SlideShare uma empresa Scribd logo
1 de 15
Hidar / ህዳር 1/2007ዓ.ም
እንኳን ደህና መጣችሁ
Well Come
ባህላዊውወይምየቀደምትአባቶችናእናቶች
እውቀትለዛሬመሰረታችንነው፡፡
የማንነታችንምምልክትናችሁ!!
እናከብራችኋለንበእናንተምእንኮራለን፡፡
ስለማህበሩ
ስንታየሁ ጎበዜ
መግቢያ
በዘመናዊውማህበረሰብና ሳይንስ ሲገለፅ
ባህላዊ ህክምና፡- አገር በቀል የሆነና በልምድ የዳበረ እንዲሁም በህብረተሰቡ ተቀባይነት
ያገኘ ዕውቀት ሁኖ የእፅዋትን፤ የእንስሳትን ተዋፅኦ ወይም ማዕድናትንና የእጅ ጥበብን
በመጠቀም የሚሰጥ የህክምና አገልግሎት ነው፡፡
የባህላዊ ህክምና አዋቂ፡- በሚያገለግለውሕብረተሰብተቀባይነት ያገኘወይምበዕፅዋት፤
እንስሳትተዋጽኦወይምበማዕድናትወይምበእጅጥበብ በመጠቀም አገልግሎትየሚሰጥ
ባህላዊ መድሃኒት፡- የዕፅዋት፤ የእንስሳት ወይም የማዕድናት ተዋጽኦ ሆኖ በነጠላም ሆነ
በመቀላቀል ለሰውም ሆነ ለእንስሳት ሕክምና አገልግሎት የሚውል
ኦ ኤንኤም ወይም ይህ ማህበር ለምን አስፈለገ
በአገራችን ባህላዊ ህክምና ከጥንት ጀምሮ በስፋት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረ ማለትም
ከዘመናዊውሕክምናቀደምት ቢሆንም እድገቱተወስኖበመቆየቱ
የባህል ህክምና አዋቂዎችን በመመዝገብና በመደገፍ የሚሰጡት አገልግሎት በስነ-ምግባር
የተደገፈመሆን እንዲችል
80 ፐርሰንት የሚሆነው የሀገራችን ህዝብ የሚጠቀምበትን የባህላዊ ሕክምና ዘርፍ
ከትውልድ ወደትውልድየሚሸጋገርበትወጥስርዓት መዘርጋትአስፈላጊስለሆነ
በአገሪቱ የጤና ፖሊሲ የተቀመጠውን አቅጣጫ መሠረት በማድረግ የባህል ህክምና
አዋቂዎችበደንቡመሰረትየእውቀታቸው ተጠቃሚ መሆንስላለባቸው
የባህል ህክምና አዋቂዎች የበለጠ የስራ ነፃነትና የህግ ከለላ አግኝተው ከዘመናዊው
ህክምና ጎንለጎንዘርፉመበልጸግ ስላለበት
አመሰራረት
Organization for Natural Medicine
and Nutrition
(ONM)- At Lower Omo
የታችኛው ኦሞ ተፈጥሮመድሃኒቶችና መድሃኒተኞች
ልማት ማህበር
በእለት ከዕለት በሚታዩ የጤና ችግሮችና ከተፈጥሮ መድሃኒቶችና የምግብ እፅዋት እየተገኘ
ያለው መፍትሄ ቀልብ የሚስብ በመሆኑ በዘርፉ አስተዋፅኦ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ
ባለፉት6 ዓመታትጥናትበማድረግናከተለያዩግለሰቦችጋርበመመካከር
በበጎ አድራጎት ማህበር ስር በ7 ግለሰቦች (አቶ አባይነህ ሂሎ፤ ዶ/ር እንየው ጌታሁን፤ አቶ
ወንድምነህ መርሻ፤ አቶ አብደላ አልቴ፤ አቶ ደረጀ ፀጋዬ፤ አቶ ስንታየሁ ጎበዜና አቶ አቅና
አክታ)መልካምፈቃድበ2002ተፈርሞበየካቲት2004 ዓ.ም ህጋዊፈቃድአገኘ
የፈቃድቁጥር፡- 857/2004
የማህበሩአርማናትርጉም
At Lower Omo
›`T¨< ›ÖnLà ´`´` }Óv^ƒ” Sc[ƒ ÁÅ[Ѩ< uእንÓK=²— ›Ö^`
¾SËS]Á òÅKA‹” Sc[ƒ vÅ[Ñ SMŸ< ¾}k“u[“ ¾S"ŸK—¨<“
SÚ[h¨< òÅM uT>Å^[u<uƒ ¨ÃU uT>Ñ—–<uƒ Ó`Ñ@ u›uv
SM¡ ¾}KÖð pÖM እንዲሁም በእንÓK=²—¨< ›Ö^` ¾•‹—¨< *V
¾T>M îG<õ ¾Á² c=J”: ›ÖnLà ƒ`Ñ<S<U u›=ƒÄåÁ c”Åp
›LT kKTƒ ¾}k“uƒ òÅLƒ ›=ƒÄåÁ¨<Á””“ Öuw„ቿን
ቅጠሎችም አገራችን ያሏትን ባለ ዘርፈ ብዙ ጥቅም እፅዋት ያመለክታል፡፡ ከታች
የተመለከተው ፅሁፍ በበኩሉ ይህ ማህበር በጅምር የሚንቀሳቀስበትን አካባቢ
ያመለክታል፡፡
¾TIu ¯LT‹
1. የዞናችንን ህብረተሰብ አስከፊ ከሆነ ድህነት በማላቀቅ ሂት እንዲሁም የጤና ችግሮችን
ከመቅረፍ አንጻር በአካባቢ ልማትና ጥበቃ መስኮች አስተዋጽኦ ማድረግ ፣ ይህንንም
ለማሳካት የአካባቢውን የተፈጠሮ መድሃኒትነት ያላቸውን እፅዋት ዝርያዎችን
እንደኢኮሎጅው ተስማሚነት ለመንከባከብና ለማልማት ፣
2. የባህል ህክምና አዋቂዎች የተደራጀና የተጠናከረ ማህበር እንዲኖራቸውና ከአገሪቱ
ጤና ፖሊሲ ጋር የተቀናጀ አሰራር አንዲኖራቸው ማድረግ አንዲሁም የእውቀተቸው
ተጠቃሚ በመሆን ኑሯቸው ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርስ ማስቻል ፡፡
3. የብዙሃን መገናኛ ጣቢያዎችን በመጠቀም ስለ ጤናና ጤና ችግሮች እንዲሁም
ስለአካባቢ እንክብካቤ ትምህርቶችንና መልእክቶችን ማስተላለፍ ፣
4. በመልሶ ተከላ ላይ ወጣቱን ማስተማር ስለ አገር በቀለ እና በሽታ ተከላካይ አካባቢያዊ
የዛፍ አይነቶች እንዲያውቁ ማድረግ እና ችግኞች እንዴት መንከባከብና መተከል
እንዳለባቸው ማስተማር ፡፡
5. በባህል ህክምናና በዘመናዊ ህክምና መካከል ያለውን ተያያዥነት ለባህል ህክምና
አዋቂዎችና ለማህበረሰቡ ግንዛቤ ማስጨበጥ ፡፡
6. የባህል ህክምና አዋቂዎች በመሬታቸው ላይ ችግኞችን በመትከል እንዴት
እንሚያሳድጉና እንደሚንከባከቡ ማስተማር ፡፡
7. የተፈጠሮ መድሃኒት ዛፎችን ከተለያዩ ተቋማት ጋር
በማጥናት ታሽጐ በጥቅም ላይ ለማዋል ፡፡
8. በዞኑ ያሉ የተለያዩ የተፈጥሮ መድሃኒት አዋቂዎችን
ማበረታታትና አብሮ መሥራት በዚህም
ከዘመናዊው ህክምና ጐን ለጐን የሚሄዱበትን ሁኔታ
ከጉደዩ ባለቤት የመንግሥት አካል ጋር መሥራት ፣
9. በዞኑ የተፈጠሮ መድሃኒቶች ጥናትና ምርምር
ማድረግና የስልጠናና ምርምር ማዕከል ማቋቋም፣
የተከናወኑተግባራት
 ከዞንጤናመምሪያጋርበመተባበርየባህልህክምናአዋቂዎችንምዝገባ
አዋቂዎቹ የሚጠቀሙባቸው ግብዓት አይነቶችና በከፊል ህክምና እየሰጡ ያሉባቸው ችግሮች መረጃም
ለማጠናቀር የተቻለ ቢሆንም በቀጣይ ከጤና መምሪያው ጋር በመተባበር የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ
መድረኮችንየማዘጋጀትናምዝገባውንማጠናከሩበትኩረት የምንሄድበትተግባርይሆናል፡፡
ወረዳ ወንድ ሴት ድምር
ደቡብአሪ 48 9 57
ማሌ 81 58 139
በና ፀማይ 58 23 81
ኛንጋቶም 5 20 25
ሐመር 41 7 48
ዳሰነች 4 1 5
ጂንካከተማ 4 4 8
Salamago 13 13
ድምር 254 122 376
አገራዊ እውቀትን ለትውልድ ጠብቆ ማቆየቱ የማህበሩ ሌላው
ዓላማ ከመሆኑ አንፃር ከ 1 ባህላዊ ህክምና አዋቂ ጋር የተደረገ
13 ደቂቃ ቪዲዮ ቃለ ምልልስ ዶክመንት ተደርጓል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በተለያየ ወቅት ማህበሩን ሊደግፉ ይችላሉ
ብለን ወዳሰብናቸው ድርጅቶች የድጋፍ ረቂቆችን ልከናል፤
በተለይም ከባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር ሰፋ ያለ ዓውደ ጥናት
ማድረግ ይቻል ዘንድ እንዲደግፉን የሃገር ውስጥና የውጭ
መ/ቤቶችን ለማነጋገር ብንችልም አፋጣኝ ድጋፍ አልተገኘም
ማህበሩ ከባህል ህክምና እፅዋት ልማትና ተፈጥሮ ጥበቃ አንፃር
ጥብቅ ቦታዎችን ለመፍጠርና እፅዋትን ለማልማት የቦታ
ጥያቄዎች አቅርቦ መልስ እየተጠባበቀም ይገኛል፡፡
ጊዜያዊ አትክልት ቦታ በህብረተሰብ ጤና ላብራቶሪ ማዕከል
የተዘጋጀ ሲሆን አትክልተኞችም በኮንትራት ተመድበዋል
የማኀበሩ የገቢምንጭ
1.ከአባላት መዋጮ
2. ከእርዳታ ሰጪዎች የሚገኝ ገንዘብ ወይም ንብረት
ማህበሩ ባሳለፍነው ዓመት መገባደጃ ወቅት የ46ሺህ ብር ድጋፍ ከሴንተር ፎር ኢንዲጂኒየስ ኩዌስችንስ
ከተባለ አገር በቀል ግበረ-ሰናይ ድርጅት ማግኘቱ ዛሬበዚህ መልክ እንድንገናኝ ምክኒያት ሆናል፡፡
ባህል ህክምናበደቡብ ኦሞ
ለሰውም ሆነ ለእንስሳት ጤና አገገልግሎትበጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዋቂዎችእንዳሉ ከተለያዩ ጥናቶችናከያዝናቸው
መረጃዎች መገንዘብ ይቻላል
ምሳሌ
ባለፉት ጥቂት ጊዜያት ከመዘገብናቸው
1. ለሆድትላትልና ህመምችግርመድሃኒት አዋቂዎች-68
2. የእባብናጊንጥ መርዝ ህክምናሰጪ- 49
3. የአይንህመም -22
4. ለደም ማነስ -20
5. ወጌሻ ለአጥንትችግር -17
6. ሳል፤ እራስ ምታትና ትኩሳት -16
7. ለቆዳ ችግሮች -10
8. ለቁርጥማት -10
9. ለማህፀንና ወሊድ ችግሮች-8
10. ለእባጭና ቁስል -7
11. ለልብ ህመም -6
12. ለእብድ ውሻ በሽታ -5
13. ወባ -4
14. የጥርስ -4
15. ለጨብጥ -4
16. ለሚጥል በሽታ -3
17. ለደም መፍሰስ -3
18. የሳንባነቀርሳ፤ የምግብእጥረት፤ ደም ግፊት፤ የጆሮናአባሰንጋበሽታ- እያንዳንዱ 1
ለዘላቂ ልማትና የሀገር እድገት የጤናማ ማህበረሰብ
መኖር ተቀዳሚ ጉዳይ ነው
ስለዚህ ኑ በጋራ እንስራ በማንነታችንም እንኩራ
እንወዳችኋለን
አመሰግናለሁ

Mais conteúdo relacionado

Destaque

Web Hosting, Web Design & Development Technical Proposal
Web Hosting, Web Design & Development Technical ProposalWeb Hosting, Web Design & Development Technical Proposal
Web Hosting, Web Design & Development Technical ProposalAnthony Waweru
 
People attrition and retention
People attrition and retentionPeople attrition and retention
People attrition and retentionAshish Banerjee
 
Norma tecnica (NT-01-2008)
Norma tecnica (NT-01-2008)Norma tecnica (NT-01-2008)
Norma tecnica (NT-01-2008)Maria Fernanda
 

Destaque (6)

Web Hosting, Web Design & Development Technical Proposal
Web Hosting, Web Design & Development Technical ProposalWeb Hosting, Web Design & Development Technical Proposal
Web Hosting, Web Design & Development Technical Proposal
 
Horse whisperer
Horse whispererHorse whisperer
Horse whisperer
 
People attrition and retention
People attrition and retentionPeople attrition and retention
People attrition and retention
 
Norma tecnica (NT-01-2008)
Norma tecnica (NT-01-2008)Norma tecnica (NT-01-2008)
Norma tecnica (NT-01-2008)
 
Semiología del tórax
Semiología del tóraxSemiología del tórax
Semiología del tórax
 
Eric Doms CVVV
Eric Doms CVVVEric Doms CVVV
Eric Doms CVVV
 

1st symp presentation

  • 1. Hidar / ህዳር 1/2007ዓ.ም
  • 5. መግቢያ በዘመናዊውማህበረሰብና ሳይንስ ሲገለፅ ባህላዊ ህክምና፡- አገር በቀል የሆነና በልምድ የዳበረ እንዲሁም በህብረተሰቡ ተቀባይነት ያገኘ ዕውቀት ሁኖ የእፅዋትን፤ የእንስሳትን ተዋፅኦ ወይም ማዕድናትንና የእጅ ጥበብን በመጠቀም የሚሰጥ የህክምና አገልግሎት ነው፡፡ የባህላዊ ህክምና አዋቂ፡- በሚያገለግለውሕብረተሰብተቀባይነት ያገኘወይምበዕፅዋት፤ እንስሳትተዋጽኦወይምበማዕድናትወይምበእጅጥበብ በመጠቀም አገልግሎትየሚሰጥ ባህላዊ መድሃኒት፡- የዕፅዋት፤ የእንስሳት ወይም የማዕድናት ተዋጽኦ ሆኖ በነጠላም ሆነ በመቀላቀል ለሰውም ሆነ ለእንስሳት ሕክምና አገልግሎት የሚውል
  • 6. ኦ ኤንኤም ወይም ይህ ማህበር ለምን አስፈለገ በአገራችን ባህላዊ ህክምና ከጥንት ጀምሮ በስፋት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረ ማለትም ከዘመናዊውሕክምናቀደምት ቢሆንም እድገቱተወስኖበመቆየቱ የባህል ህክምና አዋቂዎችን በመመዝገብና በመደገፍ የሚሰጡት አገልግሎት በስነ-ምግባር የተደገፈመሆን እንዲችል 80 ፐርሰንት የሚሆነው የሀገራችን ህዝብ የሚጠቀምበትን የባህላዊ ሕክምና ዘርፍ ከትውልድ ወደትውልድየሚሸጋገርበትወጥስርዓት መዘርጋትአስፈላጊስለሆነ በአገሪቱ የጤና ፖሊሲ የተቀመጠውን አቅጣጫ መሠረት በማድረግ የባህል ህክምና አዋቂዎችበደንቡመሰረትየእውቀታቸው ተጠቃሚ መሆንስላለባቸው የባህል ህክምና አዋቂዎች የበለጠ የስራ ነፃነትና የህግ ከለላ አግኝተው ከዘመናዊው ህክምና ጎንለጎንዘርፉመበልጸግ ስላለበት
  • 7. አመሰራረት Organization for Natural Medicine and Nutrition (ONM)- At Lower Omo የታችኛው ኦሞ ተፈጥሮመድሃኒቶችና መድሃኒተኞች ልማት ማህበር በእለት ከዕለት በሚታዩ የጤና ችግሮችና ከተፈጥሮ መድሃኒቶችና የምግብ እፅዋት እየተገኘ ያለው መፍትሄ ቀልብ የሚስብ በመሆኑ በዘርፉ አስተዋፅኦ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ባለፉት6 ዓመታትጥናትበማድረግናከተለያዩግለሰቦችጋርበመመካከር በበጎ አድራጎት ማህበር ስር በ7 ግለሰቦች (አቶ አባይነህ ሂሎ፤ ዶ/ር እንየው ጌታሁን፤ አቶ ወንድምነህ መርሻ፤ አቶ አብደላ አልቴ፤ አቶ ደረጀ ፀጋዬ፤ አቶ ስንታየሁ ጎበዜና አቶ አቅና አክታ)መልካምፈቃድበ2002ተፈርሞበየካቲት2004 ዓ.ም ህጋዊፈቃድአገኘ የፈቃድቁጥር፡- 857/2004
  • 8. የማህበሩአርማናትርጉም At Lower Omo ›`T¨< ›ÖnLà ´`´` }Óv^ƒ” Sc[ƒ ÁÅ[Ѩ< uእንÓK=²— ›Ö^` ¾SËS]Á òÅKA‹” Sc[ƒ vÅ[Ñ SMŸ< ¾}k“u[“ ¾S"ŸK—¨<“ SÚ[h¨< òÅM uT>Å^[u<uƒ ¨ÃU uT>Ñ—–<uƒ Ó`Ñ@ u›uv SM¡ ¾}KÖð pÖM እንዲሁም በእንÓK=²—¨< ›Ö^` ¾•‹—¨< *V ¾T>M îG<õ ¾Á² c=J”: ›ÖnLà ƒ`Ñ<S<U u›=ƒÄåÁ c”Åp ›LT kKTƒ ¾}k“uƒ òÅLƒ ›=ƒÄåÁ¨<Á””“ Öuw„ቿን ቅጠሎችም አገራችን ያሏትን ባለ ዘርፈ ብዙ ጥቅም እፅዋት ያመለክታል፡፡ ከታች የተመለከተው ፅሁፍ በበኩሉ ይህ ማህበር በጅምር የሚንቀሳቀስበትን አካባቢ ያመለክታል፡፡
  • 9. ¾TIu ¯LT‹ 1. የዞናችንን ህብረተሰብ አስከፊ ከሆነ ድህነት በማላቀቅ ሂት እንዲሁም የጤና ችግሮችን ከመቅረፍ አንጻር በአካባቢ ልማትና ጥበቃ መስኮች አስተዋጽኦ ማድረግ ፣ ይህንንም ለማሳካት የአካባቢውን የተፈጠሮ መድሃኒትነት ያላቸውን እፅዋት ዝርያዎችን እንደኢኮሎጅው ተስማሚነት ለመንከባከብና ለማልማት ፣ 2. የባህል ህክምና አዋቂዎች የተደራጀና የተጠናከረ ማህበር እንዲኖራቸውና ከአገሪቱ ጤና ፖሊሲ ጋር የተቀናጀ አሰራር አንዲኖራቸው ማድረግ አንዲሁም የእውቀተቸው ተጠቃሚ በመሆን ኑሯቸው ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርስ ማስቻል ፡፡ 3. የብዙሃን መገናኛ ጣቢያዎችን በመጠቀም ስለ ጤናና ጤና ችግሮች እንዲሁም ስለአካባቢ እንክብካቤ ትምህርቶችንና መልእክቶችን ማስተላለፍ ፣ 4. በመልሶ ተከላ ላይ ወጣቱን ማስተማር ስለ አገር በቀለ እና በሽታ ተከላካይ አካባቢያዊ የዛፍ አይነቶች እንዲያውቁ ማድረግ እና ችግኞች እንዴት መንከባከብና መተከል እንዳለባቸው ማስተማር ፡፡ 5. በባህል ህክምናና በዘመናዊ ህክምና መካከል ያለውን ተያያዥነት ለባህል ህክምና አዋቂዎችና ለማህበረሰቡ ግንዛቤ ማስጨበጥ ፡፡ 6. የባህል ህክምና አዋቂዎች በመሬታቸው ላይ ችግኞችን በመትከል እንዴት እንሚያሳድጉና እንደሚንከባከቡ ማስተማር ፡፡
  • 10. 7. የተፈጠሮ መድሃኒት ዛፎችን ከተለያዩ ተቋማት ጋር በማጥናት ታሽጐ በጥቅም ላይ ለማዋል ፡፡ 8. በዞኑ ያሉ የተለያዩ የተፈጥሮ መድሃኒት አዋቂዎችን ማበረታታትና አብሮ መሥራት በዚህም ከዘመናዊው ህክምና ጐን ለጐን የሚሄዱበትን ሁኔታ ከጉደዩ ባለቤት የመንግሥት አካል ጋር መሥራት ፣ 9. በዞኑ የተፈጠሮ መድሃኒቶች ጥናትና ምርምር ማድረግና የስልጠናና ምርምር ማዕከል ማቋቋም፣
  • 11. የተከናወኑተግባራት  ከዞንጤናመምሪያጋርበመተባበርየባህልህክምናአዋቂዎችንምዝገባ አዋቂዎቹ የሚጠቀሙባቸው ግብዓት አይነቶችና በከፊል ህክምና እየሰጡ ያሉባቸው ችግሮች መረጃም ለማጠናቀር የተቻለ ቢሆንም በቀጣይ ከጤና መምሪያው ጋር በመተባበር የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችንየማዘጋጀትናምዝገባውንማጠናከሩበትኩረት የምንሄድበትተግባርይሆናል፡፡ ወረዳ ወንድ ሴት ድምር ደቡብአሪ 48 9 57 ማሌ 81 58 139 በና ፀማይ 58 23 81 ኛንጋቶም 5 20 25 ሐመር 41 7 48 ዳሰነች 4 1 5 ጂንካከተማ 4 4 8 Salamago 13 13 ድምር 254 122 376
  • 12. አገራዊ እውቀትን ለትውልድ ጠብቆ ማቆየቱ የማህበሩ ሌላው ዓላማ ከመሆኑ አንፃር ከ 1 ባህላዊ ህክምና አዋቂ ጋር የተደረገ 13 ደቂቃ ቪዲዮ ቃለ ምልልስ ዶክመንት ተደርጓል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በተለያየ ወቅት ማህበሩን ሊደግፉ ይችላሉ ብለን ወዳሰብናቸው ድርጅቶች የድጋፍ ረቂቆችን ልከናል፤ በተለይም ከባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር ሰፋ ያለ ዓውደ ጥናት ማድረግ ይቻል ዘንድ እንዲደግፉን የሃገር ውስጥና የውጭ መ/ቤቶችን ለማነጋገር ብንችልም አፋጣኝ ድጋፍ አልተገኘም ማህበሩ ከባህል ህክምና እፅዋት ልማትና ተፈጥሮ ጥበቃ አንፃር ጥብቅ ቦታዎችን ለመፍጠርና እፅዋትን ለማልማት የቦታ ጥያቄዎች አቅርቦ መልስ እየተጠባበቀም ይገኛል፡፡ ጊዜያዊ አትክልት ቦታ በህብረተሰብ ጤና ላብራቶሪ ማዕከል የተዘጋጀ ሲሆን አትክልተኞችም በኮንትራት ተመድበዋል
  • 13. የማኀበሩ የገቢምንጭ 1.ከአባላት መዋጮ 2. ከእርዳታ ሰጪዎች የሚገኝ ገንዘብ ወይም ንብረት ማህበሩ ባሳለፍነው ዓመት መገባደጃ ወቅት የ46ሺህ ብር ድጋፍ ከሴንተር ፎር ኢንዲጂኒየስ ኩዌስችንስ ከተባለ አገር በቀል ግበረ-ሰናይ ድርጅት ማግኘቱ ዛሬበዚህ መልክ እንድንገናኝ ምክኒያት ሆናል፡፡
  • 14. ባህል ህክምናበደቡብ ኦሞ ለሰውም ሆነ ለእንስሳት ጤና አገገልግሎትበጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዋቂዎችእንዳሉ ከተለያዩ ጥናቶችናከያዝናቸው መረጃዎች መገንዘብ ይቻላል ምሳሌ ባለፉት ጥቂት ጊዜያት ከመዘገብናቸው 1. ለሆድትላትልና ህመምችግርመድሃኒት አዋቂዎች-68 2. የእባብናጊንጥ መርዝ ህክምናሰጪ- 49 3. የአይንህመም -22 4. ለደም ማነስ -20 5. ወጌሻ ለአጥንትችግር -17 6. ሳል፤ እራስ ምታትና ትኩሳት -16 7. ለቆዳ ችግሮች -10 8. ለቁርጥማት -10 9. ለማህፀንና ወሊድ ችግሮች-8 10. ለእባጭና ቁስል -7 11. ለልብ ህመም -6 12. ለእብድ ውሻ በሽታ -5 13. ወባ -4 14. የጥርስ -4 15. ለጨብጥ -4 16. ለሚጥል በሽታ -3 17. ለደም መፍሰስ -3 18. የሳንባነቀርሳ፤ የምግብእጥረት፤ ደም ግፊት፤ የጆሮናአባሰንጋበሽታ- እያንዳንዱ 1
  • 15. ለዘላቂ ልማትና የሀገር እድገት የጤናማ ማህበረሰብ መኖር ተቀዳሚ ጉዳይ ነው ስለዚህ ኑ በጋራ እንስራ በማንነታችንም እንኩራ እንወዳችኋለን አመሰግናለሁ