SlideShare a Scribd company logo
1 of 4
Download to read offline
የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ




                   ‫بسم اهلل الرحمن الرحيم‬
  በአሊህ ስም እጅግ በጣም አዛኝና በጣም ሩህሩህ በሆነው፤
 የአሎህ ሰሊትና ሰሊም ከፍጥረታት ሁለ በሊጭ በሆኑት ነብይ
             ሊይ ዘውትር ይውረድ፡፡


በመቀጠሌም የአሎህ መሌክተኛ                               ስሇወደፊት ኡመታቸው ጉዳይ
ሲገሌፁ እንዲህ ብሇዋሌ፡

‫: "وستفرتق أميت إىل ثالث وسبعني فرقة كلهم يف النار إال واحدة‬   ‫قال رسول اهلل‬
                               ".‫وهي اجلماعة‬
 ትርጉሙም፡- ኡመቴ ወደ 73 ይከፋፈሊለ፤ ሁለም የእሳት ናቸው፤
  አንዷ ስትቀር፤ እሷም ጀማዒ (የነብዩንና የሶሏባዎችን መንገድ
               የተከተሇች) ነች፡፡

እነዚህም አህለሱና ወሌጀማዒ በመባሌ ይታወቃለ፡፡



       አህለሱና እመነታቸው (ዏቂዳቸው)
              ምንድነው?
የአህለሱና ወሌጀማዒ እምነት፣ አሎህ ሱብሓነሁ ወተዒሊ ከአሇማት
ባጠቃሊይ የተብቃቃና፣ ከማንም እገዛን የማይሻ መሆኑ፤ እንዲሁም
ፍጡራኖችን ከመምሰሌ የጠራ መሆኑ ሲሆን፤ የዚህን ተቃራኒ ያመነ
ደግሞ ትክክሇኛ ኢስሊማዊ አስተምህሮትን ያሊወቀ ይሆናሌ የሚሌ ነው፡፡


                                  Page 1 of 4
የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ


ምክንያቱም አሎህ በቁርኣኑ ከአሇማት ባጠቃሊይ የተብቃቃና፣
ፍጡርንም በፍፁም አሇመምሰለን ሲገሌፅ እንዲህ ይሊሌ፡፡

                         ‫ِإ‬
        )٩٧- ‫قال اهلل تعاىل: ﴿فَفِإ َّن اللَّن َف َف ِإ ع ِإ الْلعالَفمني﴾ (آل عمرا‬
                       ‫َف َف َف‬
       ትርጉሙም፡ አሎህ ከዒሇማት ባጠቃሊይ የተብቃቃ ነው፡፡



ስሇዚህ አሎህ ከሰው፣ ከጋኔኖች፣ ከመሊኢካዎች፣ ከምድር፣ ከሰማይ፣
ከዏርሽና፣ ከኩርሲይ እገዛና፣ መስፈሪያ ቦታ ይሻሌ ብል ማመን ይህንን
አንቀፅ ፈፅሞ ይፃረራሌ፡፡

እንዲሁም በላሊ አንቀፅ ፍጡራንን አሇመምሰለን እንዲህ በማሇት
ይጠቅሳሌ፡፡

          )١١-‫قال اهلل تعاىل: ﴿لَفْل َف كم ْللِإ ِإ َف ي ٌء﴾ (سورة الشورى‬
                               ‫ْل‬
                                             ‫َف ِإ‬

     ትርጉሙም፡ እሱን (አሎህን) መሳይ ምንም ነገር የሇም፡፡
ባጭሩ የአህሇሱና ወሌጀማዒ እምነት ይህ ነው፡፡



 ከታሊሊቅ የአህሇሱና ወሌጀማዒ ዐሇማዎች
     ውስጥ ጥቂቶቹ ከነአባባሊቸው
1) ታሊቁ ዒሉምና የመዝሀብ ባሇቤት የሆኑት አሌ-ኢማሙ አሻፍዑይ፤
   አሎህ ኸይር ጀዛእ ይክፈሊቸውና፤ ታሇቁ ዒሉም ሙዒሉሙሌ
   ቁረሺይ በመባሌ የሚታወቁት ‹‹ነጅሙሌ ሙህተዲ›› በተባሇው
   መፅሀፋቸው በገፅ 551 ሊይ የሻፍዑይን አባባሌ እንዲህ በማሇት
   ይገሌፃለ ‹‹አሎህ ዏርሽ ሊይ ተቀምጧሌ ብል ያመነ ሰው ካፊር ነው፡፡››
                                        Page 2 of 4
የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ


2) ከአንድ ሺ አመት በሊይ በሙስሉሞች ዘንድ እየተሊሇፈ የመጣውና፣
   ሶሓባዎች የነበሩበትን የአህሇሱና ወሌጀማዒ ዏቂዳን ሇማብራራት
   የተዘጋጀው ‹‹አሌ-ዏቂደቱ ጠሀዊያህ›› በተባሇው መፅሀፍ ሊይ ሰሇፊይ
   የሆኑት አቡ-ጃዕፈር አጦሀዊይ እንዲህ ይሊለ፡፡ ‹‹አሎህ ከመጠኖች፣
   ከመድረሻዎች፣ ከማእዘናት፣ ከትሌሌቅ አካሊትና፣ ከንኡስ አካሊት
   የጠራ ነው፡፡ ስድስቱ አቅጣጫዎች ፍጡራንን እንደሚያካብቡ እርሱን
   አይካብቡትም፡፡››
3) ላሊኛው ዒሉም ደግሞ በአሇም ሊይ እጅግ በጣም ትሌቅ ዝናን
   ያተረፉት ኢማሙ አነወዊይ አሎህ ሰማይ ሊይ እንደማይኖር
   ሲያመሇክቱ ሀዲሱሌ ጃሪያን (የአገሌጋይቷን ሀዲስ) እንዲህ በማሇት
   ተረጉመውታሌ፡ ‹‹ነብያችን ‹‹አይነሊህ›› ማሇታቸው አሎህን ምን
   ያህሌ ታሌቂያሇሽ ማሇት ነው፡፡ እሷ ደግሞ ‹‹ፊሰማእ›› ማሇቷ
   ሌእሌናው እጅግ የሊቀ ነው ማሇቷ ነው፡፡››
4) የአራቱ መዝሀብ ዐሇማዎች አሎህን ከቦታና ከአቅጣጫ የሚያጠሩ
   እንደነበሩ ሼኽ ኢብኑ ሏጀር አሌ-ሀይተሚይ አሌሚንሀጅ አሌቀዊም
   በተባሇው መፅሀፋቸው በገፅ 224 እንዲህ በማሇት አስፍረዋሌ፡-
   ‹‹ቀራፊይና ላልች ዐሇማዎች ከሻፊዑይ፣ከማሉክ፣ ከአህመድና፣
   ከአቡ ሀኒፋ ‹‹አሎህ በአቅጣጫ ሊይ ነው እንዲሁም አካሌ ነው››
   የሚሌ ሰው ካፍር ነው ሚሇውን ጠቅሰዋሌ፡፡››
5) አሌኢማም አሌከቢር በመባሌ የተወደሱት አሌኢማም አቡ-መንሱር
   አሌበግዳዲይ ‹አሌፈርቅ በይነሌ ፊረቅ› በተሰኘው መፅሀፋቸው ሊይ
   እንዲህ ይሊለ፡- ‹‹አሎህ ቦታ እንደማያካበውና        ዘማናትም
   እንደማይሌፉበት ዐሇማዎች በጠቅሊሊ ተስማምተውበታሌ፡፡››

ነገ በአኺራ ፈሊህ የሚወጡና፣ ከሶሃባዎች ጋር በጀነት ውስጥ
የሚደሰቱት አህለሱና ወሌጀማዒ እምነታቸው ይህ ነው ፡፡ አሎህ በዚህ
ሃቀኛ ዏቂዳ ሊይ መፅናትን ይሇግሰን፡፡ አሚን!!!



                            Page 3 of 4
የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ



     የወሀብያና የመሪዎቻቸው ተቃራኒው
              እምነት
1) ኢብኑ-ተይሚያህ መጅሙዐሌ ፈታዋ በተባሇው መፅሀፍ ጥራዝ 4
   ገፅ 374 ሊይ እንዲህ በማሇት ይናገራሌ፡- ‹‹የአሎህ መሌክተኛ
   ሙሏመድን አሎህ ከራሱ ጎን በዏርሽ ሊይ ያስቀምጣቸዋሌ፡፡››
2) ኢብኑ ዐሰይሚን የተባሇው ‹‹አሌዏቂዳህ›› በተሰኘው መፅሀፍ ገፅ 90
   ሊይ እንዲህ ይሊሌ ‹‹አሎህ በርግጥ ሁሇት እጆች አለት፡፡›› ከዚህ
   አይነት ጥሜት አሎህ ይጠብቀን!!
3) አዳሪሚይ የተባሇው ታሊቁ ሸይኻቸውና አሊህን አካሌ ነው የሚሇው
   ‹‹አረዱ ዒሇሌ ጀህሚያ›› በተባሇው መፅሀፍ ገፅ 43 ስሇ መሊኢካዎች
   ሲናገር የሚከተሇውን አስፍሯሌ፡- ‹‹ታዲያ ሇምን በዏርሽ      ዙርያ
   ይከብባለ? አሎህ እሊይ ስሇ ሆነ አይደሇን፡፡›› ዐሇማዎች ሇዚህኛው
   አባባሌ ማብራሪያ ሲሰጡ ካዕባ ሶሊት ሇሚሰግዱ ምእመናን ቂብሊ
   እንደሆነች፤ ዏርሽም ሇመሊኢካዎች ቂብሊ ነው እንጂ አሎህ እሊዩ ሊይ
   አሇ ማሇት አይደሇም፡፡
4) ላሊኛው ሙጀሲም ሙሀመድ ኸሉሌ ሀራስ የተባሇው ‹ሸርህ ኑኒየቲ
   ኢብኒሌ ቀይም› በተባሇው መፅሀፉ ገፅ 249 እንዲህ ይሊሌ፡፡ ‹‹ይህ
   አንቀፅ አሎህ በዛቱ ከዏርሽ በሊይ ያሇ ሇመሆኑ ግሌፅ ማስረጃ ነው፡፡
   የበሊይ መሆኑ የሊይኛውን ቦታ ይዟሌ ማሇት ነው እንጂ በፍፁም
   የአሸናፊነትና የመቆጣጠር የበሊይነት ነው ብል መተርጎም
   አይቻሌም፡፡›› ይህ እጅግ በጣም የተሳሳተ አባባሌ ሲሆን ከአህሇሱና
   አገሊሇፅ ጋር ሆድና ጀርባ ናቸው፡፡
5) ኢብን ባዝ ደግሞ ‹ተንቢሃት ፊረዲ ዒሊ መን ተአወሇ ሲፋት› በተሰኘ
   መጽሏፉ ገጽ 19 ሊይ እንዲህ ይሊሌ፡ ‹‹አሊህን ከአይን ብላን፣ ከጆሮ
   ቀዳዳ፣ ከምሊስና ከጉሮሮ ማጥራት የአህለሱና መንገድ አይደሇም፡፡››
   ታዲያ ይህ የአህለሱና መንገድ ካሇሆነ የማን መንገድ ሉሆን ነው?!!!

                            Page 4 of 4

More Related Content

Viewers also liked

Kaspertestppslideshare
KaspertestppslideshareKaspertestppslideshare
Kaspertestppslidesharestand_nl
 
Managing data offload over wlan access networks with iwlan
Managing data offload over wlan access networks with iwlanManaging data offload over wlan access networks with iwlan
Managing data offload over wlan access networks with iwlanJustus @GreenPacket
 
Wifi offload-through-eap-authentication
Wifi offload-through-eap-authenticationWifi offload-through-eap-authentication
Wifi offload-through-eap-authenticationJustus @GreenPacket
 
WiFi Offload Guide / Strategies for Telcos
WiFi Offload Guide / Strategies for TelcosWiFi Offload Guide / Strategies for Telcos
WiFi Offload Guide / Strategies for TelcosJustus @GreenPacket
 
Van Klaveren ccc presentatie
Van Klaveren ccc presentatieVan Klaveren ccc presentatie
Van Klaveren ccc presentatievklmarketing
 
Save 14million-through-wifi-offload
Save 14million-through-wifi-offloadSave 14million-through-wifi-offload
Save 14million-through-wifi-offloadJustus @GreenPacket
 
Data Offload Survival Guide - Part 3
Data Offload Survival Guide - Part 3Data Offload Survival Guide - Part 3
Data Offload Survival Guide - Part 3Justus @GreenPacket
 
PCCW 3G to WiFi Offload Convergence
PCCW 3G to WiFi Offload ConvergencePCCW 3G to WiFi Offload Convergence
PCCW 3G to WiFi Offload ConvergenceJustus @GreenPacket
 
Data Offload Survival Guide - Part 2
Data Offload Survival Guide - Part 2Data Offload Survival Guide - Part 2
Data Offload Survival Guide - Part 2Justus @GreenPacket
 

Viewers also liked (12)

test
testtest
test
 
Kaspertestppslideshare
KaspertestppslideshareKaspertestppslideshare
Kaspertestppslideshare
 
Managing data offload over wlan access networks with iwlan
Managing data offload over wlan access networks with iwlanManaging data offload over wlan access networks with iwlan
Managing data offload over wlan access networks with iwlan
 
Wifi offload-through-eap-authentication
Wifi offload-through-eap-authenticationWifi offload-through-eap-authentication
Wifi offload-through-eap-authentication
 
Ideal data offloading_solution
Ideal data offloading_solutionIdeal data offloading_solution
Ideal data offloading_solution
 
WiFi Offload Guide / Strategies for Telcos
WiFi Offload Guide / Strategies for TelcosWiFi Offload Guide / Strategies for Telcos
WiFi Offload Guide / Strategies for Telcos
 
Van Klaveren ccc presentatie
Van Klaveren ccc presentatieVan Klaveren ccc presentatie
Van Klaveren ccc presentatie
 
Save 14million-through-wifi-offload
Save 14million-through-wifi-offloadSave 14million-through-wifi-offload
Save 14million-through-wifi-offload
 
Data Offload Survival Guide - Part 3
Data Offload Survival Guide - Part 3Data Offload Survival Guide - Part 3
Data Offload Survival Guide - Part 3
 
PCCW 3G to WiFi Offload Convergence
PCCW 3G to WiFi Offload ConvergencePCCW 3G to WiFi Offload Convergence
PCCW 3G to WiFi Offload Convergence
 
Data Offload Survival Guide - Part 2
Data Offload Survival Guide - Part 2Data Offload Survival Guide - Part 2
Data Offload Survival Guide - Part 2
 
WiFi data offloading whitepaper
WiFi data offloading whitepaperWiFi data offloading whitepaper
WiFi data offloading whitepaper
 

Wahbies vs ahlusunnah

  • 1. የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ ‫بسم اهلل الرحمن الرحيم‬ በአሊህ ስም እጅግ በጣም አዛኝና በጣም ሩህሩህ በሆነው፤ የአሎህ ሰሊትና ሰሊም ከፍጥረታት ሁለ በሊጭ በሆኑት ነብይ ሊይ ዘውትር ይውረድ፡፡ በመቀጠሌም የአሎህ መሌክተኛ ስሇወደፊት ኡመታቸው ጉዳይ ሲገሌፁ እንዲህ ብሇዋሌ፡ ‫: "وستفرتق أميت إىل ثالث وسبعني فرقة كلهم يف النار إال واحدة‬ ‫قال رسول اهلل‬ ".‫وهي اجلماعة‬ ትርጉሙም፡- ኡመቴ ወደ 73 ይከፋፈሊለ፤ ሁለም የእሳት ናቸው፤ አንዷ ስትቀር፤ እሷም ጀማዒ (የነብዩንና የሶሏባዎችን መንገድ የተከተሇች) ነች፡፡ እነዚህም አህለሱና ወሌጀማዒ በመባሌ ይታወቃለ፡፡ አህለሱና እመነታቸው (ዏቂዳቸው) ምንድነው? የአህለሱና ወሌጀማዒ እምነት፣ አሎህ ሱብሓነሁ ወተዒሊ ከአሇማት ባጠቃሊይ የተብቃቃና፣ ከማንም እገዛን የማይሻ መሆኑ፤ እንዲሁም ፍጡራኖችን ከመምሰሌ የጠራ መሆኑ ሲሆን፤ የዚህን ተቃራኒ ያመነ ደግሞ ትክክሇኛ ኢስሊማዊ አስተምህሮትን ያሊወቀ ይሆናሌ የሚሌ ነው፡፡ Page 1 of 4
  • 2. የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ ምክንያቱም አሎህ በቁርኣኑ ከአሇማት ባጠቃሊይ የተብቃቃና፣ ፍጡርንም በፍፁም አሇመምሰለን ሲገሌፅ እንዲህ ይሊሌ፡፡ ‫ِإ‬ )٩٧- ‫قال اهلل تعاىل: ﴿فَفِإ َّن اللَّن َف َف ِإ ع ِإ الْلعالَفمني﴾ (آل عمرا‬ ‫َف َف َف‬ ትርጉሙም፡ አሎህ ከዒሇማት ባጠቃሊይ የተብቃቃ ነው፡፡ ስሇዚህ አሎህ ከሰው፣ ከጋኔኖች፣ ከመሊኢካዎች፣ ከምድር፣ ከሰማይ፣ ከዏርሽና፣ ከኩርሲይ እገዛና፣ መስፈሪያ ቦታ ይሻሌ ብል ማመን ይህንን አንቀፅ ፈፅሞ ይፃረራሌ፡፡ እንዲሁም በላሊ አንቀፅ ፍጡራንን አሇመምሰለን እንዲህ በማሇት ይጠቅሳሌ፡፡ )١١-‫قال اهلل تعاىل: ﴿لَفْل َف كم ْللِإ ِإ َف ي ٌء﴾ (سورة الشورى‬ ‫ْل‬ ‫َف ِإ‬ ትርጉሙም፡ እሱን (አሎህን) መሳይ ምንም ነገር የሇም፡፡ ባጭሩ የአህሇሱና ወሌጀማዒ እምነት ይህ ነው፡፡ ከታሊሊቅ የአህሇሱና ወሌጀማዒ ዐሇማዎች ውስጥ ጥቂቶቹ ከነአባባሊቸው 1) ታሊቁ ዒሉምና የመዝሀብ ባሇቤት የሆኑት አሌ-ኢማሙ አሻፍዑይ፤ አሎህ ኸይር ጀዛእ ይክፈሊቸውና፤ ታሇቁ ዒሉም ሙዒሉሙሌ ቁረሺይ በመባሌ የሚታወቁት ‹‹ነጅሙሌ ሙህተዲ›› በተባሇው መፅሀፋቸው በገፅ 551 ሊይ የሻፍዑይን አባባሌ እንዲህ በማሇት ይገሌፃለ ‹‹አሎህ ዏርሽ ሊይ ተቀምጧሌ ብል ያመነ ሰው ካፊር ነው፡፡›› Page 2 of 4
  • 3. የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ 2) ከአንድ ሺ አመት በሊይ በሙስሉሞች ዘንድ እየተሊሇፈ የመጣውና፣ ሶሓባዎች የነበሩበትን የአህሇሱና ወሌጀማዒ ዏቂዳን ሇማብራራት የተዘጋጀው ‹‹አሌ-ዏቂደቱ ጠሀዊያህ›› በተባሇው መፅሀፍ ሊይ ሰሇፊይ የሆኑት አቡ-ጃዕፈር አጦሀዊይ እንዲህ ይሊለ፡፡ ‹‹አሎህ ከመጠኖች፣ ከመድረሻዎች፣ ከማእዘናት፣ ከትሌሌቅ አካሊትና፣ ከንኡስ አካሊት የጠራ ነው፡፡ ስድስቱ አቅጣጫዎች ፍጡራንን እንደሚያካብቡ እርሱን አይካብቡትም፡፡›› 3) ላሊኛው ዒሉም ደግሞ በአሇም ሊይ እጅግ በጣም ትሌቅ ዝናን ያተረፉት ኢማሙ አነወዊይ አሎህ ሰማይ ሊይ እንደማይኖር ሲያመሇክቱ ሀዲሱሌ ጃሪያን (የአገሌጋይቷን ሀዲስ) እንዲህ በማሇት ተረጉመውታሌ፡ ‹‹ነብያችን ‹‹አይነሊህ›› ማሇታቸው አሎህን ምን ያህሌ ታሌቂያሇሽ ማሇት ነው፡፡ እሷ ደግሞ ‹‹ፊሰማእ›› ማሇቷ ሌእሌናው እጅግ የሊቀ ነው ማሇቷ ነው፡፡›› 4) የአራቱ መዝሀብ ዐሇማዎች አሎህን ከቦታና ከአቅጣጫ የሚያጠሩ እንደነበሩ ሼኽ ኢብኑ ሏጀር አሌ-ሀይተሚይ አሌሚንሀጅ አሌቀዊም በተባሇው መፅሀፋቸው በገፅ 224 እንዲህ በማሇት አስፍረዋሌ፡- ‹‹ቀራፊይና ላልች ዐሇማዎች ከሻፊዑይ፣ከማሉክ፣ ከአህመድና፣ ከአቡ ሀኒፋ ‹‹አሎህ በአቅጣጫ ሊይ ነው እንዲሁም አካሌ ነው›› የሚሌ ሰው ካፍር ነው ሚሇውን ጠቅሰዋሌ፡፡›› 5) አሌኢማም አሌከቢር በመባሌ የተወደሱት አሌኢማም አቡ-መንሱር አሌበግዳዲይ ‹አሌፈርቅ በይነሌ ፊረቅ› በተሰኘው መፅሀፋቸው ሊይ እንዲህ ይሊለ፡- ‹‹አሎህ ቦታ እንደማያካበውና ዘማናትም እንደማይሌፉበት ዐሇማዎች በጠቅሊሊ ተስማምተውበታሌ፡፡›› ነገ በአኺራ ፈሊህ የሚወጡና፣ ከሶሃባዎች ጋር በጀነት ውስጥ የሚደሰቱት አህለሱና ወሌጀማዒ እምነታቸው ይህ ነው ፡፡ አሎህ በዚህ ሃቀኛ ዏቂዳ ሊይ መፅናትን ይሇግሰን፡፡ አሚን!!! Page 3 of 4
  • 4. የአህለሱና እምነት ምንነትና፣ ከወሃቢያ እምነት ጋር ሌዩነቱ የወሀብያና የመሪዎቻቸው ተቃራኒው እምነት 1) ኢብኑ-ተይሚያህ መጅሙዐሌ ፈታዋ በተባሇው መፅሀፍ ጥራዝ 4 ገፅ 374 ሊይ እንዲህ በማሇት ይናገራሌ፡- ‹‹የአሎህ መሌክተኛ ሙሏመድን አሎህ ከራሱ ጎን በዏርሽ ሊይ ያስቀምጣቸዋሌ፡፡›› 2) ኢብኑ ዐሰይሚን የተባሇው ‹‹አሌዏቂዳህ›› በተሰኘው መፅሀፍ ገፅ 90 ሊይ እንዲህ ይሊሌ ‹‹አሎህ በርግጥ ሁሇት እጆች አለት፡፡›› ከዚህ አይነት ጥሜት አሎህ ይጠብቀን!! 3) አዳሪሚይ የተባሇው ታሊቁ ሸይኻቸውና አሊህን አካሌ ነው የሚሇው ‹‹አረዱ ዒሇሌ ጀህሚያ›› በተባሇው መፅሀፍ ገፅ 43 ስሇ መሊኢካዎች ሲናገር የሚከተሇውን አስፍሯሌ፡- ‹‹ታዲያ ሇምን በዏርሽ ዙርያ ይከብባለ? አሎህ እሊይ ስሇ ሆነ አይደሇን፡፡›› ዐሇማዎች ሇዚህኛው አባባሌ ማብራሪያ ሲሰጡ ካዕባ ሶሊት ሇሚሰግዱ ምእመናን ቂብሊ እንደሆነች፤ ዏርሽም ሇመሊኢካዎች ቂብሊ ነው እንጂ አሎህ እሊዩ ሊይ አሇ ማሇት አይደሇም፡፡ 4) ላሊኛው ሙጀሲም ሙሀመድ ኸሉሌ ሀራስ የተባሇው ‹ሸርህ ኑኒየቲ ኢብኒሌ ቀይም› በተባሇው መፅሀፉ ገፅ 249 እንዲህ ይሊሌ፡፡ ‹‹ይህ አንቀፅ አሎህ በዛቱ ከዏርሽ በሊይ ያሇ ሇመሆኑ ግሌፅ ማስረጃ ነው፡፡ የበሊይ መሆኑ የሊይኛውን ቦታ ይዟሌ ማሇት ነው እንጂ በፍፁም የአሸናፊነትና የመቆጣጠር የበሊይነት ነው ብል መተርጎም አይቻሌም፡፡›› ይህ እጅግ በጣም የተሳሳተ አባባሌ ሲሆን ከአህሇሱና አገሊሇፅ ጋር ሆድና ጀርባ ናቸው፡፡ 5) ኢብን ባዝ ደግሞ ‹ተንቢሃት ፊረዲ ዒሊ መን ተአወሇ ሲፋት› በተሰኘ መጽሏፉ ገጽ 19 ሊይ እንዲህ ይሊሌ፡ ‹‹አሊህን ከአይን ብላን፣ ከጆሮ ቀዳዳ፣ ከምሊስና ከጉሮሮ ማጥራት የአህለሱና መንገድ አይደሇም፡፡›› ታዲያ ይህ የአህለሱና መንገድ ካሇሆነ የማን መንገድ ሉሆን ነው?!!! Page 4 of 4