SlideShare uma empresa Scribd logo
1 de 38
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የህዝብ ቅሬታና አስተዳደራዊ ፍትህ
ዳይሬክቶሬት
በቅሬታ አቀባበል፣ ማጣራት፣ ምርመና አወሳሰን
የአሰራር ስርዓት ዙሪያ የተዘጋጀ አጭር የስልጠና ሰነድ
ሚያዚያ 2013
ደ/ታቦር
የስልጠናዉ ይዘት
ምዕራፍ አንድ፡- የቅሬታ ማስተናገጃ ሥርዓት ጠቀሜታ፤ ዓላማና መርህ፣ ፤
ምዕራፍ ሁለት፡- የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ተግባርና ሀላፊነት፤
ምዕራፍ ሶስት፡- ስለህዝብ ቅሬታ ስነስርዓት፤ የቅሬታ አቀራረብ፤ ምርመራና ውሳኔ አሰጣጥ፤
ምዕራፍ አራት ፡- የይግባኝ መብትና የውሳኔ አፈፃፀም ክትትል፤
ምእራፍ አምስት፡- ፕሮፋይል ዝግጅትና አንድምታ ትንተና
1. መግቢያ
የመንግስት አሠራር ተጠያቂነት ያለበት መሆኑን ለማመላከት በፌዴራሉ ህገ-መንግስት አንቀጽ 12 ላይ
በግልጽ ተደንግጓል። የአስተዳደር ተቋማት በአመዛኙ በህግ አስፈጻሚው ስር የሚቋቋሙ የመንግስት
አካላት ሲሆኑ በዜጎች የእለት ተእለት ኑሮ ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ናቸው፡፡ እነኝህ አካላት
በዋነኛነት የመንግስት ፖሊሲ እና ህግ የማስፈጸም ሃላፊነት የተጣለባቸው ሲሆኑ በተጨማሪም ደንብ እና
መመሪያ የማውጣት እና ውሳኔ የማስተላለፍ ስልጣን አላቸው፡፡ በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት
ውስጥ ቅሬታ መነሳቱ አይቀሬ ነው። ይህን ሃላፊነት ለመወጣትና እውን ለማድረግ ከላይ በተገለጸው
አግበብ በህገ መንግስቱ የመንግስት አሰራር ለህዝብ ግልጽ መሆን እንደለበትና ተጠየቂነትም
እንደሚያስከትል በግልጽ ደንግጓል እናም ተጠያቂነት ከሚገለጽባቸው መንገዶች አንዱ ዜጐች በአገልግሎት
አሰጣጥ ሂደት ለሚደርስባቸው አስተዳደራዊ በደል ቅሬታ ማቅረብ የሚችሉበት ሥርዓት መዘርጋት ነው፡፡
የቀጠለ
 በመሆኑም የአማራ ብበሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደንብ ቁጥር 55/2000 ተቋቁሞ 2 ጊዜ ተሸሽሎ አሁን
ላይ በደንብ ቁጥር 179/2011 ዓ.ም የህዝብ ቅሬታና አስተዳደራዊ ፍትህ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በሚል
ተቋቁሞ ዝርዝር ተግባራቱን በተመለከተ በመመሪያ ቁጥር 2/2012 ዓ.ም ተደንግጎ ስራ ላይ ውሏል፡፡
 ስለዚህ በዚህ መመሪያ ስለ ቅሬታ አያያዝ፤ምርመራና አወሳሰን በጭሩ የቀረበ ስለሆነ በየደረጃው ያሉ
ቅሬታ ሰሚዎችን በአሰራር ስርአቱ ዙሪያ ማብቃት አስፈላጊ በመሆኑ ይህ ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም
ከዚህ ስልጠና በኋላ ሰልጣኞች ፡-
• የህዝብ ቅሬታ ሰሚን ተግባርና ሃላፊነት ምንነትና ጠቀሜታውን ይገነዘባሉ፤
• የህዝብ ቅሬታ አፈታት፣አያያዝና ስልቶቹን ይረዳሉ፣ እንዲሁም ስለቅሬታ አቀባበል፣ምርመራ አካሄድና
ውሳኔ አሰጣጥ /አጻጻፍ/ ይገነዘባሉ፡፡
• በተጨማሪም አንደምታ ትንተናና ፕሮፋይል አሰራርን ይገነዘባሉ፡፡
 መወያያ ጥያቄ
1. የቅሬታ ማስተናገጃ መቋቋም አስፈላጊ ነውን? ከሆነ እንዴት?
2. የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓት ዓለማዉ ምንድን ነዉ? መርሆችንስ
ያውቋቸዋልን? ዝርዝር ተግባራቱንስ?
ምዕራፍ አንድ
የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓት ማቋቋም አስፈላጊነት
 በክልሉ ውስጥ የመንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻልና በተገልጋዩ ህብረተሰብ ዘንድ ለሚነሱ ቅሬታዎች በወቅቱ
አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠትና አስተዳደራዊ በደሎችን ለመከላከል፤
 መንግስታዊ ሃላፊነትን ካለመወጣት የተነሳ የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ጉድለት ተፈፅሞ ቢገኝ
የባለስልጣናትን ተጠያቂነት ከወዲሁ ለማረጋገጥ፡፡
 ቅሬታን ተቀብሎ ማስተናገድ የሚኖረዉ ጠቀሜታ፡-የተሻሻለ የተገልጋዩች እርካታ፣
• የተቋሙን ዝናና መልካም ስም መጠበቅ፣
• በክስ ምክንያት ሊወጣ የሚችለውን ወጪ መቀነስ፤
• የስራ ጊዜ በአግባቡ መጠቀምና ለስራ አመራር አገልግሎት የሚሆኑ ጠቃሚ መረጃዎች ማመንጨት ናቸው፡፡
የቀጠለ….
የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓቱ ዓላማና መርህ፤
1.1 የቅሬታ ማስተናገጃ ዓለማዉ፤
 1. በክልሉ መንግስት መ/ቤቶች ውስጥ የሚፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን በመከላከል መልካም አስተዳደርን
ማስፈን፤
 2. ከመንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከመንስኤዎቻቸው ጋር በጥናት
በመለየት ስርዓቱን በተከታታይ ማዘመንና የተገልጋዮችን እርካታ ከፍ ማድረግ የሚሉት ናቸው፡፡
1.2 የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓቱ መርሆዎች፤
 የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ባለሙያዎችና ሃላፊዎች የሚከተሉትን መርሆዎች ማክበር ይጠበቅባቸዋል
 ቅሬታ አቅራቢዎችን በትህትና ተቀብሎ ማስተናገድና የመደመጥ ዕድል እንዲያገኙ ማድረግ፤
 በአጠቃላይ ሀቀኛ፣ ገለልተኛና ሚዛናዊ እና ፍትሐዊ ሁኖ መገኘት፣
 ከአገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ህጎች ጋር የተጣጣመ አሰራር ያለው፤
 ለቀረበው ቅሬታ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት፤
ምዕራፍ ሁለት
የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ተግባርና ሀላፊነት›
ጠቅለል ተደርጎ ሲታይ የህዝብ ቅሬታና አስተዳደራዊ ፍተህ የሚከተሉት ተግባርና ሀላፊነቶች ይኖሩታል፤
 በየደረጃው በተቋቋሙት ቢሮዎች፤ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች በሚሰጡት የመጨረሻ ውሣኔ ካለመርካታቸው
የተነሣ አስተዳደራዊ ቅሬታ የሚያቀርቡ ደንበኞች ወደ ክፍሉ ሲመጡ ተቀብሎ ጉዳያቸውን በመመርመርና
በማጣራት ወቅታዊና አፋጣኝ ውሳኔ ይሰጣል ወይም እንዲያገኙ ያደርጋል፤
 የምርመራም ሆነ የማጣራት ስራውን በሚያከናውንበት ጊዜ ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር ግንኙነት ያላቸው
ኦፊሴላዊ ሰነዶችና ሌሎች የጽሁፍ ማስረጃዎች እንዲቀርቡለት ያደርጋል፣ ይመለከታል፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘውም
አስረጅዎችን በግንባር ጠርቶ ሊያነጋግርና ቃላቸውን ሊቀበል ይችላል፤
 በመንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚፈጠሩ ቅሬታዎች በየደረጃው የሚፈቱበትንና ተጠያቂነት
የሚረጋገጠበትን የአሰራር ስርአት በመዘርጋት ይህንኑ ጉዳይ ለሚመለከታቸው አካላት ያሰራጫል፤ የሳውቃል፤
የቀጠለ…..
 አስተዳደራዊ በደሎችን ለመከላከልና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ሊያግዙ የሚችሉ የዳሰሳ ጥናቶችንና
የአገልግሎት አሰጣጥ ፍተሻዎችን ያካሂዳል፤
 ማህበራዊ ተጠያቂነት የአሰራር ስርዕትን ይዘረጋል፤ ለፈጻሚዎቹ ስልጠና ይሰጣል፤ ተግባራዊ ያደርጋል፤
አፈጻጸሙንም ይከታተላል፤
 ተደጋጋሚ የህዝብ ቅሬታ የሚነሳባቸውን የመንግስት መስሪያ ቤቶችና አካባቢዎችን በጥናት በመለየትና የዚህኑ
መሰረታዊ መንስኤ በማጣራት ለችግሩ መወገድ ተገቢው እርምጃ ይወሰድ ዘንድ የውሣኔ ሀሣቡን አደራጅቶ
እንደ ሁኔታው ለርዕሰ መስተዳድሩ፣ ለየርከኑ ዋና አስተዳዳሪዎች ወይም ለከተማ ከንቲባዎች ያቀርባል፣ አስፈላጊ
ሆኖ ሲያገኘውም ለተጨማሪ ህጋዊ እርምጃ አወሣሳሰድ ያመች ዘንድ ያለውን አስተያየት ከተሟላ መረጃ ጋር
አደራጅቶ እንደአግባብነቱ ለመደበኛው የፍትህ አካል ወይም ለስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሊልክ ይችላል፤
የቀጠለ….
 ከፍ ባለ እርከን ላይ የተደራጀ አካል ሆኖ በሚገኝበት ጊዜ በስሩ ለታቀፉ የተዋረድ ቅሬታ ሰሚ አካላት
የቀረቡ ቅሬታዎች በአግባቡ መስተናገዳቸውን፣ ተገቢ ማጣራትና እልባት ማግኘታቸውን ይከታተላል፣ ይደግፋል፣
እልባት ያላገኙ ጉዳዮች ቢኖሩ ፍፃሜ የሚያኙበትን ሁኔታ ያመቻቻል፤
 ስለህዝብ ቅሬታ ማስተናገጃ ስርአቱ አተገባበርና ውጤታማነት አግባብ ላላቸው የአስተዳደር አካላት ወቅታዊ
ሪፖርቶችን እያዘጋጀ ያቀርባል፡፡
 የህዝብ ቅሬታ አቀራረብ፣ ምርመራና ምላሽ አሰጣጥ ስራዎቹን ያቅዳል፣ ያደራጃል፣ ያስተባብራል፣ ይመራል፤
 የትኛውም የህዝብ አቤቱታ ወይም ቅሬታ እስከተቻለ ድረስ በተነሣበት የአስተዳደር እርከን አፋጣኝ መፍትሔ
እንዲሰጠው ጥረት ያደርጋል፤
 የህዝብ ቅሬታ መስተንግዶ ስርዓቱን ለተጠቃሚው ህብረተሰብና በአደረጃጀቱ ስር ለታቀፉት ሰራተኞች
ያስተዋውቃል፣ የግንዛቤ ፈጠራ ስራዎችን በተከታታይ ያከናውናል
 አጋር ከሆኑ የየደረጃው የዲሞክራሲ ተቋማት ጋር በመደጋገፍና በመቀናጀት ይሰራል፤ እንዳስፈላጊነቱ የመረጃ
ልውውጥ ያካሂዳል፤
መልመጃ
የሚከተሉትን ቅሬታዎች ተቀብለው ያስተናግዱ/ጥያቄ 1 ለግሩፕ 1 ጥያቄ 2 ለግሩፕ 2
1. እነአቶ ------- 4 ባለጉዳዮች በባህር ዳር ከተማ አጼ ቲዎድሮስ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ሰፈራ ተብሎ
በሚጠራው ሰፈር ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ ቤት ሰርተን የምንኖርበት ስለሆነ ይዞታችን እንዲጸድቅልን
ብንጠይቅ ከቀበሌው ጀምሮ እስከ ክልል መፍትሄ የሚሰጠን አጣን በእናንተ በኩል እንደገና ይታይልን
በማለት በ26/08/2012 በተጻፈ ማመልከቻ ጠይቃቸኋል፡፡
2. እሙሃይ --- የተባሉ ባለጉዳይ በ-- ወረዳና --- ቀበሌ የሚኖሩ የእርሻ መሬቴን ለልጅ ልጀ እያረሰ
እንዲጦረኝ ሰጥቸው ለአስር አመት ያህል ሲያገለግለኝ ቆየቶ በ2012 ዓ.ም ዘወር በይ አለኝ፡፡ ይህን ጉዳይ
ለወረዳው ገጠር መሬት ጽ/ቤት ባመለክት አይገባሽም በመባሌ ደረጃውን ጠብቄ ባቀርብም መፍትሄ
አጣሁ በማለት በ-- ቀን ለክፍላችን አቤቱታቸውን አቅርበዋል፡፡
1. የሚከተሉት ጉዳዮች በዚህ መመሪያ መሠረት ለዳይሬክቶሬቱ ሊቀርቡና ሊታዩ
አይችሉም፡-
ሀ. ለመደበኛ ፍርድ ቤቶችና በሕግ የመዳኘት ሥልጣን ለተሰጣቸው ተቋማት ቀርበው
በመታየት ላይ ያሉ ጉዳዮች ወይም አስቀድመው የተሰጡ ውሣኔዎች ወይም ትዕዛዞች፤
ለ. በክልሉ ፖሊስ፣ አቃቤ-ሕግና ዋና ኦዲተር የተያዙ ወይም የሚካሄዱ የወንጀል ምርመራ
ተግባራት፣ የመዛግብት ጥናቶችና የመንግሥት ሂሳብ ኦዲት ሥራዎች፤
ሐ. ለክልሉ ሕግ አውጪ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች፣ ለዳኞችና ለአቃብያነ-ሕግ አስተዳደር
ጉባኤዎች ቀርበው በመታየት ላይ ያሉ ወይም አስቀድመው የታዩና የተወሰኑ ጉዳዮች፤
መ. በየደረጃው በሚገኙ የክልሉ መንግሥት መስሪያ ቤቶች ስር ለተዋቀሩ የዲስፒሊን
ኮሚቴዎች ቀርበው የታዩ ወይም በመታየት ላይ ያሉ ዲስፒሊን-ነክ ጉዳዮች፤
ሠ. የገጠር መሬት ይዞታነን፣ አስተዳደርና አጠቃቀምን በተመለከተ በየደረጃው በሚገኙ የአስተዳደርና የዳኝነት አካላት የታዩ
ወይም በመታየት ላይ ያሉ ጉዳዮች፤
ረ. በክልሉ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 179/2003 ዓ.ም ከአንቀጽ 56 እስከአንቀጽ 58 ድረስ
በተደነገገው መሰረት ለክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮና ለተዋረድ አካላቱ ቀርበው መታየት ያለባቸው ጉዳዮች፤
ሰ. ከሀይማኖት ተቋማትና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች አገልግሎቶች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች፡፡
2.በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (1)ስር የተደነገገው ቢኖርም ለዳይሬክቶሬቱና ለተዋረድ አካላቱ የቀረበው ቅሬታ ወይም
አቤቱታ ከፍ ብሎ የተጠቀሱትን የክልሉን መንግሥት መስሪያ ቤቶች የአገልግሎት አሰጣጥ ሁኔታ የሚመለከት ወይም
እነዚሁ መስሪያ ቤቶች ሥራቸውን ሲያከናውኑ ሕግንና ሕገ-መንግሥታዊ መብቶችን በሚጥስ መንገድ የተፈጸመ ነው ብሎ
ያመነ እንደሆነ ጉዳዩን በሚገባ በማጣራት የእርምትና የማስተካከያ እርምጃ ይወሰድ ዘንድ አስተያየቱን በጽሁፍ አደራጅቶ
አግባብ ላላቸው አካላት ሊያስተላልፍ ይችላል፡፡
 ..
ምዕራፍ ሦስት
3. ስለቅሬታ ምርመራ ሥርዓት፤
3.1. ስለህዝብ ቅሬታ አቀራረብ፤ ምርመራና ውሳኔ አሰጣጥ
 3.1.1. የምርመራ ቅድመ ሁኔታዎች፤
1. ቅሬታን የመቀበል ተግባር ከተከናወነ በኃላ የቅሬታውን ጸባይ፣ እንዴት መፈታት እንዳለበት፣ እነማን መሳተፍ
እንደሚገባቸው፣ የሚያስፈልግ ተጨማሪ ምርመራ ወይም መረጃ ካለ ዳሰሳ በማድረግ መወሰን ያስፈልጋል፡፡
2. ሁሉም ቅሬታዎች ምርመራን የሚፈልጉ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ብዙዎቹ በመረጃ እጥረት ወይም ከግንዛቤ ማነስ
የሚቀርቡ፤ መረጃ በመስጠት ወይም ከዚህ በላይ በተጠቀሰው መሰረት ፊት ለፊት እንዲነጋገሩ ወይም
እንዲደራደሩ በማድረግ የሚፈቱ ሊሆኑ ሲለሚችሉ መጀመሪያ ቅሬታው ምርመራን የሚፈልግ መሆኑን መወሰን
ያስፈልጋል፡፡
3. ባለሙያው የቀረበው ቅሬታ ምርመራ የሚፈልግ መሆኑንና የምርመራውንም ጸባይ ይወስናል፡፡ ይህም ማለት
ምርመራው ቅሬታ የተፈጠረበት አገልግሎት ከሚሰራበት ህግ ወይም መመሪያ ወይም የአስተዳደር መ/ቤቱ
ፖሊሲ፣ ሥነ ሥርዓት፣ ልማድ ወይም ከግለሰብ ውሳኔና ባህሪ ጋር የሚያያዝ ሊሆን ይችላል፡፡
4. የምርመራውን ጸባይ አስቀድሞ መለየት፤ ምርመራው የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል፣ ገንዘብ ወይም አስፈላጊ ቁሳቁስ፣
ፈቃድ የሚያስፈልግ መሆኑንና አለመሆኑን፣ ውጤቱ ምን እንደሆነ እንዲወስን ያስችለዋል፡፡ በዚህ ደረጃ ቅሬታ በውስጥ ወይም
በውጭ አካል መመርመር እንደሚቻል መወሰን ይቻላል፡፡
5. ምርመራውን ለማከናወን መጀመሪያ ማንን፤ የት፣ መቼ ማግኘት እንደሚያስፈልግ፣ መጠየቅ ያለባቸው ጥያቄዎች ምን
እንደሆኑ፣ የሚያስፈልጉ ሰነዶች ምን እንደሆኑ ረቂቅ እቅድ ማዘጋጀት ያስፈልጋል፡
የምርመራ ዜዴ፤
በርካታ የምርመራ ዜዴዎች አሉ፡፡ አንዳንዶቹ በጣም መደበኛ የሆኑ ሌሎች ደግሞ በጣም ኢ-መደበኛ የሆኑና ጥያቄዎችን
በስልክ ወይም ደግሞ በእጅ ጽሑፍ ማስታወሻ ብቻ የሚያከናወኑ ናቸው፡፡
3.1.2. የቅሬታ ማስተናገጃ ሥርዓቱ ባህሪ፤
በመንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጥ የሚከሰቱትን ቅሬታዎች ወይም አቤቱታዎች በውይይት፣ በማስረዳት፣
በማደራደርና ሌሎች ህብረተሰቡ በሚጠቀምባቸው የልዩነት መፍቻ ዜዴዎች በመጠቀም ከመፍታት አኳያ የተወሰነ
ልዩነት ቢኖራቸውም፤ ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸው ከመደበኛው ፍ/ቤት መለየታቸው ነው፡፡ ይህ ባህሪያቸው
አስተዳደራዊ ችግሮችን ከፍ/ቤት ሥርዓት በተለየ መልኩ እንዲፈቱ ያስችላቸዋል፡፡ ዋና ዋና ባህሪዎቻቸውም
የሚከተሉት ናቸው፡
ኢ-መደበኛነት/ Informality እንደ ፍ/ቤት ቋሚና የማይዛነፍ ፎርማሊትን የሚከተል አይደለም የሥርዓቱን
ተደራሽነት የሚያሰፋ እና በቅሬታ አፈታት ረገድ መዘግየትን እና ወጪን ይቀንሳል፤
መደበኛ ጉዳዮች /formal/፡ በኢ-መደበኛ ዜዴ መፍታት ካልተቻለ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሂደቶች ተከትሎ
ጉዳዩ የተመራለት ቅሬታ አጣሪና መርማሪ ባለሙያ ነጻ እና ገለልተኛ የማስረጃ አሰባሰብ ሂደትን ማለትም የቀረበው
ቅሬታ መታየት ያለበት ነጥብ ያለው ወይም የሌለው መሆኑን የማረጋገጥ ስራን ይሰራል፡፡
ሂደቱም ሰነዶችን በማሰባሰብ፣ ከውስጥ ሰራተኛ ጋር በመመካከር፣ የሚመለከተውን የውጭ ሰው
በማነጋገር እና ሌሎች የመሳሰሉ ተግባራትን ከዚህ በታች በተገለፀው ቅደም ተከተል መሰረት
በማከናወን የሚፈፀም ይሆናል
3.1.3. የምርመራ ስራ የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች፤
 አቤት ባይ በምርመራ ሂደት ሊገኝ ካልቻለና አለመገኘቱ በምርመራው የስራ አካሄድ ላይ
ተጽዕኖ መፍጠር የሚችል ሲሆን፣
 የምርመራው ስራ በሚካሄድበት ጊዜ የስልጣን መደራረብ መኖር በተረጋገጠ ጊዜ /በፍርድ
ቤት፣ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ በእንባ ጠባቂ፣ በፀረ-ሙስና፣ በፖሊስ፣ በዓቃቤ ህግ ወዘተ
…../
 አቤት ባይ ያቀረበውን ቅሬታ በፁሁፍ ወይም እንደአስፈላጊነቱ በቃል በሚያነሳበት ጊዜ፣
 አቤቱታው ከተጠሪ መስሪያ ቤት ጋር በተደረሰ መግባባት ወይም ስምምነት የተፈታ ወይም
መፍትሔ ባገኘ እንደሆነ፣
 በአስተዳዳሪዎች ምርመራው እንዲቋረጥ የጽሑፍ ትዕዛዝ ሲሰጥ፣
 ማንኛውም የአቤቱታ ማሻሻያ መቅረብ የሚችለው ቀደም ብሎ ለቀረበው አቤቱታ ውሳኔ
ከመሰጠቱ በፊት መሆን አለበት።
የ------ከተማ ነዋሪ የሆኑ አቶ------የተባሉ በ--- ቤት ስራ ማህበር ተደራጅቸ
የሰራሁትን መኖሪያ ቤት ካርታና ፕላን አይሰራልህም በማለት አገልግሎት ጽ/ቤቱ
ከልክሎኝ በየደረጃው ቅሬታየን አቅርቤ በመጨረሻ ከተማ ልማት ቢሮ የሰጠኝ ምላሽ
በጃዊ ከተማ ቤት ስላለህ ከፍተኛውን የሊዝ ዋጋ በመክፈል ካርታና ፕላን ይሰራልሃል
መባሌ ትክክል አይደለም ቦታው የተሰጠኝ ማሻሻያ መመሪያው ከመውጣቱ በፊት
ስለሆነ ልከፍል አይገባም በማለት ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡
. 3.2. ስለምርመራ እቅድ፤
1.መርማሪው አቤቱታውን ከተረዳ እና ምርመራ ለማካሄድ ሲወስን የምርመራ እቅድ ማዘጋጀት አለበት።
2.የምርመራው እቅድ አስፈላጊነትና ጠቀሜታ
ሀ. የቀረበውን አቤቱታ ለማረጋገጥ ወይም ውድቅ ለማድረግ የሚረዱ ማስረጃዎችን ከማን መሰብሰብ
እንደሚገባው ለመወሰን፣
ለ. ለምርመራ ስራው የሚረዳው ህግ፣ ደንብ፣ መመሪያ መኖሩን ለማረጋገጥ፣
ሐ. የሚከናወኑ ተግባራትን በቅደም ተከተል ለማስቀመጥ፣
መ. ለሚከናወኑ ተግባራት የምርመራው ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ ለማስቀመጥ፣
ሠ. ለምርመራው አስፈላጊ የሆነውን የገንዘብና የሰው ሀይል ለመለየት፣
ረ. ምርመራውን ለማካሄድ የሚረዱ መንገዶችን ለመለየት፣
ሰ. የባለሙያ ምስክሮችን ዝርዝር እና ሌሎች ለምርመራ አስፈላጊ ነጥቦችን ለመለየት ይጠቅማል።
3. መርማሪው ማስረጃዎች በተሰበሰቡ ቁጥር የምርመራ እቅዱን የመከለስና የማሻሻል ኃላፊነት አለበት።
በምርመራ እቅድ የሚካተቱ ተግባራት
1. መግቢያ
2. የባለጉዳዩ አድራሻና ተጠሪ መ/ቤት
3. የአቤቱታው ጭብጥ፡
4. በአጠቃላይ በተዋረድ አካላት የተሰጠውን ውሳኔ
5. አቤት ባይ የሚጠይቁት መፍትሄ፡
6. ከአቤቱታዉ ጭብጥ በመነሳት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን ማዘጋጀት፤
7. መረጃና ማስረጃው የሚሰበሰብበት ቦታ መለየት፣
8. የመረጃ ምንጭ፡
9. መረጃውን ለማምጣት የሚያስፈልግ የሰው ሃይል፡
10.መረጃውን ለማምጣት የሚያስፈልግ ግብአት፡
11.የማስፈጸሚያ ጊዜ፡
በተመሳሳይ የመሰክ ምርመራ ካከናወነ በኀላ በዕቅዱ መሰረት ሪፖርት ማቅረብ አለበት፤
3.3 ማስረጃን ስለማሰባሰብ፤
 የምርመራ ሥራን ለመቀጠል ከተወሰነ፣ የምርመራ ዕቅድ ከወጣ እና ማስታወቂያ ከተነገረ በኃላ የማስረጃ
ማሰባሰብ ሂደት ይቀጥላል፡፡ የጠንካራ መርማሪ ተግባር ስለጉዳዩ የሚያውቁትን በማነጋገር፣ ሰነዶችን መሰብሰብ
እና ጠቃሚ ማስረጃን የያዙ መዝገቦችን በመፈተሸ ለውሳኔ የሚረዳ አስፈላጊውን መረጃ እና ማስረጃ እንዲያገኝ
ጥረት ማድረግ ነው፡፡
 የምርመራ ባለሙያው መረጃዎችን ከምስክሮች፣ ከሰነዶች፣ ከባለሙያ እና ከመዝገቦች ሊያገኝ ይችላል፡፡
ከምስክሮች እና ከሰነድ ምርመራ የሚገኘው መረጃ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ መርመሪው ልዩ የሙያ ችሎታ
በሚፈልጉ ጉዳዮች ላይ የባለሙያን ምስክርነት ሊጠቀም ይችላል፡፡
 መርማሪው ቅሬታውን ለመፍታት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ የማግኘት መብት አለው፡፡ ይህ ካልሆነ ተኣማንነት
ያለው ምርመራን ማከናወን አይቻልም፡፡ በምርመራ ወቅት የሚከተሉት እንደ መረጃ እና ማስረጃ ምንጭ
ያገለግላሉ፤
ሀ. የሰው ማስረጃ
ለ. የሰነድ ማስረጃ
ሐ. አስፈለጊ ሆኖ ሲገኝ የባለሙያ ማስረጃ
መ. በመስክ ስራ የሚገኙ መረጃዎች እና የመሳሰሉት፤
1. ተጠሪን መ/ቤት በደብዳቤ ማስረጃና ማብራሪያ መጠየቅና ደብዳቤው ምላሽ ካላገኘ፤
የመጀመሪያው ደብዳቤ በመርማሪው የተፈረመ ከሆነ ሁለተኛው ደብዳቤ በዳይሬክተሩ ይፈረማል፡፡
የመጀመሪያው ደብዳቤ በዳይሬክተሩ የተፈረመ ከሆነ ማስጠንቀቂያው እንደአስፈላጊነቱ በሃላፊው ይፈረማል፡፡
2. በስልክ የተጠሪ መ/ቤትን ማብራሪያ ስለመጠየቅ፤
መርማሪው ተጠሪ መ/ቤትን በስልክ ማብራሪያ ከመጠየቁ በፊት የሚከተሉትን ተግባራት ማከናወን
ይኖርበታል። የሚጠየቀውን ኃላፊ ወይም ባለሙያ ከለየ በኋላ ምን መጠየቅ እንዳለበትና ፤ ጥያቄዎቹንም
በቅደም ተከተል እና ተያያዥነት ባለው መልኩ ማደራጀት አለበት። በያዘው ማስታወሻ መሰረት የስልክ ግንኙነት
በሚያደርግበት ወቅት ተገቢውን መረጃ በእለት መከታተያ ቅጽ መዝግቦ መያዝ አለበት።
3. የምስክርና የባለሙያ ቃል ስለመቀበል፤
ጉዳዩን ሊያስረዱ የሚችሉ ምስክሮችን ባለሙያዎችን ይለያል፤ ጠቃሚ ግለሰቦችና ባለስልጣናት ቃለመጠይቅ
መደረግ አለባቸው፡፡ እነዚህም በምርመራ እቅድ ውስጥ ተለይተውና ተዘርዝረው መቀመጥ አለባቸው፡
የምስክሮች ቃለ አሠጣጥ የፖሊስ፣ የፍርድ ቤትን አይነት መደበኛ የሆነና ዜችን ሊያጨናንቅ በሚገባ ሁኔታ
ማከናወን የለበትም። ይልቁንም የሚያውቁትን ብቻ እንዲያስረዱ ገለልተኛ በሆነ ሁኔታ እንደሚፈፀም በቅድሚያ
ማስረዳት ያስፈልጋል፡፡ የተሰጠውን የምስክርነት ቃል በጽሁፍ ማስፈር፣ ለምስክሩ ማንበብ እና ምስክሩ
እንዲፈርምበት ማድረግ አለበት። ቃለ መጠየቁ እንደአስፈላጊነቱ በሁለት መርማሪዎች ይደረጋል፤ እንደኛው
መርማሪ የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በቀጥታ ለምስክሩ ይጠይቃል፤ ሁለተኛው መርማሪ ማስታወሻ ይይዛል፡፡
3.4. የሰነድ ማስረጃን ስለማጥናት፤
የሰነድ ማስረጃ፣ ማንኛውም ሰነድ፣ መጽሐፍ፣ ደብዳቤ፣ መዝገብ፣ ሥዕል፣ ካርታ፣ ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ የድምፅ ቅጂ
እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ ትክክለኛ ሰነድ ለምርመራ ጠቃሚ ማስረጃ ነው፡፡ ሰነዶች ሃሰት የሚናገሩ፣ ሃሰት
ለመናገር የተፈጠሩ፣ የሚያሳስቱ ወይም ፎርጅድ መሆን የለባቸውም፡፡ የሰነድ ማስረጃን ከመጠየቅ በፊት
መ/ቤቱ ምን ምን ማስረጃ እንደሚይዝ፣እንዴት እንደሚይዝ፣ማን እንደሚይዝ እና የአያያዙን ሁኔታ መለየት
ያስፈልጋል፡፡
1.የሰነድ ማስረጃ ነገሮች እንዴት እንደተከሰቱ እና የተከሰቱበትን ሁኔታ፣ ባለሥልጣኑ ለምን እርምጃውን
እንደወሰደ፣ በመ/ቤቱ እና በቅሬታ አቅራቢው መካከል የነበረው ግንኙነት ምን እንደሆነ ሊያስረዳ ይችላል፡፡
አግባብነት ያላቸውን ማስረጃዎች ካሰባሰበ በኋላ፡-
2.የአቤት ባዩን አቤቱታና የተጠሪ መ/ቤት የሰጠውን ምላሽ በአግባቡ ይረዳል፤
3.በመካከላቸው የተለያዩበትን ጭብጥ ይለያል፤
4.የተለያዩበትን ነጥቦች ወይም ጭብጦች በቅደም ተከተል ያስቀምጣል፤
5.በተቀመጠው ቅደም ተከተል መሰረት የማስረጃ ትንተናና ምዘና ያካሂዳል። በዚህ መሰረት ታሳቢ ሊደረጉ
የሚገባቸው ነጥቦች፡-
ሀ. የቀረቡት ማስረጃዎች ከተለዩት ጭብጦች ጋር ተያያዥነት ያላቸው መሆኑን፣
ለ. ማስረጃዎች በህጋዊ መንገድ የተገኙ መሆናቸውን፣
የቀጠለ…
ሐ. በተቻለ መጠን በቃል ከሚገኝ ማስረጃ ይልቅ በፁሁፍ የተደገፈ ቢሆን ይመረጣል።
መ. ማስረጃዎች ቀጥተኛ ወይም ሁኔታን ያገናዘቡ መሆናቸው ሊረጋግጥ ይገባል፤
ሠ. የማስረጃን አግባብነት ለመመርመር በዋነኝነት ጠቃሚ የሚሆነው የማስረጃ ህግና ሌሎች ተዛማጅነት
ያላቸው ህጎች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች ያገናዘበ መሆን ይኖርበታል።
ረ. ከተለየው ጭብጥ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ህጎች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች ወዘተ … መለየት እና ማሰባሰብ፣
ሰ. በቅደም ተከተል በተቀመጡት ጭብጦች ላይ ህጋዊ ትንታኔ መስጠት፣ የተሰጠው የህግ ትንታኔ ከማስረጃ
ምዘናው ጋር ተደጋጋፊ መሆኑን ማረጋገጥ፣
ሸ. ከላይ በተዘረዘረው መሰረት ውሳኔ ለመስጠት የሚቸገር ከሆነ ለፖናል ውይይት ያቀርባል።
ቀ. እንደ አስፈላጊነቱ የፖናል ውይይቱ በዳይሬክተሩ አማካኝነት ይደራጃል፣ የራሱ የሆነ ሰብሳቢና ፀሐፊ
ይኖረዋል፤
ቸ. የፖናል ውይይቱ ተግባራት ዘወትር በቃለ-ጉባኤ እየተዘጋጀ ይቀመጣል፤
የቀጠለ….
5. የምርመራ መዝገቡን የያዘው መርማሪ ለኬዝ ኮንፈረንሱ ስለሚያቀርበው ጉዳይ
ማብራሪያ ያዘጋጃል፤ ማብራሪያውም፡-
ሀ. የአቤቱታውን ፍሬ ሀሳብ
ለ. የተጠሪ መ/ቤት መልስ
ሐ. የምርመራውን ሂደት
መ. የተለዩ ጭብጦችንና አከራካሪ ጉዳዮችን/እንደስፈላጊነቱ/
ሠ. የተሰጡ ትንታኔዎችን
ረ. ለመመርመርና ለመወሰን የተቸገረበትን ነጥብ
ሰ. ከኬዝ ኮንፈረንሱ የሚፈልገውን ግብዓት የሚያካትት ይሆናል።
6. በተያዘው ቀጠሮ መሰረት ውይይቱን ያከናውናል። የጉዳዩ ባለቤት የሆነው መርማሪ
የበኩሉን ግብዓት ከማሰባሰብ ባሻገር በገለልተኝነት ይሳተፋል፤
7. የተሰጠውን ግብዓት አደራጅቶ መግባባት የተደረሰበትን ውሳኔ ይሰጣል።
3.5. ምርመራን የማጠናቀቂያ ጊዜ፤
የቅሬታ ተቀባዩ የቅሬታ ሰነዱን ለመርማሪ ካስረከበበት ቀን ጀምሮ በተቻለው መጠን በተለመደው አሰራር
ወድያውኑ ካልሆነ ደግሞ በደንቡ ከተቀመጠው ጊዜ በላይ ሊወስድ አይገባም፡፡
የምርመራ ውሳኔ ስለመስጠት፤
1. መርማሪው አስተዳደራዊ በደል አለመፈፀሙን ካረጋገጠ ይህንኑ በመጥቀስ ውሳኔ መስጠት
ይኖርበታል።
2. የምርመራ ውሳኔ አጻጻፍ፤
ሀ. የውሳኔ መግቢያ፤
የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ክፍሉ ውሳኔ የመጀመርያ መግቢያ የፋይል ቁጥር፣ ቀን፣ የባለጉዳዮች ስም እና
የጉዳዩ ዓይነት መጻፍ አለበት፡፡ ይህ በማን እና በማን መካከል፤ በምን ጉዳይ ላይ ውሳኔ እንደተሰጠ
ይገልጻል፡፡
ለ. የውሳኔ የመጀመርያ ክፍል፤
ውሳኔው የቅሬታውን አመጣጥ በአጭሩ በመዘርዘር ይጀምራል፡፡ በይግባኝ የመጣ ጉዳይ ከሆነ እንዴት
የይግባኝ ደረጃ እንደደረሰ መዘርዘር ይኖርበታል፡፡ ማንኛውም በክሱ ውስጥ የተነሳ ጠቃሚ ፍሬ ነገር
መነሳት ያለበት ቢሆንም አስፈላጊ ያልሆነ እና የተደጋገመ ነገር ሊኖረው አይገባም፡፡
የቀጠለ…
ሐ. ለውሳኔው ምክንያት የሆነውን ጭብጥ መለየት፤
ውሳኔ የሚሰጠው አካል በሁለቱም ወገኖች የቀረበውን እና በምርመራ ወቅት የተገኘውን ማስረጃ ለጉዳዩ ተገቢነት
ካለው ህግ ጋር በማገናዘብ ጭብጥ ይይዛል፡፡ ጭብጡ የመርማሪውን የትኩረት አቅጣጫ ያመለክታል፡፡
መ. የሰው እና የሰነድ ማስረጃን መዳሰስ፤
የተፈጠረውን ቅሬታ ለማስረዳት የሰነድ ወይም የጽሑፍ ማስረጃ ሊቀርብ ይችላል፡፡ የሰው ምስክር ቀርቦ ከሆነ ምን
ያህል ምስክሮች እንደቀረቡ እና በተቻለ መጠን ምስክሮች ምን እንዳስረዱ በአጭሩና ገላጭ በሆነ መልኩ ማስፈር፣
የቀረበው የሰነድ ማስረጃ ከሆነ የሰነዱ ዓይነት ቁጥሩና ቀኑ ተገልጾ በአቭሩ ምን ይዘት እንዳለው በአጭሩ ማስፈር
ይገባል፡፡ በሁለቱም በኩል የቀረቡ ምስክሮች ቃል እና የሰነድ ማስረጃዎች ይዘት ደረጃ በደረጃ ይተነተናሉ፡፡
ሠ. የተያዘውን ጭብጥ መሰረት በማድረግ ውሳኔ መስጠት፤
የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት የያዘውን ጭብጥ ተራ በተራ ከቀረበው ክርክር እና ማስረጃ አንጻር እያገናዘበ
የሚቀበላቸውንና የሚጥላቸውን ሃሳቦች በምክንያት እያስደገፈ እልባት እየሰጠባቸው ይሄዳል፡፡ እያንዳንዱ ነጥብ
ለየብቻው ይተነተናል ከሌለው ጋር እንዲዛመድ በማድረግ የሃሳብ ፍሰቱን ቀጣይነት ያለው ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
መጨረሻ ላይ የሚቀመጠው ውሳኔ ረጅም ያልሆነ፤ ነገር ግን የተብራራ ብቻውን መልዕክት የሚሰጥ ሊሆን ይገባል፡፡
የቀጠለ…
የሚሰጠው ውሳኔ ከላይ እንደተገለፀው ግልፅ እና እራሱን ችሎ የሚናገር እና ተከራካሪ ወገኖችን ለአዲስ ክርክር
የማያጋልጥ መሆን ይገባዋል፡፡ የመንግስት መ/ቤቱ ውሳኔ ትክክለኛ አለመሆኑ ከተረጋገጠ ተገቢ የሆነ የመፍትሔ
እርምጃ ማስቀመጥ ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ፡-
1. ለተፈፀመው የአስተዳደር ጥፋት ምክንያት የሆነው ድርጊት እንዲቆም ወይም፤
2. ለጥፋቱ ምክንያት የሆነው መመሪያ በቀረበው አቤቱታ ላይ ተፈፃሚነቱ ቀሪ እንዲሆን ወይም፣
3. የተፈፀመው የአስተዳደር በደል በስራ ላይ ባለው መመሪያ መሰረት እንዲታረም ወይም ማንኛውም ሌላ
ተጨማሪ እርምጃ እንዲወሰድ በግልጽ የሚያመላክት መሆን ይኖርበታል፤
4. ለቅሬታ አቅራቢው የሚሰጠው ምላሽ ለዚሁ በተዘጋጀው ቅፅ ላይ ሰፍሮ ለባለጉዳዩ በጽሁፍ ይገለፅለታል፡፡
5. ለቅሬታ አቅራቢው በጽሁፍ የሚሰጠው ማናቸውም ምላሽ የሚከተሉትን ፍሬ ነገሮች መያዝ ይኖርበታል፡-
ሀ. ቅሬታው ወይም አቤቱታው በዚህ ደንብ መሠረት ለመስሪያ ቤቱ መቅረቡን፤
ለ. ቅሬታው ወይም አቤቱታው በሚገባ መጣራቱን፤
ሐ. በማጣራቱ ሂደት የተደረሰባቸው ግኝቶች ምን እንደሆኑ፤
መ. ቅሬታው ወይም አቤቱታው ትክክለኛና ተገቢ ሆኖ ካልተገኘ ይኸው የተባለበትን ምክንያት፤
ሠ. ባለጉዳዩ በተሠጠው ምላሽ ወይም ማብራሪያ የማይረካ ቢሆን የይግባኝ አቤቱታውን ለማንና እስከ መቼ ድረስ
ለማቅረብ እንደሚችል፡፡
የቀጠለ…
6. መርማሪው የምርመራ ሪፖርት ውሳኔውን ከላይ በተገለፀው መልኩ ካዘጋጀ በኋላ አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ
ለፓናል ምክክር ሊያቀርበው ይችላል።
7. በቀበሌ/በክፍለ ከተማ፤ በወረዳ፣ በዞንም ሆነ በክልል ደረጃ የተቋቋመ የህዝብ ቅሬታ ሰሚ አካል ከአቅም
በላይ የሆነ ምክንያት ካላጋጠመው በስተቀር በዚህ ደንብ መሠረት የሚቀርቡለትን ቅሬታዎችና አቤቱታዎች
አጣርቶ እንደቅደም ተከተሉ ከ5፣ ከ10፣ ከ15 እና ከ20 የሥራ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ተገቢውን ምላሽ
የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
8. ፊርማ እና ማህተም፤
ውሳኔውን የሰጠው ባለሙያ ወይም ሀላፊ በውሳኔው መጨረሻ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ስሙን፤ ሀላፊነቱንና ቀን
በመጻፍ ይፈርማል፡፡ ማህተም ያደርጋል፡፡
ምዕራፍ አራት ፤
የይግባኝ መብትና የውሳኔ አፈጻጸም ክትትል
4.1 የይግባኝ መብት
በሚሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ማንኛውም ወገን በማንዋሉ/በደንቡ የተቀመጠውን ስርዓትና ቅደም ተከተል
ጠብቆ ወደሚቀጥለው አካል ይግባኝ የማለት መብት አለው፡፡ ተከራካሪ ወገኖች የት፣መቼ እና ለማን ይግባኝ
እንደሚሉ የማያውቁ ከሆነ የይግባኝ መብት መኖሩ ብቻውን ዋጋ አይኖረውም፡፡ ይግባኝ መብት
እንደሆነ፣ይግባኝ የት፣በምን ዓይነት ሁኔታ ይግባኝ እንደሚባል እና የይጋባኝ ጊዜ በግልጽ ተጽፎ መቀመጥ
አለበት፡፡ ለሚቀጥለው አካል ይግባኝ ከተባለ ባለጉዳዮቹ ይግባኝ ባይ እና መልስ ሰጭ በመባል ይጠራሉ፡፡ ሁለቱ
ወገኖች በታችኛው አካል በተወሰነው ውሳኔ ቅር ከተሰኙ ሁለቱም ይግባኝ የማለት መብት አላቸው፡፡ የመልካም
አስተዳደር ግድፈት ላይ የሚቀርብ ይግባኝ አይገደብም፡፡
4.2. የይግባኝ ይዘት፤
በማናቸውም የይግባኝ ማመልከቻ ላይ ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱት ነገሮች መገለጽ አለባቸው፤
ይግባኝ የቀረበበት መ/ቤት ስም፤
የይግባኝ ባዩ እና የመልስ ሰጭው ስምና አድራሻ፤
ውሳኔ የሰጠው መ/ቤት ስም፣ ውሳኔ የተሰጠበት ቀንና የፋይል ቁጥር፤
ለይግባኝ ምክንያት የሆኑ ነገሮች በዝርዝር፤
በይግባኝ እንዲታረም የሚፈለገው ነገር ዝርዝር እና የሚጠየቀው ዳኝነት ዓይነት፤
የሥር መዝገብ በሙሉ ተገልብጦ ከይግባኝ አቤቱታ ጋር ተያይዞ ይቀርባል፡፡
4.3. የይግባኝ ማመልከቻና ይግባኝ የሚቀርብበት ጊዜ፤
የይግባኝ ማመልከቻ ውሳኔ በተሰጠ በደንቡ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ መቅረብ አለበት፡፡ ነገር ግን ይግባኝ ባይ
4.4. የውሳኔ አፈጻጸም፤ የአፈጻጸም ደረጃና ሂደት፤
- የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ውሳኔ ከተሰጠበት የመንግስት መ/ቤት ጋር በትብብር ይሰራል፡፡
የመንግስት መ/ቤቱም እንደተወሰነበት ተከራካሪ ሳይሆን ውሳኔው ለአገልግሎት አሰጣጥ
ጠቃሚ መሆኑን ተገንዝቦ የጉዳዩ ባለቤት መሆኑን አምኖ እንዲፈጽም መበረታታት
አለበት፡፡
- ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ካላጋጠመ በስተቀር ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት
በየደረጃው የተሰጠን የቅሬታ ውሳኔ ውሳኔው በደረሰው በ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ
የመፈጸም ግዴታ አለበት፡፡
- ማንኛውም መ/ቤት ያለ በቂ ምክንያት እላይ በቁጥር 1 እና 2 በተደረገው ጥረት
የደረሰውን ውሳኔ ያልፈጸመ ከሆነ፤ የመ/ቤቱ ኃላፊ በወንጀል ህጉ አንቀጽ 438,
440(1,ሐ) እንደየ ሁኔታው ከሚመለከተው የጠቅላይ ዓቃቢ ህግ እና ፖሊስ ጋር
በመተባበር እንዲጠየቅ ያደርጋል፡፡
-የተጠሪ መ/ቤት ማብራሪያና ማስረጃ እንዲያቀርብ ተጠይቆ በህጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ለማቅረብ ፈቃደኛ
ሆኖ ያልተገኘ እንደሆነ ወይም ውሣኔ ተሰጥቶ ያልፈፀመ እንደሆነ መርማሪው ባለሙያ የሚከተሉትን ተግባራት
ይፈጽማል፤
1.ማስረጃና ማብራሪያ እንዲሰጥ የተጠየቀበት ደብዳቤ ወይም ውሳኔ የተሰጠበት ደብዳቤ እና ሌሎች አግባብነት
ያላቸው ማስረጃዎች ለተጠሪ ስለመድረሱ የሚያስረዱ ሰነዶችን ያሰባስባል፤
2.የወንጀል ክሱን አቤቱታ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ቅጽ መሠረት መዝግበው እና ተገቢ ማስረጃዎችን በማያያዝ
ለስራ ሂደት ባለቤት ያቀርባል፤
3.ክስ እንዲመሰረት ሲወሰን በተቋሙ መርማሪ ባለሙያ ከተቋሙ ውክልና በመያዝ ለጸረ-ሙስና ወይም ለፍትህ
ዓቃቢ ህግ በማቅረብ ጉዳዩን መከታተል አለበት፤
4. ከፖሊስ፣ ከዐቃቤ ህግ እና ከፍርድ ቤት ጋር በመተባበር ክሱ ውጤታማ እንዲሆን ጥረት ማድረግ አለበት፤
5.በክስ ክትትሉ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮች ሲኖሩ ለስራ ሂደት ባለቤት /ለኃላፊው በማቅረብ መፍትሄ
ማፈላለግ አለበት፤
6.የስራውን አፈፃፀም የሚያሳይ ሪፖርት ለዚሁ በተዘጋጀ ቅጽ መሠረት መዝግቦ ለዳይሬክተሩ ወይም ለሀላፊ
ያቀርባል፡፡
7.ክስ እንዲቋረጥ በኃላፊ ሲታዘዝ ይህንኑ ይፈጽማል።
ምዕራፍ አምስት፡- ፕሮፋይል ዝግጅትና አንድምታ ትንተና ማካሄድ፤
ማንኛውም ጉዳይ የቀረበለት ባለሙያ በወቅቱ ከተመሩለት አቤቱታዎች ጋር በተያያዘ
አመራሩ ሊያውቃቸው የሚገቡ ብሎ የሚያምንባቸውን የአሰራር፤ የአመራር፤ የህግና
መመሪያ፤ ወዘተ ችግሮች በተመለከተ የማሻሻያ ሀሳቡን አክሎ የሚከተሉትን ጉዳዮች የካተተ
የአንድምታ ትንተና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 የቀረበው አቤቱታ ይዘት፤
 የቀረበው አቤቱታ ባህሪና መንስዔ፤
 በተዋረድ አካላት የተሰጡ ውሳኔዎች
 የቀረበው አቤቱታ በብዛት ወይም በድግግሞሽ ቅሬታ ያስነሳው ህግ ከነምክንያቱ /የህግና
የመመሪያ፣ የሰራተኛ እንዝላልነት፣ ሙስናና አድሎ፣ ከውሳኔ አስተያየት ጋር
ለሚመለከተው አካል ይቀርባል፡፡
አንድ ባለጉዳይ በደቡብ ጎንደር ዞን በፎገራ ወረዳ ወረታ ከተማ ነዋሪ መሆናቸውን
ገልጸው በዚሁ ከተማ በስሜን በኩል የነዳጅ ማደያና ሆቴል (ሞቴል) መስሪያ ቦታ ለመቀበል
የኢንቨስትመንት ፈቃድና አስፈላጊውን የፕሮጀክት ሂደት አስጨርሸ ቦታ ከተሰጠኝ በኋላ
የግንባታ ስራ በፍጥነት በማከናወን ላይ እንዳለሁ ባልታወቀ ምክንያት ግንባታውን
እንዳቆም በመደረጌ ለምን ብየ ስጠቅ የተሰጠኝ ምላሽ ከሞቴሉ አቅራቢያ የውሀ ጉድጓድ
ስላለና በምንጭና በጉድጓድ ውሀ መገኛ አቅራቢያ ሞቴል መስራት የሚቻለው በክልሉ
የውሀ አስተዳደር ደንብ መሰረት ለጉድጓድ ውሀ 100 ሜትር ለምንጭ 350 ሜትር ርቀት
ላይ መሆን አለበት ስለሚል በዚህ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥበት የክልሉን ውሀ ሀብት ቢሮ
ጠይቀን ምላሽ እየጠበቅን ነው ስለተባልኩ ስጠብቅ የቆየሁ ሲሆን ቢሮው ከህጉ ውጭ
ጉድጓድ ውሀ ሁኖ እያለ 350 ሜትር መራቅ አለበት በማለት ውሳኔ በመስጠቱ በደል
ደረሰብኝ በማለት የቀረበ ቅሬታ ነው፡፡
የፕሮፋይል አዘገጃጀት ቅደም ተከተል እና በዉስጡ መካተት ያለባቸዉ ነጥቦች
የአቤት ባይ ስም-------------ፆታ-------እድሜ-------መዝገብ ቁጥር-------------
የአቤት ባይ ሙሉ አድራሻ ፤- ዞን---------------------------------------የወረዳው------------------
ቀበሌ--------------------------------------ስልክ ቁጥር-----------------------------------------------------
አቤቱታ የቀርበበት ሴክተር--------------------------------- የስራ ክፍል--------------------------------
የአቤቱታው አይነት ፍሬ ጉዳይ/ጭብጡ/-----------------------------------------------------------------
አቤቱታዉ የቀርበበት ቀን -------------------------------------------------------
ጉዳዩን አስመልክቶ በየደረጃው የተሰጠ ውሳኔ ይዘት ሁኔታ፤- ማለትም ቅሬታዉ ከተነሳበት ታችኛዉ አስተዳደር አንስቶ
በማጽደቅ ወይም በመሻር የተሰጠዉ ዉሳኔ ምን ነበር፤ --
በቀበሌ ደረጃ የተሰጠ ዉሳኔ-፤
ወረዳ ሴክተር ደረጃ የተሰጠ ዉሳኔ ፤
የወረዳ ህብ ቅሬታ ሰሚና አስተዳደር ጽ/ቤት/ከንቲባ ጽ/ቤት ደረጃ የተሰጠ ዉሰኔ፤
በዞን ሴክተር መመሪያዎች፤ አስተዳደር ጽ/ቤት/ከንቲባ ጽ/ቤት እና ቢሮዎች ደረጃ የተሰጠ ዉሳኔ ፤
በክልል/ በዞን ቅሬታ ሰሚ ደረጃ የተሰጠ ዉሳኔ፤
በመጨረሻዉ እርከን በዞን ወይም በወረዳ በደረሰበት ደረጃ በማጣራት የተገኙ ዉጤቶች
መልመጃ ፤
የፕሮፋይል እና የአንድምታ አንድነትና ልዩነት ተወያዩበት
አመሠግናለሁ!!!

Mais conteúdo relacionado

Mais procurados

20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]berhanu taye
 
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...Menetasnot Desta
 
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problemAction research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problemberhanu taye
 
Leadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetLeadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetAbraham Lebeza
 
Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)berhanu taye
 
ажлын байрны тодорхойлолт, шинжилгээ
ажлын байрны тодорхойлолт, шинжилгээажлын байрны тодорхойлолт, шинжилгээ
ажлын байрны тодорхойлолт, шинжилгээBuka King
 
хөгжлийн бэрхшээлтэй иргэдэд зориулсан гарын авлага 2008
хөгжлийн бэрхшээлтэй иргэдэд зориулсан гарын авлага 2008хөгжлийн бэрхшээлтэй иргэдэд зориулсан гарын авлага 2008
хөгжлийн бэрхшээлтэй иргэдэд зориулсан гарын авлага 2008Ochir Consulting Ltd
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseberhanu taye
 
Haregot abreha defence minister -generals anti corruption day ppt
Haregot  abreha defence minister  -generals anti corruption day pptHaregot  abreha defence minister  -generals anti corruption day ppt
Haregot abreha defence minister -generals anti corruption day pptHeryBezabih
 
Б.Азчимэг - БАЙГУУЛЛАГЫН СОЁЛ НЬ АЖИЛЛАГЧДЫН ҮНЭТ ЗҮЙЛ БОЛОХ НЬ
Б.Азчимэг - БАЙГУУЛЛАГЫН СОЁЛ НЬ АЖИЛЛАГЧДЫН ҮНЭТ ЗҮЙЛ БОЛОХ НЬБ.Азчимэг - БАЙГУУЛЛАГЫН СОЁЛ НЬ АЖИЛЛАГЧДЫН ҮНЭТ ЗҮЙЛ БОЛОХ НЬ
Б.Азчимэг - БАЙГУУЛЛАГЫН СОЁЛ НЬ АЖИЛЛАГЧДЫН ҮНЭТ ЗҮЙЛ БОЛОХ НЬbatnasanb
 
Leadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdfLeadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdfselam49
 
ЗӨВШӨӨРЛИЙН ТУХАЙ ХУУЛИЙН ТӨСЛИЙН ТОВЧ ТАНИЛЦУУЛГА
ЗӨВШӨӨРЛИЙН ТУХАЙ ХУУЛИЙН ТӨСЛИЙН ТОВЧ ТАНИЛЦУУЛГАЗӨВШӨӨРЛИЙН ТУХАЙ ХУУЛИЙН ТӨСЛИЙН ТОВЧ ТАНИЛЦУУЛГА
ЗӨВШӨӨРЛИЙН ТУХАЙ ХУУЛИЙН ТӨСЛИЙН ТОВЧ ТАНИЛЦУУЛГАUmguullin Mongol Umguulugch
 
ماجيستير في إدارة الاعمال 1
ماجيستير في إدارة الاعمال 1ماجيستير في إدارة الاعمال 1
ماجيستير في إدارة الاعمال 1reham218
 
2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationiberhanu taye
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.pptselam49
 
НОТЛОХ БАРИМТЫН ХЭРЭГТ ХАМААРАЛТАЙ, АЧ ХОЛБОГДОЛТОЙ, ҮНЭН ЗӨВ, ЭРГЭЛЗЭЭГҮЙ БА...
НОТЛОХ БАРИМТЫН ХЭРЭГТ ХАМААРАЛТАЙ, АЧ ХОЛБОГДОЛТОЙ, ҮНЭН ЗӨВ, ЭРГЭЛЗЭЭГҮЙ БА...НОТЛОХ БАРИМТЫН ХЭРЭГТ ХАМААРАЛТАЙ, АЧ ХОЛБОГДОЛТОЙ, ҮНЭН ЗӨВ, ЭРГЭЛЗЭЭГҮЙ БА...
НОТЛОХ БАРИМТЫН ХЭРЭГТ ХАМААРАЛТАЙ, АЧ ХОЛБОГДОЛТОЙ, ҮНЭН ЗӨВ, ЭРГЭЛЗЭЭГҮЙ БА...Umguullin Mongol Umguulugch
 
Г.Ариунболд - Байгууллагын харилцаан дахь урам түүний үнэ цэнэ
Г.Ариунболд - Байгууллагын харилцаан дахь урам түүний үнэ цэнэГ.Ариунболд - Байгууллагын харилцаан дахь урам түүний үнэ цэнэ
Г.Ариунболд - Байгууллагын харилцаан дахь урам түүний үнэ цэнэbatnasanb
 

Mais procurados (20)

Presentation ekid.pptx
Presentation ekid.pptxPresentation ekid.pptx
Presentation ekid.pptx
 
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]
 
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
 
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problemAction research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
 
Leadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetLeadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvet
 
Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)
 
ажлын байрны тодорхойлолт, шинжилгээ
ажлын байрны тодорхойлолт, шинжилгээажлын байрны тодорхойлолт, шинжилгээ
ажлын байрны тодорхойлолт, шинжилгээ
 
Shunkhlai
ShunkhlaiShunkhlai
Shunkhlai
 
хөгжлийн бэрхшээлтэй иргэдэд зориулсан гарын авлага 2008
хөгжлийн бэрхшээлтэй иргэдэд зориулсан гарын авлага 2008хөгжлийн бэрхшээлтэй иргэдэд зориулсан гарын авлага 2008
хөгжлийн бэрхшээлтэй иргэдэд зориулсан гарын авлага 2008
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesse
 
Haregot abreha defence minister -generals anti corruption day ppt
Haregot  abreha defence minister  -generals anti corruption day pptHaregot  abreha defence minister  -generals anti corruption day ppt
Haregot abreha defence minister -generals anti corruption day ppt
 
Б.Азчимэг - БАЙГУУЛЛАГЫН СОЁЛ НЬ АЖИЛЛАГЧДЫН ҮНЭТ ЗҮЙЛ БОЛОХ НЬ
Б.Азчимэг - БАЙГУУЛЛАГЫН СОЁЛ НЬ АЖИЛЛАГЧДЫН ҮНЭТ ЗҮЙЛ БОЛОХ НЬБ.Азчимэг - БАЙГУУЛЛАГЫН СОЁЛ НЬ АЖИЛЛАГЧДЫН ҮНЭТ ЗҮЙЛ БОЛОХ НЬ
Б.Азчимэг - БАЙГУУЛЛАГЫН СОЁЛ НЬ АЖИЛЛАГЧДЫН ҮНЭТ ЗҮЙЛ БОЛОХ НЬ
 
Leadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdfLeadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdf
 
ЗӨВШӨӨРЛИЙН ТУХАЙ ХУУЛИЙН ТӨСЛИЙН ТОВЧ ТАНИЛЦУУЛГА
ЗӨВШӨӨРЛИЙН ТУХАЙ ХУУЛИЙН ТӨСЛИЙН ТОВЧ ТАНИЛЦУУЛГАЗӨВШӨӨРЛИЙН ТУХАЙ ХУУЛИЙН ТӨСЛИЙН ТОВЧ ТАНИЛЦУУЛГА
ЗӨВШӨӨРЛИЙН ТУХАЙ ХУУЛИЙН ТӨСЛИЙН ТОВЧ ТАНИЛЦУУЛГА
 
ماجيستير في إدارة الاعمال 1
ماجيستير في إدارة الاعمال 1ماجيستير في إدارة الاعمال 1
ماجيستير في إدارة الاعمال 1
 
2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi
 
бие даалт
бие даалтбие даалт
бие даалт
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt
 
НОТЛОХ БАРИМТЫН ХЭРЭГТ ХАМААРАЛТАЙ, АЧ ХОЛБОГДОЛТОЙ, ҮНЭН ЗӨВ, ЭРГЭЛЗЭЭГҮЙ БА...
НОТЛОХ БАРИМТЫН ХЭРЭГТ ХАМААРАЛТАЙ, АЧ ХОЛБОГДОЛТОЙ, ҮНЭН ЗӨВ, ЭРГЭЛЗЭЭГҮЙ БА...НОТЛОХ БАРИМТЫН ХЭРЭГТ ХАМААРАЛТАЙ, АЧ ХОЛБОГДОЛТОЙ, ҮНЭН ЗӨВ, ЭРГЭЛЗЭЭГҮЙ БА...
НОТЛОХ БАРИМТЫН ХЭРЭГТ ХАМААРАЛТАЙ, АЧ ХОЛБОГДОЛТОЙ, ҮНЭН ЗӨВ, ЭРГЭЛЗЭЭГҮЙ БА...
 
Г.Ариунболд - Байгууллагын харилцаан дахь урам түүний үнэ цэнэ
Г.Ариунболд - Байгууллагын харилцаан дахь урам түүний үнэ цэнэГ.Ариунболд - Байгууллагын харилцаан дахь урам түүний үнэ цэнэ
Г.Ариунболд - Байгууллагын харилцаан дахь урам түүний үнэ цэнэ
 

Mais de DaniWondimeDers

definition of policy and features ppt.pptx
definition of policy and features ppt.pptxdefinition of policy and features ppt.pptx
definition of policy and features ppt.pptxDaniWondimeDers
 
DRM policy and Strategy ch 5.ppt
DRM policy and Strategy ch 5.pptDRM policy and Strategy ch 5.ppt
DRM policy and Strategy ch 5.pptDaniWondimeDers
 
drm governance ethiopia.ppt
drm governance ethiopia.pptdrm governance ethiopia.ppt
drm governance ethiopia.pptDaniWondimeDers
 
Tesfahun Telake (Article Review).pptx
Tesfahun Telake (Article Review).pptxTesfahun Telake (Article Review).pptx
Tesfahun Telake (Article Review).pptxDaniWondimeDers
 
roll out ( sep. 2020 ).ppt
roll out ( sep. 2020 ).pptroll out ( sep. 2020 ).ppt
roll out ( sep. 2020 ).pptDaniWondimeDers
 
article review presentation on Wednesday.ppt
article review presentation on Wednesday.pptarticle review presentation on Wednesday.ppt
article review presentation on Wednesday.pptDaniWondimeDers
 
Policy Implementation (1).ppt
Policy Implementation (1).pptPolicy Implementation (1).ppt
Policy Implementation (1).pptDaniWondimeDers
 
Disaster risk governance policy ppt.ppt
Disaster risk governance policy ppt.pptDisaster risk governance policy ppt.ppt
Disaster risk governance policy ppt.pptDaniWondimeDers
 
reaction paper ppt on risk perception.ppt
reaction paper ppt on risk perception.pptreaction paper ppt on risk perception.ppt
reaction paper ppt on risk perception.pptDaniWondimeDers
 
Basic_Concept_of_Disaster_and_Disaster_R.pptx
Basic_Concept_of_Disaster_and_Disaster_R.pptxBasic_Concept_of_Disaster_and_Disaster_R.pptx
Basic_Concept_of_Disaster_and_Disaster_R.pptxDaniWondimeDers
 
child acre guide line.pptx
child acre guide line.pptxchild acre guide line.pptx
child acre guide line.pptxDaniWondimeDers
 

Mais de DaniWondimeDers (13)

mini proposal PSNP.ppt
mini proposal PSNP.pptmini proposal PSNP.ppt
mini proposal PSNP.ppt
 
definition of policy and features ppt.pptx
definition of policy and features ppt.pptxdefinition of policy and features ppt.pptx
definition of policy and features ppt.pptx
 
DRM policy and Strategy ch 5.ppt
DRM policy and Strategy ch 5.pptDRM policy and Strategy ch 5.ppt
DRM policy and Strategy ch 5.ppt
 
drm governance ethiopia.ppt
drm governance ethiopia.pptdrm governance ethiopia.ppt
drm governance ethiopia.ppt
 
Tesfahun Telake (Article Review).pptx
Tesfahun Telake (Article Review).pptxTesfahun Telake (Article Review).pptx
Tesfahun Telake (Article Review).pptx
 
roll out ( sep. 2020 ).ppt
roll out ( sep. 2020 ).pptroll out ( sep. 2020 ).ppt
roll out ( sep. 2020 ).ppt
 
article review presentation on Wednesday.ppt
article review presentation on Wednesday.pptarticle review presentation on Wednesday.ppt
article review presentation on Wednesday.ppt
 
Policy Implementation (1).ppt
Policy Implementation (1).pptPolicy Implementation (1).ppt
Policy Implementation (1).ppt
 
Disaster risk governance policy ppt.ppt
Disaster risk governance policy ppt.pptDisaster risk governance policy ppt.ppt
Disaster risk governance policy ppt.ppt
 
reaction paper ppt on risk perception.ppt
reaction paper ppt on risk perception.pptreaction paper ppt on risk perception.ppt
reaction paper ppt on risk perception.ppt
 
Basic_Concept_of_Disaster_and_Disaster_R.pptx
Basic_Concept_of_Disaster_and_Disaster_R.pptxBasic_Concept_of_Disaster_and_Disaster_R.pptx
Basic_Concept_of_Disaster_and_Disaster_R.pptx
 
child acre guide line.pptx
child acre guide line.pptxchild acre guide line.pptx
child acre guide line.pptx
 
SEMINARPAPER.ppt
SEMINARPAPER.pptSEMINARPAPER.ppt
SEMINARPAPER.ppt
 

5.pptx [Autosaved].pptx

  • 1.
  • 2. በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የህዝብ ቅሬታና አስተዳደራዊ ፍትህ ዳይሬክቶሬት በቅሬታ አቀባበል፣ ማጣራት፣ ምርመና አወሳሰን የአሰራር ስርዓት ዙሪያ የተዘጋጀ አጭር የስልጠና ሰነድ ሚያዚያ 2013 ደ/ታቦር
  • 3. የስልጠናዉ ይዘት ምዕራፍ አንድ፡- የቅሬታ ማስተናገጃ ሥርዓት ጠቀሜታ፤ ዓላማና መርህ፣ ፤ ምዕራፍ ሁለት፡- የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ተግባርና ሀላፊነት፤ ምዕራፍ ሶስት፡- ስለህዝብ ቅሬታ ስነስርዓት፤ የቅሬታ አቀራረብ፤ ምርመራና ውሳኔ አሰጣጥ፤ ምዕራፍ አራት ፡- የይግባኝ መብትና የውሳኔ አፈፃፀም ክትትል፤ ምእራፍ አምስት፡- ፕሮፋይል ዝግጅትና አንድምታ ትንተና
  • 4. 1. መግቢያ የመንግስት አሠራር ተጠያቂነት ያለበት መሆኑን ለማመላከት በፌዴራሉ ህገ-መንግስት አንቀጽ 12 ላይ በግልጽ ተደንግጓል። የአስተዳደር ተቋማት በአመዛኙ በህግ አስፈጻሚው ስር የሚቋቋሙ የመንግስት አካላት ሲሆኑ በዜጎች የእለት ተእለት ኑሮ ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ናቸው፡፡ እነኝህ አካላት በዋነኛነት የመንግስት ፖሊሲ እና ህግ የማስፈጸም ሃላፊነት የተጣለባቸው ሲሆኑ በተጨማሪም ደንብ እና መመሪያ የማውጣት እና ውሳኔ የማስተላለፍ ስልጣን አላቸው፡፡ በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ውስጥ ቅሬታ መነሳቱ አይቀሬ ነው። ይህን ሃላፊነት ለመወጣትና እውን ለማድረግ ከላይ በተገለጸው አግበብ በህገ መንግስቱ የመንግስት አሰራር ለህዝብ ግልጽ መሆን እንደለበትና ተጠየቂነትም እንደሚያስከትል በግልጽ ደንግጓል እናም ተጠያቂነት ከሚገለጽባቸው መንገዶች አንዱ ዜጐች በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ለሚደርስባቸው አስተዳደራዊ በደል ቅሬታ ማቅረብ የሚችሉበት ሥርዓት መዘርጋት ነው፡፡
  • 5. የቀጠለ  በመሆኑም የአማራ ብበሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደንብ ቁጥር 55/2000 ተቋቁሞ 2 ጊዜ ተሸሽሎ አሁን ላይ በደንብ ቁጥር 179/2011 ዓ.ም የህዝብ ቅሬታና አስተዳደራዊ ፍትህ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በሚል ተቋቁሞ ዝርዝር ተግባራቱን በተመለከተ በመመሪያ ቁጥር 2/2012 ዓ.ም ተደንግጎ ስራ ላይ ውሏል፡፡  ስለዚህ በዚህ መመሪያ ስለ ቅሬታ አያያዝ፤ምርመራና አወሳሰን በጭሩ የቀረበ ስለሆነ በየደረጃው ያሉ ቅሬታ ሰሚዎችን በአሰራር ስርአቱ ዙሪያ ማብቃት አስፈላጊ በመሆኑ ይህ ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም ከዚህ ስልጠና በኋላ ሰልጣኞች ፡- • የህዝብ ቅሬታ ሰሚን ተግባርና ሃላፊነት ምንነትና ጠቀሜታውን ይገነዘባሉ፤ • የህዝብ ቅሬታ አፈታት፣አያያዝና ስልቶቹን ይረዳሉ፣ እንዲሁም ስለቅሬታ አቀባበል፣ምርመራ አካሄድና ውሳኔ አሰጣጥ /አጻጻፍ/ ይገነዘባሉ፡፡ • በተጨማሪም አንደምታ ትንተናና ፕሮፋይል አሰራርን ይገነዘባሉ፡፡
  • 6.  መወያያ ጥያቄ 1. የቅሬታ ማስተናገጃ መቋቋም አስፈላጊ ነውን? ከሆነ እንዴት? 2. የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓት ዓለማዉ ምንድን ነዉ? መርሆችንስ ያውቋቸዋልን? ዝርዝር ተግባራቱንስ?
  • 7. ምዕራፍ አንድ የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓት ማቋቋም አስፈላጊነት  በክልሉ ውስጥ የመንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻልና በተገልጋዩ ህብረተሰብ ዘንድ ለሚነሱ ቅሬታዎች በወቅቱ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠትና አስተዳደራዊ በደሎችን ለመከላከል፤  መንግስታዊ ሃላፊነትን ካለመወጣት የተነሳ የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ጉድለት ተፈፅሞ ቢገኝ የባለስልጣናትን ተጠያቂነት ከወዲሁ ለማረጋገጥ፡፡  ቅሬታን ተቀብሎ ማስተናገድ የሚኖረዉ ጠቀሜታ፡-የተሻሻለ የተገልጋዩች እርካታ፣ • የተቋሙን ዝናና መልካም ስም መጠበቅ፣ • በክስ ምክንያት ሊወጣ የሚችለውን ወጪ መቀነስ፤ • የስራ ጊዜ በአግባቡ መጠቀምና ለስራ አመራር አገልግሎት የሚሆኑ ጠቃሚ መረጃዎች ማመንጨት ናቸው፡፡
  • 8. የቀጠለ…. የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓቱ ዓላማና መርህ፤ 1.1 የቅሬታ ማስተናገጃ ዓለማዉ፤  1. በክልሉ መንግስት መ/ቤቶች ውስጥ የሚፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን በመከላከል መልካም አስተዳደርን ማስፈን፤  2. ከመንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከመንስኤዎቻቸው ጋር በጥናት በመለየት ስርዓቱን በተከታታይ ማዘመንና የተገልጋዮችን እርካታ ከፍ ማድረግ የሚሉት ናቸው፡፡ 1.2 የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓቱ መርሆዎች፤  የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ባለሙያዎችና ሃላፊዎች የሚከተሉትን መርሆዎች ማክበር ይጠበቅባቸዋል  ቅሬታ አቅራቢዎችን በትህትና ተቀብሎ ማስተናገድና የመደመጥ ዕድል እንዲያገኙ ማድረግ፤  በአጠቃላይ ሀቀኛ፣ ገለልተኛና ሚዛናዊ እና ፍትሐዊ ሁኖ መገኘት፣  ከአገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ህጎች ጋር የተጣጣመ አሰራር ያለው፤  ለቀረበው ቅሬታ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት፤
  • 9. ምዕራፍ ሁለት የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ተግባርና ሀላፊነት› ጠቅለል ተደርጎ ሲታይ የህዝብ ቅሬታና አስተዳደራዊ ፍተህ የሚከተሉት ተግባርና ሀላፊነቶች ይኖሩታል፤  በየደረጃው በተቋቋሙት ቢሮዎች፤ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች በሚሰጡት የመጨረሻ ውሣኔ ካለመርካታቸው የተነሣ አስተዳደራዊ ቅሬታ የሚያቀርቡ ደንበኞች ወደ ክፍሉ ሲመጡ ተቀብሎ ጉዳያቸውን በመመርመርና በማጣራት ወቅታዊና አፋጣኝ ውሳኔ ይሰጣል ወይም እንዲያገኙ ያደርጋል፤  የምርመራም ሆነ የማጣራት ስራውን በሚያከናውንበት ጊዜ ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር ግንኙነት ያላቸው ኦፊሴላዊ ሰነዶችና ሌሎች የጽሁፍ ማስረጃዎች እንዲቀርቡለት ያደርጋል፣ ይመለከታል፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘውም አስረጅዎችን በግንባር ጠርቶ ሊያነጋግርና ቃላቸውን ሊቀበል ይችላል፤  በመንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚፈጠሩ ቅሬታዎች በየደረጃው የሚፈቱበትንና ተጠያቂነት የሚረጋገጠበትን የአሰራር ስርአት በመዘርጋት ይህንኑ ጉዳይ ለሚመለከታቸው አካላት ያሰራጫል፤ የሳውቃል፤
  • 10. የቀጠለ…..  አስተዳደራዊ በደሎችን ለመከላከልና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ሊያግዙ የሚችሉ የዳሰሳ ጥናቶችንና የአገልግሎት አሰጣጥ ፍተሻዎችን ያካሂዳል፤  ማህበራዊ ተጠያቂነት የአሰራር ስርዕትን ይዘረጋል፤ ለፈጻሚዎቹ ስልጠና ይሰጣል፤ ተግባራዊ ያደርጋል፤ አፈጻጸሙንም ይከታተላል፤  ተደጋጋሚ የህዝብ ቅሬታ የሚነሳባቸውን የመንግስት መስሪያ ቤቶችና አካባቢዎችን በጥናት በመለየትና የዚህኑ መሰረታዊ መንስኤ በማጣራት ለችግሩ መወገድ ተገቢው እርምጃ ይወሰድ ዘንድ የውሣኔ ሀሣቡን አደራጅቶ እንደ ሁኔታው ለርዕሰ መስተዳድሩ፣ ለየርከኑ ዋና አስተዳዳሪዎች ወይም ለከተማ ከንቲባዎች ያቀርባል፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘውም ለተጨማሪ ህጋዊ እርምጃ አወሣሳሰድ ያመች ዘንድ ያለውን አስተያየት ከተሟላ መረጃ ጋር አደራጅቶ እንደአግባብነቱ ለመደበኛው የፍትህ አካል ወይም ለስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሊልክ ይችላል፤
  • 11. የቀጠለ….  ከፍ ባለ እርከን ላይ የተደራጀ አካል ሆኖ በሚገኝበት ጊዜ በስሩ ለታቀፉ የተዋረድ ቅሬታ ሰሚ አካላት የቀረቡ ቅሬታዎች በአግባቡ መስተናገዳቸውን፣ ተገቢ ማጣራትና እልባት ማግኘታቸውን ይከታተላል፣ ይደግፋል፣ እልባት ያላገኙ ጉዳዮች ቢኖሩ ፍፃሜ የሚያኙበትን ሁኔታ ያመቻቻል፤  ስለህዝብ ቅሬታ ማስተናገጃ ስርአቱ አተገባበርና ውጤታማነት አግባብ ላላቸው የአስተዳደር አካላት ወቅታዊ ሪፖርቶችን እያዘጋጀ ያቀርባል፡፡  የህዝብ ቅሬታ አቀራረብ፣ ምርመራና ምላሽ አሰጣጥ ስራዎቹን ያቅዳል፣ ያደራጃል፣ ያስተባብራል፣ ይመራል፤  የትኛውም የህዝብ አቤቱታ ወይም ቅሬታ እስከተቻለ ድረስ በተነሣበት የአስተዳደር እርከን አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጠው ጥረት ያደርጋል፤  የህዝብ ቅሬታ መስተንግዶ ስርዓቱን ለተጠቃሚው ህብረተሰብና በአደረጃጀቱ ስር ለታቀፉት ሰራተኞች ያስተዋውቃል፣ የግንዛቤ ፈጠራ ስራዎችን በተከታታይ ያከናውናል  አጋር ከሆኑ የየደረጃው የዲሞክራሲ ተቋማት ጋር በመደጋገፍና በመቀናጀት ይሰራል፤ እንዳስፈላጊነቱ የመረጃ ልውውጥ ያካሂዳል፤
  • 12. መልመጃ የሚከተሉትን ቅሬታዎች ተቀብለው ያስተናግዱ/ጥያቄ 1 ለግሩፕ 1 ጥያቄ 2 ለግሩፕ 2 1. እነአቶ ------- 4 ባለጉዳዮች በባህር ዳር ከተማ አጼ ቲዎድሮስ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ሰፈራ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ ቤት ሰርተን የምንኖርበት ስለሆነ ይዞታችን እንዲጸድቅልን ብንጠይቅ ከቀበሌው ጀምሮ እስከ ክልል መፍትሄ የሚሰጠን አጣን በእናንተ በኩል እንደገና ይታይልን በማለት በ26/08/2012 በተጻፈ ማመልከቻ ጠይቃቸኋል፡፡ 2. እሙሃይ --- የተባሉ ባለጉዳይ በ-- ወረዳና --- ቀበሌ የሚኖሩ የእርሻ መሬቴን ለልጅ ልጀ እያረሰ እንዲጦረኝ ሰጥቸው ለአስር አመት ያህል ሲያገለግለኝ ቆየቶ በ2012 ዓ.ም ዘወር በይ አለኝ፡፡ ይህን ጉዳይ ለወረዳው ገጠር መሬት ጽ/ቤት ባመለክት አይገባሽም በመባሌ ደረጃውን ጠብቄ ባቀርብም መፍትሄ አጣሁ በማለት በ-- ቀን ለክፍላችን አቤቱታቸውን አቅርበዋል፡፡
  • 13. 1. የሚከተሉት ጉዳዮች በዚህ መመሪያ መሠረት ለዳይሬክቶሬቱ ሊቀርቡና ሊታዩ አይችሉም፡- ሀ. ለመደበኛ ፍርድ ቤቶችና በሕግ የመዳኘት ሥልጣን ለተሰጣቸው ተቋማት ቀርበው በመታየት ላይ ያሉ ጉዳዮች ወይም አስቀድመው የተሰጡ ውሣኔዎች ወይም ትዕዛዞች፤ ለ. በክልሉ ፖሊስ፣ አቃቤ-ሕግና ዋና ኦዲተር የተያዙ ወይም የሚካሄዱ የወንጀል ምርመራ ተግባራት፣ የመዛግብት ጥናቶችና የመንግሥት ሂሳብ ኦዲት ሥራዎች፤ ሐ. ለክልሉ ሕግ አውጪ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች፣ ለዳኞችና ለአቃብያነ-ሕግ አስተዳደር ጉባኤዎች ቀርበው በመታየት ላይ ያሉ ወይም አስቀድመው የታዩና የተወሰኑ ጉዳዮች፤ መ. በየደረጃው በሚገኙ የክልሉ መንግሥት መስሪያ ቤቶች ስር ለተዋቀሩ የዲስፒሊን ኮሚቴዎች ቀርበው የታዩ ወይም በመታየት ላይ ያሉ ዲስፒሊን-ነክ ጉዳዮች፤
  • 14. ሠ. የገጠር መሬት ይዞታነን፣ አስተዳደርና አጠቃቀምን በተመለከተ በየደረጃው በሚገኙ የአስተዳደርና የዳኝነት አካላት የታዩ ወይም በመታየት ላይ ያሉ ጉዳዮች፤ ረ. በክልሉ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 179/2003 ዓ.ም ከአንቀጽ 56 እስከአንቀጽ 58 ድረስ በተደነገገው መሰረት ለክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮና ለተዋረድ አካላቱ ቀርበው መታየት ያለባቸው ጉዳዮች፤ ሰ. ከሀይማኖት ተቋማትና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች አገልግሎቶች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች፡፡ 2.በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (1)ስር የተደነገገው ቢኖርም ለዳይሬክቶሬቱና ለተዋረድ አካላቱ የቀረበው ቅሬታ ወይም አቤቱታ ከፍ ብሎ የተጠቀሱትን የክልሉን መንግሥት መስሪያ ቤቶች የአገልግሎት አሰጣጥ ሁኔታ የሚመለከት ወይም እነዚሁ መስሪያ ቤቶች ሥራቸውን ሲያከናውኑ ሕግንና ሕገ-መንግሥታዊ መብቶችን በሚጥስ መንገድ የተፈጸመ ነው ብሎ ያመነ እንደሆነ ጉዳዩን በሚገባ በማጣራት የእርምትና የማስተካከያ እርምጃ ይወሰድ ዘንድ አስተያየቱን በጽሁፍ አደራጅቶ አግባብ ላላቸው አካላት ሊያስተላልፍ ይችላል፡፡
  • 15.  .. ምዕራፍ ሦስት 3. ስለቅሬታ ምርመራ ሥርዓት፤ 3.1. ስለህዝብ ቅሬታ አቀራረብ፤ ምርመራና ውሳኔ አሰጣጥ  3.1.1. የምርመራ ቅድመ ሁኔታዎች፤ 1. ቅሬታን የመቀበል ተግባር ከተከናወነ በኃላ የቅሬታውን ጸባይ፣ እንዴት መፈታት እንዳለበት፣ እነማን መሳተፍ እንደሚገባቸው፣ የሚያስፈልግ ተጨማሪ ምርመራ ወይም መረጃ ካለ ዳሰሳ በማድረግ መወሰን ያስፈልጋል፡፡ 2. ሁሉም ቅሬታዎች ምርመራን የሚፈልጉ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ብዙዎቹ በመረጃ እጥረት ወይም ከግንዛቤ ማነስ የሚቀርቡ፤ መረጃ በመስጠት ወይም ከዚህ በላይ በተጠቀሰው መሰረት ፊት ለፊት እንዲነጋገሩ ወይም እንዲደራደሩ በማድረግ የሚፈቱ ሊሆኑ ሲለሚችሉ መጀመሪያ ቅሬታው ምርመራን የሚፈልግ መሆኑን መወሰን ያስፈልጋል፡፡ 3. ባለሙያው የቀረበው ቅሬታ ምርመራ የሚፈልግ መሆኑንና የምርመራውንም ጸባይ ይወስናል፡፡ ይህም ማለት ምርመራው ቅሬታ የተፈጠረበት አገልግሎት ከሚሰራበት ህግ ወይም መመሪያ ወይም የአስተዳደር መ/ቤቱ ፖሊሲ፣ ሥነ ሥርዓት፣ ልማድ ወይም ከግለሰብ ውሳኔና ባህሪ ጋር የሚያያዝ ሊሆን ይችላል፡፡
  • 16. 4. የምርመራውን ጸባይ አስቀድሞ መለየት፤ ምርመራው የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል፣ ገንዘብ ወይም አስፈላጊ ቁሳቁስ፣ ፈቃድ የሚያስፈልግ መሆኑንና አለመሆኑን፣ ውጤቱ ምን እንደሆነ እንዲወስን ያስችለዋል፡፡ በዚህ ደረጃ ቅሬታ በውስጥ ወይም በውጭ አካል መመርመር እንደሚቻል መወሰን ይቻላል፡፡ 5. ምርመራውን ለማከናወን መጀመሪያ ማንን፤ የት፣ መቼ ማግኘት እንደሚያስፈልግ፣ መጠየቅ ያለባቸው ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ፣ የሚያስፈልጉ ሰነዶች ምን እንደሆኑ ረቂቅ እቅድ ማዘጋጀት ያስፈልጋል፡ የምርመራ ዜዴ፤ በርካታ የምርመራ ዜዴዎች አሉ፡፡ አንዳንዶቹ በጣም መደበኛ የሆኑ ሌሎች ደግሞ በጣም ኢ-መደበኛ የሆኑና ጥያቄዎችን በስልክ ወይም ደግሞ በእጅ ጽሑፍ ማስታወሻ ብቻ የሚያከናወኑ ናቸው፡፡
  • 17. 3.1.2. የቅሬታ ማስተናገጃ ሥርዓቱ ባህሪ፤ በመንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጥ የሚከሰቱትን ቅሬታዎች ወይም አቤቱታዎች በውይይት፣ በማስረዳት፣ በማደራደርና ሌሎች ህብረተሰቡ በሚጠቀምባቸው የልዩነት መፍቻ ዜዴዎች በመጠቀም ከመፍታት አኳያ የተወሰነ ልዩነት ቢኖራቸውም፤ ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸው ከመደበኛው ፍ/ቤት መለየታቸው ነው፡፡ ይህ ባህሪያቸው አስተዳደራዊ ችግሮችን ከፍ/ቤት ሥርዓት በተለየ መልኩ እንዲፈቱ ያስችላቸዋል፡፡ ዋና ዋና ባህሪዎቻቸውም የሚከተሉት ናቸው፡ ኢ-መደበኛነት/ Informality እንደ ፍ/ቤት ቋሚና የማይዛነፍ ፎርማሊትን የሚከተል አይደለም የሥርዓቱን ተደራሽነት የሚያሰፋ እና በቅሬታ አፈታት ረገድ መዘግየትን እና ወጪን ይቀንሳል፤ መደበኛ ጉዳዮች /formal/፡ በኢ-መደበኛ ዜዴ መፍታት ካልተቻለ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሂደቶች ተከትሎ ጉዳዩ የተመራለት ቅሬታ አጣሪና መርማሪ ባለሙያ ነጻ እና ገለልተኛ የማስረጃ አሰባሰብ ሂደትን ማለትም የቀረበው ቅሬታ መታየት ያለበት ነጥብ ያለው ወይም የሌለው መሆኑን የማረጋገጥ ስራን ይሰራል፡፡
  • 18. ሂደቱም ሰነዶችን በማሰባሰብ፣ ከውስጥ ሰራተኛ ጋር በመመካከር፣ የሚመለከተውን የውጭ ሰው በማነጋገር እና ሌሎች የመሳሰሉ ተግባራትን ከዚህ በታች በተገለፀው ቅደም ተከተል መሰረት በማከናወን የሚፈፀም ይሆናል 3.1.3. የምርመራ ስራ የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች፤  አቤት ባይ በምርመራ ሂደት ሊገኝ ካልቻለና አለመገኘቱ በምርመራው የስራ አካሄድ ላይ ተጽዕኖ መፍጠር የሚችል ሲሆን፣  የምርመራው ስራ በሚካሄድበት ጊዜ የስልጣን መደራረብ መኖር በተረጋገጠ ጊዜ /በፍርድ ቤት፣ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ በእንባ ጠባቂ፣ በፀረ-ሙስና፣ በፖሊስ፣ በዓቃቤ ህግ ወዘተ …../  አቤት ባይ ያቀረበውን ቅሬታ በፁሁፍ ወይም እንደአስፈላጊነቱ በቃል በሚያነሳበት ጊዜ፣  አቤቱታው ከተጠሪ መስሪያ ቤት ጋር በተደረሰ መግባባት ወይም ስምምነት የተፈታ ወይም መፍትሔ ባገኘ እንደሆነ፣  በአስተዳዳሪዎች ምርመራው እንዲቋረጥ የጽሑፍ ትዕዛዝ ሲሰጥ፣  ማንኛውም የአቤቱታ ማሻሻያ መቅረብ የሚችለው ቀደም ብሎ ለቀረበው አቤቱታ ውሳኔ ከመሰጠቱ በፊት መሆን አለበት።
  • 19. የ------ከተማ ነዋሪ የሆኑ አቶ------የተባሉ በ--- ቤት ስራ ማህበር ተደራጅቸ የሰራሁትን መኖሪያ ቤት ካርታና ፕላን አይሰራልህም በማለት አገልግሎት ጽ/ቤቱ ከልክሎኝ በየደረጃው ቅሬታየን አቅርቤ በመጨረሻ ከተማ ልማት ቢሮ የሰጠኝ ምላሽ በጃዊ ከተማ ቤት ስላለህ ከፍተኛውን የሊዝ ዋጋ በመክፈል ካርታና ፕላን ይሰራልሃል መባሌ ትክክል አይደለም ቦታው የተሰጠኝ ማሻሻያ መመሪያው ከመውጣቱ በፊት ስለሆነ ልከፍል አይገባም በማለት ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡
  • 20. . 3.2. ስለምርመራ እቅድ፤ 1.መርማሪው አቤቱታውን ከተረዳ እና ምርመራ ለማካሄድ ሲወስን የምርመራ እቅድ ማዘጋጀት አለበት። 2.የምርመራው እቅድ አስፈላጊነትና ጠቀሜታ ሀ. የቀረበውን አቤቱታ ለማረጋገጥ ወይም ውድቅ ለማድረግ የሚረዱ ማስረጃዎችን ከማን መሰብሰብ እንደሚገባው ለመወሰን፣ ለ. ለምርመራ ስራው የሚረዳው ህግ፣ ደንብ፣ መመሪያ መኖሩን ለማረጋገጥ፣ ሐ. የሚከናወኑ ተግባራትን በቅደም ተከተል ለማስቀመጥ፣ መ. ለሚከናወኑ ተግባራት የምርመራው ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ ለማስቀመጥ፣ ሠ. ለምርመራው አስፈላጊ የሆነውን የገንዘብና የሰው ሀይል ለመለየት፣ ረ. ምርመራውን ለማካሄድ የሚረዱ መንገዶችን ለመለየት፣ ሰ. የባለሙያ ምስክሮችን ዝርዝር እና ሌሎች ለምርመራ አስፈላጊ ነጥቦችን ለመለየት ይጠቅማል። 3. መርማሪው ማስረጃዎች በተሰበሰቡ ቁጥር የምርመራ እቅዱን የመከለስና የማሻሻል ኃላፊነት አለበት።
  • 21. በምርመራ እቅድ የሚካተቱ ተግባራት 1. መግቢያ 2. የባለጉዳዩ አድራሻና ተጠሪ መ/ቤት 3. የአቤቱታው ጭብጥ፡ 4. በአጠቃላይ በተዋረድ አካላት የተሰጠውን ውሳኔ 5. አቤት ባይ የሚጠይቁት መፍትሄ፡ 6. ከአቤቱታዉ ጭብጥ በመነሳት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን ማዘጋጀት፤ 7. መረጃና ማስረጃው የሚሰበሰብበት ቦታ መለየት፣ 8. የመረጃ ምንጭ፡ 9. መረጃውን ለማምጣት የሚያስፈልግ የሰው ሃይል፡ 10.መረጃውን ለማምጣት የሚያስፈልግ ግብአት፡ 11.የማስፈጸሚያ ጊዜ፡ በተመሳሳይ የመሰክ ምርመራ ካከናወነ በኀላ በዕቅዱ መሰረት ሪፖርት ማቅረብ አለበት፤
  • 22. 3.3 ማስረጃን ስለማሰባሰብ፤  የምርመራ ሥራን ለመቀጠል ከተወሰነ፣ የምርመራ ዕቅድ ከወጣ እና ማስታወቂያ ከተነገረ በኃላ የማስረጃ ማሰባሰብ ሂደት ይቀጥላል፡፡ የጠንካራ መርማሪ ተግባር ስለጉዳዩ የሚያውቁትን በማነጋገር፣ ሰነዶችን መሰብሰብ እና ጠቃሚ ማስረጃን የያዙ መዝገቦችን በመፈተሸ ለውሳኔ የሚረዳ አስፈላጊውን መረጃ እና ማስረጃ እንዲያገኝ ጥረት ማድረግ ነው፡፡  የምርመራ ባለሙያው መረጃዎችን ከምስክሮች፣ ከሰነዶች፣ ከባለሙያ እና ከመዝገቦች ሊያገኝ ይችላል፡፡ ከምስክሮች እና ከሰነድ ምርመራ የሚገኘው መረጃ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ መርመሪው ልዩ የሙያ ችሎታ በሚፈልጉ ጉዳዮች ላይ የባለሙያን ምስክርነት ሊጠቀም ይችላል፡፡  መርማሪው ቅሬታውን ለመፍታት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ የማግኘት መብት አለው፡፡ ይህ ካልሆነ ተኣማንነት ያለው ምርመራን ማከናወን አይቻልም፡፡ በምርመራ ወቅት የሚከተሉት እንደ መረጃ እና ማስረጃ ምንጭ ያገለግላሉ፤ ሀ. የሰው ማስረጃ ለ. የሰነድ ማስረጃ ሐ. አስፈለጊ ሆኖ ሲገኝ የባለሙያ ማስረጃ መ. በመስክ ስራ የሚገኙ መረጃዎች እና የመሳሰሉት፤ 1. ተጠሪን መ/ቤት በደብዳቤ ማስረጃና ማብራሪያ መጠየቅና ደብዳቤው ምላሽ ካላገኘ፤ የመጀመሪያው ደብዳቤ በመርማሪው የተፈረመ ከሆነ ሁለተኛው ደብዳቤ በዳይሬክተሩ ይፈረማል፡፡ የመጀመሪያው ደብዳቤ በዳይሬክተሩ የተፈረመ ከሆነ ማስጠንቀቂያው እንደአስፈላጊነቱ በሃላፊው ይፈረማል፡፡
  • 23. 2. በስልክ የተጠሪ መ/ቤትን ማብራሪያ ስለመጠየቅ፤ መርማሪው ተጠሪ መ/ቤትን በስልክ ማብራሪያ ከመጠየቁ በፊት የሚከተሉትን ተግባራት ማከናወን ይኖርበታል። የሚጠየቀውን ኃላፊ ወይም ባለሙያ ከለየ በኋላ ምን መጠየቅ እንዳለበትና ፤ ጥያቄዎቹንም በቅደም ተከተል እና ተያያዥነት ባለው መልኩ ማደራጀት አለበት። በያዘው ማስታወሻ መሰረት የስልክ ግንኙነት በሚያደርግበት ወቅት ተገቢውን መረጃ በእለት መከታተያ ቅጽ መዝግቦ መያዝ አለበት። 3. የምስክርና የባለሙያ ቃል ስለመቀበል፤ ጉዳዩን ሊያስረዱ የሚችሉ ምስክሮችን ባለሙያዎችን ይለያል፤ ጠቃሚ ግለሰቦችና ባለስልጣናት ቃለመጠይቅ መደረግ አለባቸው፡፡ እነዚህም በምርመራ እቅድ ውስጥ ተለይተውና ተዘርዝረው መቀመጥ አለባቸው፡ የምስክሮች ቃለ አሠጣጥ የፖሊስ፣ የፍርድ ቤትን አይነት መደበኛ የሆነና ዜችን ሊያጨናንቅ በሚገባ ሁኔታ ማከናወን የለበትም። ይልቁንም የሚያውቁትን ብቻ እንዲያስረዱ ገለልተኛ በሆነ ሁኔታ እንደሚፈፀም በቅድሚያ ማስረዳት ያስፈልጋል፡፡ የተሰጠውን የምስክርነት ቃል በጽሁፍ ማስፈር፣ ለምስክሩ ማንበብ እና ምስክሩ እንዲፈርምበት ማድረግ አለበት። ቃለ መጠየቁ እንደአስፈላጊነቱ በሁለት መርማሪዎች ይደረጋል፤ እንደኛው መርማሪ የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በቀጥታ ለምስክሩ ይጠይቃል፤ ሁለተኛው መርማሪ ማስታወሻ ይይዛል፡፡
  • 24. 3.4. የሰነድ ማስረጃን ስለማጥናት፤ የሰነድ ማስረጃ፣ ማንኛውም ሰነድ፣ መጽሐፍ፣ ደብዳቤ፣ መዝገብ፣ ሥዕል፣ ካርታ፣ ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ የድምፅ ቅጂ እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ ትክክለኛ ሰነድ ለምርመራ ጠቃሚ ማስረጃ ነው፡፡ ሰነዶች ሃሰት የሚናገሩ፣ ሃሰት ለመናገር የተፈጠሩ፣ የሚያሳስቱ ወይም ፎርጅድ መሆን የለባቸውም፡፡ የሰነድ ማስረጃን ከመጠየቅ በፊት መ/ቤቱ ምን ምን ማስረጃ እንደሚይዝ፣እንዴት እንደሚይዝ፣ማን እንደሚይዝ እና የአያያዙን ሁኔታ መለየት ያስፈልጋል፡፡ 1.የሰነድ ማስረጃ ነገሮች እንዴት እንደተከሰቱ እና የተከሰቱበትን ሁኔታ፣ ባለሥልጣኑ ለምን እርምጃውን እንደወሰደ፣ በመ/ቤቱ እና በቅሬታ አቅራቢው መካከል የነበረው ግንኙነት ምን እንደሆነ ሊያስረዳ ይችላል፡፡ አግባብነት ያላቸውን ማስረጃዎች ካሰባሰበ በኋላ፡- 2.የአቤት ባዩን አቤቱታና የተጠሪ መ/ቤት የሰጠውን ምላሽ በአግባቡ ይረዳል፤ 3.በመካከላቸው የተለያዩበትን ጭብጥ ይለያል፤ 4.የተለያዩበትን ነጥቦች ወይም ጭብጦች በቅደም ተከተል ያስቀምጣል፤ 5.በተቀመጠው ቅደም ተከተል መሰረት የማስረጃ ትንተናና ምዘና ያካሂዳል። በዚህ መሰረት ታሳቢ ሊደረጉ የሚገባቸው ነጥቦች፡- ሀ. የቀረቡት ማስረጃዎች ከተለዩት ጭብጦች ጋር ተያያዥነት ያላቸው መሆኑን፣ ለ. ማስረጃዎች በህጋዊ መንገድ የተገኙ መሆናቸውን፣
  • 25. የቀጠለ… ሐ. በተቻለ መጠን በቃል ከሚገኝ ማስረጃ ይልቅ በፁሁፍ የተደገፈ ቢሆን ይመረጣል። መ. ማስረጃዎች ቀጥተኛ ወይም ሁኔታን ያገናዘቡ መሆናቸው ሊረጋግጥ ይገባል፤ ሠ. የማስረጃን አግባብነት ለመመርመር በዋነኝነት ጠቃሚ የሚሆነው የማስረጃ ህግና ሌሎች ተዛማጅነት ያላቸው ህጎች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች ያገናዘበ መሆን ይኖርበታል። ረ. ከተለየው ጭብጥ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ህጎች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች ወዘተ … መለየት እና ማሰባሰብ፣ ሰ. በቅደም ተከተል በተቀመጡት ጭብጦች ላይ ህጋዊ ትንታኔ መስጠት፣ የተሰጠው የህግ ትንታኔ ከማስረጃ ምዘናው ጋር ተደጋጋፊ መሆኑን ማረጋገጥ፣ ሸ. ከላይ በተዘረዘረው መሰረት ውሳኔ ለመስጠት የሚቸገር ከሆነ ለፖናል ውይይት ያቀርባል። ቀ. እንደ አስፈላጊነቱ የፖናል ውይይቱ በዳይሬክተሩ አማካኝነት ይደራጃል፣ የራሱ የሆነ ሰብሳቢና ፀሐፊ ይኖረዋል፤ ቸ. የፖናል ውይይቱ ተግባራት ዘወትር በቃለ-ጉባኤ እየተዘጋጀ ይቀመጣል፤
  • 26. የቀጠለ…. 5. የምርመራ መዝገቡን የያዘው መርማሪ ለኬዝ ኮንፈረንሱ ስለሚያቀርበው ጉዳይ ማብራሪያ ያዘጋጃል፤ ማብራሪያውም፡- ሀ. የአቤቱታውን ፍሬ ሀሳብ ለ. የተጠሪ መ/ቤት መልስ ሐ. የምርመራውን ሂደት መ. የተለዩ ጭብጦችንና አከራካሪ ጉዳዮችን/እንደስፈላጊነቱ/ ሠ. የተሰጡ ትንታኔዎችን ረ. ለመመርመርና ለመወሰን የተቸገረበትን ነጥብ ሰ. ከኬዝ ኮንፈረንሱ የሚፈልገውን ግብዓት የሚያካትት ይሆናል። 6. በተያዘው ቀጠሮ መሰረት ውይይቱን ያከናውናል። የጉዳዩ ባለቤት የሆነው መርማሪ የበኩሉን ግብዓት ከማሰባሰብ ባሻገር በገለልተኝነት ይሳተፋል፤ 7. የተሰጠውን ግብዓት አደራጅቶ መግባባት የተደረሰበትን ውሳኔ ይሰጣል።
  • 27. 3.5. ምርመራን የማጠናቀቂያ ጊዜ፤ የቅሬታ ተቀባዩ የቅሬታ ሰነዱን ለመርማሪ ካስረከበበት ቀን ጀምሮ በተቻለው መጠን በተለመደው አሰራር ወድያውኑ ካልሆነ ደግሞ በደንቡ ከተቀመጠው ጊዜ በላይ ሊወስድ አይገባም፡፡ የምርመራ ውሳኔ ስለመስጠት፤ 1. መርማሪው አስተዳደራዊ በደል አለመፈፀሙን ካረጋገጠ ይህንኑ በመጥቀስ ውሳኔ መስጠት ይኖርበታል። 2. የምርመራ ውሳኔ አጻጻፍ፤ ሀ. የውሳኔ መግቢያ፤ የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ክፍሉ ውሳኔ የመጀመርያ መግቢያ የፋይል ቁጥር፣ ቀን፣ የባለጉዳዮች ስም እና የጉዳዩ ዓይነት መጻፍ አለበት፡፡ ይህ በማን እና በማን መካከል፤ በምን ጉዳይ ላይ ውሳኔ እንደተሰጠ ይገልጻል፡፡ ለ. የውሳኔ የመጀመርያ ክፍል፤ ውሳኔው የቅሬታውን አመጣጥ በአጭሩ በመዘርዘር ይጀምራል፡፡ በይግባኝ የመጣ ጉዳይ ከሆነ እንዴት የይግባኝ ደረጃ እንደደረሰ መዘርዘር ይኖርበታል፡፡ ማንኛውም በክሱ ውስጥ የተነሳ ጠቃሚ ፍሬ ነገር መነሳት ያለበት ቢሆንም አስፈላጊ ያልሆነ እና የተደጋገመ ነገር ሊኖረው አይገባም፡፡
  • 28. የቀጠለ… ሐ. ለውሳኔው ምክንያት የሆነውን ጭብጥ መለየት፤ ውሳኔ የሚሰጠው አካል በሁለቱም ወገኖች የቀረበውን እና በምርመራ ወቅት የተገኘውን ማስረጃ ለጉዳዩ ተገቢነት ካለው ህግ ጋር በማገናዘብ ጭብጥ ይይዛል፡፡ ጭብጡ የመርማሪውን የትኩረት አቅጣጫ ያመለክታል፡፡ መ. የሰው እና የሰነድ ማስረጃን መዳሰስ፤ የተፈጠረውን ቅሬታ ለማስረዳት የሰነድ ወይም የጽሑፍ ማስረጃ ሊቀርብ ይችላል፡፡ የሰው ምስክር ቀርቦ ከሆነ ምን ያህል ምስክሮች እንደቀረቡ እና በተቻለ መጠን ምስክሮች ምን እንዳስረዱ በአጭሩና ገላጭ በሆነ መልኩ ማስፈር፣ የቀረበው የሰነድ ማስረጃ ከሆነ የሰነዱ ዓይነት ቁጥሩና ቀኑ ተገልጾ በአቭሩ ምን ይዘት እንዳለው በአጭሩ ማስፈር ይገባል፡፡ በሁለቱም በኩል የቀረቡ ምስክሮች ቃል እና የሰነድ ማስረጃዎች ይዘት ደረጃ በደረጃ ይተነተናሉ፡፡ ሠ. የተያዘውን ጭብጥ መሰረት በማድረግ ውሳኔ መስጠት፤ የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት የያዘውን ጭብጥ ተራ በተራ ከቀረበው ክርክር እና ማስረጃ አንጻር እያገናዘበ የሚቀበላቸውንና የሚጥላቸውን ሃሳቦች በምክንያት እያስደገፈ እልባት እየሰጠባቸው ይሄዳል፡፡ እያንዳንዱ ነጥብ ለየብቻው ይተነተናል ከሌለው ጋር እንዲዛመድ በማድረግ የሃሳብ ፍሰቱን ቀጣይነት ያለው ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ መጨረሻ ላይ የሚቀመጠው ውሳኔ ረጅም ያልሆነ፤ ነገር ግን የተብራራ ብቻውን መልዕክት የሚሰጥ ሊሆን ይገባል፡፡
  • 29. የቀጠለ… የሚሰጠው ውሳኔ ከላይ እንደተገለፀው ግልፅ እና እራሱን ችሎ የሚናገር እና ተከራካሪ ወገኖችን ለአዲስ ክርክር የማያጋልጥ መሆን ይገባዋል፡፡ የመንግስት መ/ቤቱ ውሳኔ ትክክለኛ አለመሆኑ ከተረጋገጠ ተገቢ የሆነ የመፍትሔ እርምጃ ማስቀመጥ ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ፡- 1. ለተፈፀመው የአስተዳደር ጥፋት ምክንያት የሆነው ድርጊት እንዲቆም ወይም፤ 2. ለጥፋቱ ምክንያት የሆነው መመሪያ በቀረበው አቤቱታ ላይ ተፈፃሚነቱ ቀሪ እንዲሆን ወይም፣ 3. የተፈፀመው የአስተዳደር በደል በስራ ላይ ባለው መመሪያ መሰረት እንዲታረም ወይም ማንኛውም ሌላ ተጨማሪ እርምጃ እንዲወሰድ በግልጽ የሚያመላክት መሆን ይኖርበታል፤ 4. ለቅሬታ አቅራቢው የሚሰጠው ምላሽ ለዚሁ በተዘጋጀው ቅፅ ላይ ሰፍሮ ለባለጉዳዩ በጽሁፍ ይገለፅለታል፡፡ 5. ለቅሬታ አቅራቢው በጽሁፍ የሚሰጠው ማናቸውም ምላሽ የሚከተሉትን ፍሬ ነገሮች መያዝ ይኖርበታል፡- ሀ. ቅሬታው ወይም አቤቱታው በዚህ ደንብ መሠረት ለመስሪያ ቤቱ መቅረቡን፤ ለ. ቅሬታው ወይም አቤቱታው በሚገባ መጣራቱን፤ ሐ. በማጣራቱ ሂደት የተደረሰባቸው ግኝቶች ምን እንደሆኑ፤ መ. ቅሬታው ወይም አቤቱታው ትክክለኛና ተገቢ ሆኖ ካልተገኘ ይኸው የተባለበትን ምክንያት፤ ሠ. ባለጉዳዩ በተሠጠው ምላሽ ወይም ማብራሪያ የማይረካ ቢሆን የይግባኝ አቤቱታውን ለማንና እስከ መቼ ድረስ ለማቅረብ እንደሚችል፡፡
  • 30. የቀጠለ… 6. መርማሪው የምርመራ ሪፖርት ውሳኔውን ከላይ በተገለፀው መልኩ ካዘጋጀ በኋላ አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ለፓናል ምክክር ሊያቀርበው ይችላል። 7. በቀበሌ/በክፍለ ከተማ፤ በወረዳ፣ በዞንም ሆነ በክልል ደረጃ የተቋቋመ የህዝብ ቅሬታ ሰሚ አካል ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ካላጋጠመው በስተቀር በዚህ ደንብ መሠረት የሚቀርቡለትን ቅሬታዎችና አቤቱታዎች አጣርቶ እንደቅደም ተከተሉ ከ5፣ ከ10፣ ከ15 እና ከ20 የሥራ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ተገቢውን ምላሽ የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡ 8. ፊርማ እና ማህተም፤ ውሳኔውን የሰጠው ባለሙያ ወይም ሀላፊ በውሳኔው መጨረሻ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ስሙን፤ ሀላፊነቱንና ቀን በመጻፍ ይፈርማል፡፡ ማህተም ያደርጋል፡፡
  • 31. ምዕራፍ አራት ፤ የይግባኝ መብትና የውሳኔ አፈጻጸም ክትትል 4.1 የይግባኝ መብት በሚሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ማንኛውም ወገን በማንዋሉ/በደንቡ የተቀመጠውን ስርዓትና ቅደም ተከተል ጠብቆ ወደሚቀጥለው አካል ይግባኝ የማለት መብት አለው፡፡ ተከራካሪ ወገኖች የት፣መቼ እና ለማን ይግባኝ እንደሚሉ የማያውቁ ከሆነ የይግባኝ መብት መኖሩ ብቻውን ዋጋ አይኖረውም፡፡ ይግባኝ መብት እንደሆነ፣ይግባኝ የት፣በምን ዓይነት ሁኔታ ይግባኝ እንደሚባል እና የይጋባኝ ጊዜ በግልጽ ተጽፎ መቀመጥ አለበት፡፡ ለሚቀጥለው አካል ይግባኝ ከተባለ ባለጉዳዮቹ ይግባኝ ባይ እና መልስ ሰጭ በመባል ይጠራሉ፡፡ ሁለቱ ወገኖች በታችኛው አካል በተወሰነው ውሳኔ ቅር ከተሰኙ ሁለቱም ይግባኝ የማለት መብት አላቸው፡፡ የመልካም አስተዳደር ግድፈት ላይ የሚቀርብ ይግባኝ አይገደብም፡፡ 4.2. የይግባኝ ይዘት፤ በማናቸውም የይግባኝ ማመልከቻ ላይ ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱት ነገሮች መገለጽ አለባቸው፤ ይግባኝ የቀረበበት መ/ቤት ስም፤ የይግባኝ ባዩ እና የመልስ ሰጭው ስምና አድራሻ፤ ውሳኔ የሰጠው መ/ቤት ስም፣ ውሳኔ የተሰጠበት ቀንና የፋይል ቁጥር፤ ለይግባኝ ምክንያት የሆኑ ነገሮች በዝርዝር፤ በይግባኝ እንዲታረም የሚፈለገው ነገር ዝርዝር እና የሚጠየቀው ዳኝነት ዓይነት፤ የሥር መዝገብ በሙሉ ተገልብጦ ከይግባኝ አቤቱታ ጋር ተያይዞ ይቀርባል፡፡
  • 32. 4.3. የይግባኝ ማመልከቻና ይግባኝ የሚቀርብበት ጊዜ፤ የይግባኝ ማመልከቻ ውሳኔ በተሰጠ በደንቡ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ መቅረብ አለበት፡፡ ነገር ግን ይግባኝ ባይ
  • 33. 4.4. የውሳኔ አፈጻጸም፤ የአፈጻጸም ደረጃና ሂደት፤ - የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ውሳኔ ከተሰጠበት የመንግስት መ/ቤት ጋር በትብብር ይሰራል፡፡ የመንግስት መ/ቤቱም እንደተወሰነበት ተከራካሪ ሳይሆን ውሳኔው ለአገልግሎት አሰጣጥ ጠቃሚ መሆኑን ተገንዝቦ የጉዳዩ ባለቤት መሆኑን አምኖ እንዲፈጽም መበረታታት አለበት፡፡ - ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ካላጋጠመ በስተቀር ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት በየደረጃው የተሰጠን የቅሬታ ውሳኔ ውሳኔው በደረሰው በ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ የመፈጸም ግዴታ አለበት፡፡ - ማንኛውም መ/ቤት ያለ በቂ ምክንያት እላይ በቁጥር 1 እና 2 በተደረገው ጥረት የደረሰውን ውሳኔ ያልፈጸመ ከሆነ፤ የመ/ቤቱ ኃላፊ በወንጀል ህጉ አንቀጽ 438, 440(1,ሐ) እንደየ ሁኔታው ከሚመለከተው የጠቅላይ ዓቃቢ ህግ እና ፖሊስ ጋር በመተባበር እንዲጠየቅ ያደርጋል፡፡
  • 34. -የተጠሪ መ/ቤት ማብራሪያና ማስረጃ እንዲያቀርብ ተጠይቆ በህጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ለማቅረብ ፈቃደኛ ሆኖ ያልተገኘ እንደሆነ ወይም ውሣኔ ተሰጥቶ ያልፈፀመ እንደሆነ መርማሪው ባለሙያ የሚከተሉትን ተግባራት ይፈጽማል፤ 1.ማስረጃና ማብራሪያ እንዲሰጥ የተጠየቀበት ደብዳቤ ወይም ውሳኔ የተሰጠበት ደብዳቤ እና ሌሎች አግባብነት ያላቸው ማስረጃዎች ለተጠሪ ስለመድረሱ የሚያስረዱ ሰነዶችን ያሰባስባል፤ 2.የወንጀል ክሱን አቤቱታ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ቅጽ መሠረት መዝግበው እና ተገቢ ማስረጃዎችን በማያያዝ ለስራ ሂደት ባለቤት ያቀርባል፤ 3.ክስ እንዲመሰረት ሲወሰን በተቋሙ መርማሪ ባለሙያ ከተቋሙ ውክልና በመያዝ ለጸረ-ሙስና ወይም ለፍትህ ዓቃቢ ህግ በማቅረብ ጉዳዩን መከታተል አለበት፤ 4. ከፖሊስ፣ ከዐቃቤ ህግ እና ከፍርድ ቤት ጋር በመተባበር ክሱ ውጤታማ እንዲሆን ጥረት ማድረግ አለበት፤ 5.በክስ ክትትሉ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮች ሲኖሩ ለስራ ሂደት ባለቤት /ለኃላፊው በማቅረብ መፍትሄ ማፈላለግ አለበት፤ 6.የስራውን አፈፃፀም የሚያሳይ ሪፖርት ለዚሁ በተዘጋጀ ቅጽ መሠረት መዝግቦ ለዳይሬክተሩ ወይም ለሀላፊ ያቀርባል፡፡ 7.ክስ እንዲቋረጥ በኃላፊ ሲታዘዝ ይህንኑ ይፈጽማል።
  • 35. ምዕራፍ አምስት፡- ፕሮፋይል ዝግጅትና አንድምታ ትንተና ማካሄድ፤ ማንኛውም ጉዳይ የቀረበለት ባለሙያ በወቅቱ ከተመሩለት አቤቱታዎች ጋር በተያያዘ አመራሩ ሊያውቃቸው የሚገቡ ብሎ የሚያምንባቸውን የአሰራር፤ የአመራር፤ የህግና መመሪያ፤ ወዘተ ችግሮች በተመለከተ የማሻሻያ ሀሳቡን አክሎ የሚከተሉትን ጉዳዮች የካተተ የአንድምታ ትንተና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡  የቀረበው አቤቱታ ይዘት፤  የቀረበው አቤቱታ ባህሪና መንስዔ፤  በተዋረድ አካላት የተሰጡ ውሳኔዎች  የቀረበው አቤቱታ በብዛት ወይም በድግግሞሽ ቅሬታ ያስነሳው ህግ ከነምክንያቱ /የህግና የመመሪያ፣ የሰራተኛ እንዝላልነት፣ ሙስናና አድሎ፣ ከውሳኔ አስተያየት ጋር ለሚመለከተው አካል ይቀርባል፡፡
  • 36. አንድ ባለጉዳይ በደቡብ ጎንደር ዞን በፎገራ ወረዳ ወረታ ከተማ ነዋሪ መሆናቸውን ገልጸው በዚሁ ከተማ በስሜን በኩል የነዳጅ ማደያና ሆቴል (ሞቴል) መስሪያ ቦታ ለመቀበል የኢንቨስትመንት ፈቃድና አስፈላጊውን የፕሮጀክት ሂደት አስጨርሸ ቦታ ከተሰጠኝ በኋላ የግንባታ ስራ በፍጥነት በማከናወን ላይ እንዳለሁ ባልታወቀ ምክንያት ግንባታውን እንዳቆም በመደረጌ ለምን ብየ ስጠቅ የተሰጠኝ ምላሽ ከሞቴሉ አቅራቢያ የውሀ ጉድጓድ ስላለና በምንጭና በጉድጓድ ውሀ መገኛ አቅራቢያ ሞቴል መስራት የሚቻለው በክልሉ የውሀ አስተዳደር ደንብ መሰረት ለጉድጓድ ውሀ 100 ሜትር ለምንጭ 350 ሜትር ርቀት ላይ መሆን አለበት ስለሚል በዚህ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥበት የክልሉን ውሀ ሀብት ቢሮ ጠይቀን ምላሽ እየጠበቅን ነው ስለተባልኩ ስጠብቅ የቆየሁ ሲሆን ቢሮው ከህጉ ውጭ ጉድጓድ ውሀ ሁኖ እያለ 350 ሜትር መራቅ አለበት በማለት ውሳኔ በመስጠቱ በደል ደረሰብኝ በማለት የቀረበ ቅሬታ ነው፡፡
  • 37. የፕሮፋይል አዘገጃጀት ቅደም ተከተል እና በዉስጡ መካተት ያለባቸዉ ነጥቦች የአቤት ባይ ስም-------------ፆታ-------እድሜ-------መዝገብ ቁጥር------------- የአቤት ባይ ሙሉ አድራሻ ፤- ዞን---------------------------------------የወረዳው------------------ ቀበሌ--------------------------------------ስልክ ቁጥር----------------------------------------------------- አቤቱታ የቀርበበት ሴክተር--------------------------------- የስራ ክፍል-------------------------------- የአቤቱታው አይነት ፍሬ ጉዳይ/ጭብጡ/----------------------------------------------------------------- አቤቱታዉ የቀርበበት ቀን ------------------------------------------------------- ጉዳዩን አስመልክቶ በየደረጃው የተሰጠ ውሳኔ ይዘት ሁኔታ፤- ማለትም ቅሬታዉ ከተነሳበት ታችኛዉ አስተዳደር አንስቶ በማጽደቅ ወይም በመሻር የተሰጠዉ ዉሳኔ ምን ነበር፤ -- በቀበሌ ደረጃ የተሰጠ ዉሳኔ-፤ ወረዳ ሴክተር ደረጃ የተሰጠ ዉሳኔ ፤ የወረዳ ህብ ቅሬታ ሰሚና አስተዳደር ጽ/ቤት/ከንቲባ ጽ/ቤት ደረጃ የተሰጠ ዉሰኔ፤ በዞን ሴክተር መመሪያዎች፤ አስተዳደር ጽ/ቤት/ከንቲባ ጽ/ቤት እና ቢሮዎች ደረጃ የተሰጠ ዉሳኔ ፤ በክልል/ በዞን ቅሬታ ሰሚ ደረጃ የተሰጠ ዉሳኔ፤ በመጨረሻዉ እርከን በዞን ወይም በወረዳ በደረሰበት ደረጃ በማጣራት የተገኙ ዉጤቶች መልመጃ ፤ የፕሮፋይል እና የአንድምታ አንድነትና ልዩነት ተወያዩበት