደ ሌላ ፋክስ ወይም ከፋክስ ወደ ሌላ ሞደም የተገጠመለት ኮምፑዩተር መላክ ይቻላል፡፡  የኮምፑዩተር ፋክሲንግ ጠቀሜታ  የፋክስ ስርዓትን የበለጠ ቀላል ያደርገዋል፣፣  ጊዜን ይቆጥባል፣፣  ትክክለኛና ፈጣን መረጃ ለማግኘት ይረዳል፣፣  ከፍተኛ መጠን ያለውን መረጃ ለመላክ ይረዳል፣፣  ከፍተኛ ዋጋ ይቀንሳል፣፣  ከፍተኛ ፍጥነት ይጨምራል የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 45
 40. 40. FOR EXPERTS  Installing the FAX componenet  From Add/Remove Windows Components in Control Panel  Insert Windows XP SP2/3 CD If not available and just follow the installation wizard.  Configuring the FAX service  Start  All Programs  Accessories  Communications  Fax  Fax Console. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 46
 41. 41. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 47
 42. 42.  The Fax Configuration Wizard starts. Click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 48
 43. 43. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 49
 44. 44.  On the Sender Information page, type the information that you want to appear on your fax cover page. You do not have to complete every box. Then, click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 50
 45. 45. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 51
 46. 46.  The Fax Configuration Wizard displays the Select Device for Sending or Receiving Faxes page. If you want to be able to receive incoming faxes, select the Enable Receive check box. If the phone line you connected to your computer is for faxes only, clicks Automatically answer after. If you want to manually answer incoming faxes, click Manual answer. Then, click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 52
 47. 47. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 53
 48. 48.  On the Transmitting Subscriber Identification (TSID) page, type the information that you want to use in the TSID box. Typically, this consists of a fax number and either a business name or your name. Click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 54
 49. 49. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 55
 50. 50.  On the Called Subscriber Identification (CSID) page, type your information in the CSID box. The CSID that you type displays on the fax machine from where the fax originates. This number helps you confirm that you are sending the fax to the correct recipient. The CSID is typically the same as the TSID. Click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 56
 51. 51. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 57
 52. 52.  On the Routing Options page, choose whether to automatically print a fax. If you do not automatically print incoming faxes, they will be available in the Fax Console. Select the Print it on check box if you want each of the faxes that you receive to be automatically printed. Then, click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 58
 53. 53. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 59
 54. 54.  On the Completing the Fax Configuration Wizard page, click Finish. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 60
 55. 55. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 61
 56. 56.  The Fax Configuration Wizard closes, and a Windows Security Alert opens. If prompted, click Unblock. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 62
 57. 57. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 63
 58. 58.  The computer is now ready to send and receive faxes. You can use the Fax Console to browse incoming or outgoing faxes, or to manually receive a fax. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 64
 59. 59. Sending FAX  Open the Document what you want to send.  On the File menu, click Print.  On the Print dialog box, under Select Printer, click Fax. Then, click Print.  On the Welcome to the Send Fax Wizard page, click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 65
 60. 60. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 66
 61. 61.  On the Recipient Information page, type the recipient name in the To box. Type the recipient fax number in the Fax number box. If you want to send the fax to more than one recipient, type the recipient information in the appropriate boxes, and then click Add. The recipient appears in the list, and the boxes are cleared so that you can enter additional recipient information. When you have finished adding recipients, click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 67
 62. 62. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 68
 63. 63.  On the Preparing the Cover Page , select the Select a cover page template with the following information check box. Click the template that you want in the Cover page template list. Complete the Subject line box and, optionally, the Note box. Then, click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 69
 64. 64. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 70
 65. 65.  On the Schedule page, click Next. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 71
 66. 66. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 72
 67. 67.  On the Completing the Send Fax Wizard page, click Finish. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 73
 68. 68. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 74
 69. 69.  Fax monitoring box is visible የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 75
 70. 70. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 76
 71. 71.  To view faxes you have received  Click Start, click All Programs, click Accessories, click Communications, click Fax, and then click Fax Console. Or  In Printer and Fax folder in Start Menu Dbl Click of Fax የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 77
 72. 72. የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 78

×